@mamefante31: ከፍቅረኛዋ የተላከ ሰርፕራይዝ እንደዚህ ነው ፍቅረኛ 😍part gift 31 #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #saudiarabia🇸🇦 #ሳኡዲ

Mame Gift 📦 (ማሜ ስጦታ
Mame Gift 📦 (ማሜ ስጦታ
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 02 October 2026 15:00:35 GMT
171317
8649
1791
1573

Music

Download

Comments

hananmuhammed76
HM :
ena demo iphone 17tiw meslogh
2026-10-02 20:41:19
0
lifeis.short15
𝐒𝐮𝐒𝐮 🧸🖤 :
እኔ ስወለድ እትብቴን አደለም እድሌን ነው የቆረጡት 😭💔🤣
2026-10-02 16:01:07
228
.608067
ዙዙ ነኝ ወሎ የዋ💚💛❤ :
ችርስ ተሰቱን ለማናቀው😁
2026-10-02 15:43:40
124
amlak877
Te.......g💚💛❤️ :
ብር ልላክልህና ከፍቅርኛዋ የተላከ ነው ብለህ ስጠኝ 😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-02 16:06:31
161
nura.nura595
Hነኝ ያሪየድዋ ቀበጥ🦋💝 :
ልጁቱ አይገበትም ነበር 🤣
2026-10-02 16:17:03
199
user6775058150734
ተመስገን🙏🙏🥺 :
የኔ ባል ይድፍህ🤣🤣🤣
2026-10-02 20:19:29
56
user9986883044615
😍ኡሙ ሀምዛ🥹🫶❤️‍🩹👑 :
ማሻ አላህ የኛ ወንዶች እማ እየስለጠኑልልን ነው 😁😁
2026-10-02 15:52:58
75
userwkd21i692w
user5276113917 :
where are u my husband make me surprise me
2026-10-02 21:06:54
0
rosy.rose711
Rodi Lucyo🎁 surprise delivery :
This is how you give people's gifts. make it a little bit surprising and interesting please.
2026-10-02 22:27:32
0
mylovem2170
✨ኤማሁስ ☦️✨ :
ዉጦ ዝም ይችን መልሶ መቀማት ነበር😳🤣🤣
2026-10-02 18:50:54
28
haymanot1385
Lij H,💫ታgaሿ🔥 :
ምናለ ብሩን ልኬለትኮ ገዝቶ የሚልክ ፍቅረኛ ባገኝ አሁንስ ወጉ ቢደርሰኝ😭🤣🤣🤣🤭🙌
2026-10-02 15:57:44
36
user402085653662
ብቸኝዋነኝ ተስፈኝዋ💔🚦 :
የኔ ካርድ ገዝቶልኝ ስንጣላ መልሽ አለኝ መለስኩለት ጌታን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-02 19:30:19
20
queen2366__
🦋fafi Queen🧕 :
እኔ ግን ኩበት እያጨሱ ነው የረገሙኝ 🥺🥺
2026-10-02 19:45:41
7
masti7446
430💚❤️💚❤️ :
qoyi lane man naw yamlklny😭😭
2026-10-02 20:04:42
0
truefat06
Titi unique🕊⚡️💡🐅 :
Medam bet men endetareg new 😂😂
2026-10-02 20:08:17
0
mixaye209
mesiye :
ፈጣሪዬ እኔስ ልጅክ አይደለሁምን😂😂መቼ ነዉ በረከቱ የሚደርሰኝ
2026-10-02 18:12:27
9
user4907530561818
ትንሿ ነኝ ያባቷ ልጇ :
እመኑኚ በራሧብር ነው ትንሹኮ ደሥ አላላትም😳😳😂
2026-10-02 20:25:41
10
fhj.dgh5
KØĶí 🦋 (12)☦️ :
ምን ጉድ ነች ፈገግ እኳን አላለችም😳
2026-10-02 20:48:22
9
semutii111
💐semu :
mulu asebeza new ende yezarewus😅
2026-10-02 16:07:44
5
user0newhfyxz5
እርግቧ🤨 :
እንኳን ፍቅርኛ ዘመድም የለኝ የሚልክልኝ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-02 15:33:41
64
user5380374040477
ኮኮቡ ራያ🌾🐅 :
ዉጦ ዝም ይችን መልሶ መቀማት ነበር😁
2026-10-02 18:11:40
38
user5733025901422
ጌታ ሆይ ደክሞኛል ቶሎ ዉሰደኝ :
ድስቲ ግጣሙ አያጣም ይባላል ታድያ እኔ ምንድነኝ ሳፋ ነኝ🧐🥺
2026-10-02 19:05:43
25
samrawit_22
𓆩𝑺𝑨𝑴𝑹𝒊𓆪🙇‍♀️✞ :
ለኔ ስጦታ መላክ ያሰባችሁ አበባና አሻጉሊት አልፈልግም 😌እሚበላ ነገር ይሁንልኝ 🙄😁
2026-10-02 20:17:30
12
selamawut1212
selam🌺 :
አሁን ጅንጀና ብጀምር ለመቼ ይደረሳል
2026-10-02 16:48:14
7
m...h798
Sajin HANi Ⓐ➶ⓙ :
እኛን ግን ማን አስደግሞብነው የትኛ ጉድጓድ ነው እድላችንን የቀበሩት😰😰😰😭😭😭😭😭
2026-10-02 17:54:18
6
To see more videos from user @mamefante31, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About