@gabalg3: #fyp 🤙🏽❤️‍🔥

جــــبــــل👑
جــــبــــل👑
Open In TikTok:
Region: EG
Friday 02 October 2026 11:45:59 GMT
100
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gabalg3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🎯የቆጣሪ ካርድ ለመሙላት ወደ ማዕከል መምጣት አበቃ‼️ 👉የቆጣሪ ካርድ ለመሙላት ወደ ማዕከል መሄድና የረጅም ሰልፍ እና  እንግልት  ያስቀራል።  👉ተቋማችን በስማርት ኤስ.ቲ.ኤስ (STS) ቁጥጥር ሕይወትዎን ሊያቀልሎት መጥቷል።       ✅አጠቃቀም እና አሠራር 👉በቤትዎ ወይም በሥራ ቦታዎ ሆነው ክፍያ መፈጸም:-በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት ክፍያውን በቦታው ሆኖ መፈጸም ይቻላሉ።  ➡️ቶክን ቁጥር ማስገባት፡-የ20 ዲጂት ኤስ.ቲ.ኤስ ቶክን ቁጥር በማስገባት በሰከንዶች ውስጥ መብራቱን ማብራት ይቻላል።    ✅ተጨማሪ ጥቅሞች 👉ፍጆታን ሂሳብዎን በቅርብ ለመከታተል፡-ኤሌክትሪክ እንዴት እንደተጠቀሙ በቅርጽ ለመከታተል ያስችላል።  👉ወጪን መቆጣጠር፡-የኃይል አጠቃቀምዎን በመቆጣጠር ወጪዎን ለማመጣጠን ይረዳዎታል።  ➡️ቀላል እና ከችግር ነፃ፡-ለአጠቀቀም ምቹና ምንም ዓይነት ችግሮች የለበትም፣      ✅ማጠቃለያ፡-   👉ወደ ዘመናዊው ስርዓት መሸጋገር፡- አሁኑኑ የቆጣሪ ዕቃዎን ወደ ስማርት ኤስ.ቲ.ኤስ ያሻግሩ።  👉የዘመኑ ምርጫ፡- ስማርት ኤስ.ቲ.ኤስ ቁጥጥር የዚህ ዘመን ትክክለኛ ምርጫ ነው። #STSMeter #STSMetering #PrepaidMeter #SmartMeter   #EthiopianElectricUtility

About