@mother.com26: የአስቸኳይ ጊዜ የእርግዝና መከላከያ ኪኒን ከተወሰደ በኋላ የሚታዩ  የጎንዮሽ ጉዳቶች በአብዛኛው ቀላል፣ ጊዜያዊ እና የተለመዱ ናቸው። ‎ ‎☑️ አብዛኛዎቹ ምልክቶች 1-3ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ በራሳቸው ይጠፋሉ። ‎ ‎☑️በጣም የተለመዱ የጎንዮሽ ጉዳቶች ‎ ‎➊ የወር አበባ ዑደት መዛባት ‎ ‎✍️የሚቀጥለው የወር አበባዎ ከተለመደው ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ ሊመጣ ይችላል። ‎ ‎✍️ እንዲሁም ከተለመደው በላይ ሊበዛ፣ ሊያንስ ወይም በዑደቶች መካከል መጠነኛ የደም ጠብታ ሊታይ ይችላል። ‎ ‎ ‎➋ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ ‎ ‎✍️ ኪኒኑን በወሰዱ በ 2 ወይም 3 ሰዓታት ውስጥ ካስመለሱ፣ መድኃኒቱ ላይሰራ ስለሚችል ሌላ ተጨማሪ ኪኒን መውሰድ ሊያስፈልግዎ ይችላል። ‎ ‎ ‎➌የሆድ ቁርጠት ወይም ህመም( ልክ እንደ የወር አበባ ህመም ) ‎ ‎➍ከፍተኛ የድካም ስሜት ‎ ‎➎ራስ ምታት እና መፍዘዝ ‎ ‎➏ የጡት መውጠር ወይም ህመም ‎ ‎ ‎✍️መድኃኒቱ በትክክል መስራቱን ማረጋገጥ የሚቻለው የወር አበባዎ በትክክለኛው ጊዜ ሲመጣ ብቻ ነው ‎ ‎✍️ የወር አበባዎ ከተለመደው ጊዜ ከአንድ ሳምንት በላይ ከዘገየ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ይኖርብዎታል። ‎#pregnancyjourney #ማህፀንናፅንስህክምና #gynecologist #tiktok #fyp

ኣዶ/ስለ እናት
ኣዶ/ስለ እናት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 12:54:36 GMT
109112
1598
20
72

Music

Download

Comments

user6775718048617
user677571804861. Tsyoon :
Thank you
2026-10-02 18:38:17
0
kidist2732
kidist :
እን 72ስአት ውስጅ ውረ በላይ ሁንኝ ከውስድኩት ግን እራስን ያዞረኛል ሁድን ንፍቶ ይይዘኛል ያቅለሸልሽኛል ፓረድ ግን ባየውት ቀን ነው ያየውት
2026-10-02 16:38:39
0
nanii.yejemawa24
Nani jiimmaa :
ብዙ ጊዜ ተመረመርኩ 4ወር አለፈው ምንድነው መፍትሄው
2026-10-02 16:33:18
0
tigistmasre1219
የጋይንቷ ቀበጥ :
መዳኒቱን በወሰድኩት በትንሽ ቀን ነው የመጣው ግን እራስ ምታት ድካም ሆድ ህመም መነፋት አለው
2026-10-03 07:25:41
0
kidaneyelegn
Kidan Eyelegn :
@እቅልፍ
2026-10-02 19:05:32
0
user4291000448628799
sareti :
አረ ዶክተር እህቴ ወልደ ኡለት አመት ቤሬድ አተይም መደኒትም አቶስድም ግን ከረገስኩ ብለ ትጨነቀለች እስኪ ንገረኝ
2026-10-02 19:16:08
0
tigistmasre1219
የጋይንቷ ቀበጥ :
እኔኮ ቀኑን አላቀዉም በተፈለገበት ሰዓት ነው የሚመጣው ለምን ነው ግን
2026-10-03 07:22:21
0
hana51229
Hana :
የሚስት ምን ሲሆን ነው በማርያም ዶ/ ር ይገሩኝ
2026-10-02 21:09:53
1
user6775718048617
user677571804861. Tsyoon :
ke genenyunet behawla adii samnt zageyetew kemexas yewre abeba
2026-10-02 17:29:31
0
user655836527514
Hana Amanel :
liji kewoldk bohal giniynit arge alaqim ahun midiyant liwused woyim marfi liwused ist nigeryn mafti
2026-10-02 18:01:12
0
kakaka8194
ሳታወላውል አድርገው :
የሴጋ መዳኔት ንገሩኝ
2026-10-02 19:20:25
1
user8619660787754
user8619660787754 :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 14:26:51
2
kali127590
Boss 12 :
😁😁😁
2026-10-02 19:07:35
0
user11333042969306rshan
rshan :
🥰🥰🥰
2026-10-03 05:33:09
0
To see more videos from user @mother.com26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About