@abrehamkasahun193: መዝሙረ ዳዊትን ከመጸለያችን በፊት ምን እንበል? #መዝሙረ_ዳዊት #ልበ_አምላክ_ቅዱስ_ዳዊት #viral_video_fyp #creatorsearchinsights #ethiopianmusic

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 13:05:20 GMT
114098
32021
418
10789

Music

Download

Comments

yeablove1
MARTI ❤️ :
ነገ ስትል ገና አብሬ ፍክትት እላለሁ ተባረክ 👏🥰
2026-10-02 13:21:26
186
abrehamkasahun193
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ :
መዝሙረ ዳዊት ከመነበቡ በፊት በግዕዝ ነዓ ሀቤየ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል፤ በዓለ መዝሙር ሠናይ ወጥዑመ ቃል፤ ታለብወኒ ነገረ ወፍካሬ ኩሉ አምሳል፤ ከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል፤ እንዘ እፀርህ ወእብል...፤ በአማርኛ ደግሞ:- መዝሙረኛው የእስራኤል ንጉሥ ዳዊት ሆይ ወደ እኔ ና፤ጥዑም የሆነው ጣፋጭ የሆነው ፍቅር የሆነው ሰላም የሆነው መዝሙርህ/ጸሎትህ ሚስጥሩ እንዲገለጽልኝ ትርጉሙ እንዲገባኝ እየጮኩ እና እየተናገርኩ ድንግል ማርያምንም አመሰግናት ዘንድ ወደኔ ና፤እንደዚህ እያልኩም...ብለን ጸሎታችንን እንጀምራለን ማለት ነው።🙏🥰❤️✝️
2026-10-02 16:58:57
95
akeletazi
Yoni12 :
አሜን [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-02 16:30:26
0
24578732125656g
24578732125656g :
AMNE AMENE AMENE ❤️
2026-10-02 19:48:23
0
abrsh.tibeb
@abrsh :
emebete lbonahn atlewtew wedme 🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 18:20:54
0
yoni071621
~ :
የምንፀልየው የዕለቱን መዝሙር ነው ወይስ ሙሉን ከ 1-150 ነው
2026-10-02 16:45:23
17
user9757938515135
mina የኪዳኗ :
Elizaber yimasgen[Pray][Pray][Pray]
2026-10-03 05:23:32
0
naolog1
Naol :
Thank You bro ☦🙏🏻
2026-10-03 01:22:05
0
samesonayele2
samesha :
ነአ ሀብየ ዳዊት ንጉሰ እስራሌል በአለ መዝሙር ሰናይ ወጥኡመ ቃል ታለበወኒ ነገረ ኩሉ ሀምሳል ከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል እዘፅር ወእቀ🙏🙏🙏
2026-10-02 14:59:38
7
ethio.glamour
ethio glamour :
መዝሙረኛው የእስራኤል ንጉስ ዳዊት ሆይ ወደ እኔ ና የዚህን ጣፍጭ ሰላም ፍቅር የሆነ ፀሎት መዝሙር ትርጉሙን ትገልፅልኝና ታስረዳኝ ዘንድ ምስጢሩንም ይገባኝ ዘንድ እየጮህኩና እተናገርኩ ድንግል ማርያምንም አመሰግናት ዘንድ ወደ እኔ ና
2026-10-02 14:18:13
54
dangehiwot
Hiwot dagne :
ነገ ስትል ልብ ክፍል የምታደርግ ወንድማለሜ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብህ ያየከው የነካከው ሁሉ ይባረክልህ አብርሽዬ
2026-10-02 16:30:30
5
12love558
mamiiìi :
የኔን ልምድ ልናገር የዘወትር ፀሎት አደርጋለሁ ከዛ መዝሙር ከ ሰኞ ማክሰኞ የሚል የለውም የቻልሁትን እደግመዋለሁ ይወድስዋነሰ ደግሜ አመቃለሁ በማግስቱ ከቆምኩበት እቀጥላለሁ 🥰
2026-10-02 14:34:13
9
pomi.hareg
ሐረግ የፓሚ እና የሀሱ እናት 21 27 :
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን ባንተ ምን ያላወቅነው ነገር አለ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚ በፊት ቪድዮውን ሰርተኸው ስለነበረ ከዛ ወዲ ይህንንብዬ ነው ዳዊት የምደግመው ተባረክልን አንተን ለእኛ ለደካሞቹ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-10-02 13:43:13
12
user36685090951167
21😘 :
ה:የሕዝበ እስራኤል ንጉሥ ነቢዩ ዳዊት ሆይ! መልካምና ጣፋጭ፥ ፍቅርና ሰላም የተሞላ የዚህን ጸሎትና መዝሙር ምስጢር ትገልጥልኝና ታስረዳኝ ዘንድ፥ ትርጉሙንም አውቄ ምስጢሩ ይገባኝ ዘንድ፥ ስለ እሷ የተናገርከውን ትንቢት እያሰብኩ ድንግል ማርያምን በቃሌ እየጮሁኩና እየተናገርኩ አመሰግናት ዘንድ ወደ እኔ ና።
2026-10-02 14:56:07
13
ema.betelotishe
Ema betelotishe :
ቃለኅይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
2026-10-02 16:08:01
12
tequamgetahun
Tequam Getahun :
በፅሁፍ ላክልኝ ከፀሎት ከማድረጋችን በፊት ያለውን፡፡
2026-10-02 19:23:03
0
bertitadege
berit yakiru enat :
መዝሙረ ዳዊት በረከቱ አያልቅም ሒወቴን ቀይሮልኛል ተመስገን አምላኬ የዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 16:40:12
11
gualadwashikor
gual adwa shikor :
ኣባታችን ሆይ ብየ ነው የምጀምረው
2026-10-02 13:19:19
14
mahifamily12
betisha life21 :
አሜንንንንንንንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን
2026-10-02 14:02:55
5
user7735414834342
ሚካኤል አባቴ :
በአማርኛ ሚሤጁ ላይ ፃፋልኝ
2026-10-02 16:03:37
0
adi_walle
addise_walle/ :
አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
2026-10-02 16:46:53
1
bizu103mulat
selam mulat🦋 :
አብርሽ ውዳሴ ማርያም ነው ሚቀድመው ወይስ መዝሙረ ዳዊት ነው
2026-10-02 17:55:17
1
woreta_delala
Woreta_Broker ወረታ_ደላላ :
ስንጨርስስ ምን እንበል
2026-10-02 16:57:01
1
nigat.nunu
Nigat 12'19'21 :
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ግን በውስጥ እዚ እንዳይሰድቡኝ ነው
2026-10-02 15:57:46
2
fikresha.tsebay
fikresha tsebay :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ከልጁ ከወዳጁ ከልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ከሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም በዚህ ቀን ስም ዝክራቸው  ታስበው   ከሚውሉ ቅዱሳን ፃድቃን  ሰማዕታት  ዕለት ረድኤት በረከት ፀሎት ምልጃ ፍቅር ቃል ኪዳን ያሳትፈን ሀገራችንን በምህረት በይቅርታው ጎብኝቶ ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልሳት በዕምነታችን የፀናን አድርገን  ወንድማችን  ሁሌም ላንተ መልካም ተናጋሪውን አንደበት ዕድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 💒💒💒✝️✝️✝️🙏🙏🙏 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 እመቤታችን ሀገራችንን 💛💛💛💛      💛💛💛💛ሰላም አድርጊልን  🕊 💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤
2026-10-02 21:05:56
1
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About