@amejaasoyegebriel: ለ------------------------ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን "የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን" ነህምያ 2፥20 ጉዳዩ:- መካነሠላም ከተማ እየተገነቡ ላሉ ሶስት ትልልቅ ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግልን ስለመጠየቅ:- በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ ቤተክህነት ስር በመካነሠላም ከተማ እየተገነቡ ላሉት ሶስት ትልልቅ ግንባታዎች ማለትም 1ኛ. የመካነሠላም ቅድስት ኪዳነ ምህረት የአዳሪ አብነት ት/ቤት ባለአራት ወለል ህንጻ ግንባታ 2ኛ. የወደፊቱን የመካነሠላምን የህዝብ ቁጥር ታሳቢ በማድረግ 2,070 ካሬ ላይ አርፎ እየተገነባ ያለው የደብረሲና አሜጃ ቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ግንባታ እና 3ኛ. የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ መካነሠላም ካምፓስ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን እና የዩኒቨርስቲውን ማህበረሰብ አገልግሎት ግምት ውስጥ በማስገባት 1,080 ካሬ ላይ አርፎ እየተገነባ ያለው የሶዬ አምሳለገነት ቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ግንባታ ከፍጻሜ ለማድረስ በአካባቢው ምዕመናን ብቻ ገንብቶ ማጠናቀቅ ስላልተቻለ እና ለፕሮጀክቶቹ በተናጠል ድጋፍ ከመጠየቅ ይልቅ የምዕመናንን ጫና ለመቀነስ ጥምረት በመፍጠር እና ግንባታዎቹም ግዙፍ ስለሆኑ በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ የበጎ አድርራጊ የተቋማትን እና የምዕመናን የገንዘብ ድጋፍ የሚጠይቁ በመሆናቸው በአድባራቱ፣በደሴ፣በአዲስ አበባ እና በውጭ ሀገር ያሉ አስተባባሪ ኮሚቴዎችን በጋራ በማቋቋም ለሶስቱም ፕሮጀክቶች የኦን ላየን ገቢ ማሰባሰቢያ ዕቅድ አቅደን ፕሮጀክት ነድፈን ፕሮጀክቶቹ የደረሱበትን የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም በባለሙያ አሰርተን ወቅቱ ባፈራው ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ተጠቅመን በሁሉም ሚዲያዎች እየቀሰቀስን እና እያስተዋወቅን ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል። በመሆኑም መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/2019 ዓ. ም በደሴ ከተማ ለሚካሄደው የበየነ መረብ /ኦን ላየን ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እርስዎም የበኩለዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉና ፕሮጀክቶቹ ከፍጻሜ እንዲደርሱ እና ሃይማኖታዊ ግዴታዎን እንዲወጡ በታላቅ አክብሮት ስንጠይቀዎት ከልብ በመነጨ መተማመን ነው። የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ደብረሲና አሜጃ ቅዱስ ገብርኤል ፣ሶዬ አምሳለገነት ቅዱስ ገብርኤል እና መካነሰላም ቅድስት ኪዳነምህረት አዳሪ አብነት ት/ቤት 1ኛ. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000773750487 2ኛ. አብሲኒያ ባንክ 271050607 3ኛ. አማራ ባንክ 9900050962869 4ኛ. አባይ ባንክ 2531113088144011 ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን የቦረና ወረዳ ቤተክህነት ጽ/ቤት #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ደሴ❤ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral
አሜጃና ሶዬ ቅ/ገብርኤል ኪዳነምህረት አብነት
Region: ET
Friday 02 October 2026 14:50:23 GMT
Music
Download
Comments
user4561338111995 :
Amin Amin amin
2026-10-02 18:16:02
0
Arsema Shumet :
የኔ አባት በርከታችሁ ይደርብን ቆርኬ ቅድስ ሚካኤልንም አስቡልን
2026-10-02 17:12:56
3
211619@$@ :
የኛ አባት በረከታቸው ይድረሰን
2026-10-02 20:10:56
2
ayu man 4570 :
የኔ አባት በረከትወ ይደረሰኝ
2026-10-02 17:13:31
2
matriyana :
ደብር ማርያም tezengetalech
2026-10-02 19:42:39
0
kalkidan abera :
በርከተዎይደርብን
2026-10-02 19:00:03
1
abebaw :
አባቴ አሰረጂም እረሜ ይሰጥልን
2026-10-02 20:31:33
1
atinkut :
amen
2026-10-03 10:08:29
0
እማ እወድሻለሁ :
አሜን አባታችን እዲሜ ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-02 20:17:44
1
ቀራንዮ :
የአባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 20:01:29
1
Agegnehu wubetu :
የኛ አባት እረጅም እድሜይስጥልን🙏🙏🙏
2026-10-02 19:42:26
1
Gach Melaku :
የኛ አባት በረከት ይድረሰን
2026-10-02 18:36:03
1
Graphic Designer #1 :
Alen
2026-10-02 16:00:45
1
አስማማዉ :
🙏
2026-10-02 16:43:45
1
mule fker👑 መልካምነት ለራስ ነዉ🙏። :
አሜን እግዚአብሔር ይፍቀድልን
2026-10-03 07:33:58
0
ባምላኩ የሚኖር :
አሜን
2026-10-03 03:55:21
0
bura.A :
ብጹእ አባታችን መሰራቱ በጣም ጥሩ ነው፤ግን ብዙ ጊዜ የቤተክርስቲያን ማሰሪያ የሚውለው እና ትውልድ ላይ የሚውለው በጀት ፈፅሞ አይገናኝም። ትውልድ ላይ የበለጠ ቢሰራ ሳይለመን አስራቱ ብቻ ለመስራት ከበቂ በላይ ነበረ ነገርግን ኢትዮጵያ ላይ ሁሉም ቦታ ትኩረት ቤተክርስቲያን ላይ ጎልቶ ይታያል። ለምን?
2026-10-02 23:12:07
0
ግዜ ይሳቅልህ :
አሜን
2026-10-02 23:02:19
0
bieka :
አባታችን ደህና ነወት?
2026-10-02 19:25:13
0
ገብርኤል አባቴ :
በረከተወ ይደርብን አባታችን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 20:18:46
0
tegenebiset :
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
2026-10-02 19:33:35
0
Agegnehu wubetu :
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
2026-10-02 19:42:45
0
awoke :
አሜን
2026-10-03 01:29:54
0
user9725530185755 :
በረከትወ ይደርብን
2026-10-02 22:42:15
0
geni yemaryam lji⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 16:51:59
0
To see more videos from user @amejaasoyegebriel, please go to the Tikwm
homepage.