@chrstian262: #jesuschrist #bible #ethiopianorthodox #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #protestantism

Christianነኝ
Christianነኝ
Open In TikTok:
Region: US
Friday 02 October 2026 15:02:59 GMT
67058
6432
218
1665

Music

Download

Comments

user94912965
ጋ በር :
እኔ ራሱ እሶን እናቴን አዛኝቷን መደበቂያዬን እመቤቴን የካድኩበት ዘመን ዳግም አይመለስ
2026-10-02 19:45:37
325
plan.forlife
B.B :
ኦርቶዶክስ ሆይ እባካችሁ አንድ ሰው ኦርቶዶክስ ቢሆን ለራሱ ነው ባይሆንም የሚጎዳው እራሱ ነው። አንድ ሰው ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ ምንም አታሽቃብጡ። ኦርቶዶክስነት የፖለቲካ ፓርቲ ወይም የእግርኳስ ክለብ አይደለምና አድቡ።
2026-10-02 20:26:32
46
solomonworku57
s@ :
It’s not only about ማሪያም…ትልቁ ልዩነት በኢየሱስ ላይ ነው….በፕሮዎች ዘንድ የሚመለከው ሌላ አካል ነው
2026-10-03 05:24:57
27
tg__2160
Ye Mariyam Liji :
ተባረኪልኝ እኔ እራሱ ለስምንት ዓመት ጴንጤ ነበርኩ አሁን ግን ብዙ ተምሬ ኦርቶዶክስ ሆንኩ ተመስገን
2026-10-02 20:20:07
141
abeba5276
abeba :
የመስቀል ስር ስጦታችን ናት እመቤታችን
2026-10-02 19:26:07
78
huul46
Mekidelawt :
ታድለሸ እኛንም ልቦና ያብራልን🥰🥰🥰
2026-10-02 18:27:56
20
yemoges29
የ Moges ልጅ ❤ :
ወላዲተ አምላክ ፍቅሯን ታብዛልን 🥺🤍🤲
2026-10-02 20:35:45
25
maritu.seletete
ዙሪያሽ :
በጣም እሚገርመው መጀመሪያ እንዴት ነው ከኦርቶዶክስ ምትሄዱት 💔
2026-10-03 02:10:11
18
etel80
Holy Life :
አንቺ የገባሽን እውነት ፕሮቴስታንቶች ቢገባቸው ደስ ይለኛል
2026-10-03 05:37:13
12
zinashmoges8
ziz :
ላንቺ ልብሽን የገለፀልሽ እግዚአብሔር የሁሉንም ልብ ይመልስ
2026-10-02 22:07:35
25
lightqueen2112
Fikir 🍫🍫🍫 :
ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 04:50:56
22
2119kalikedan
እመ አዶናይ :
ያከበሩሽ ይክበሩ እመብራሃን 🙏 ከዚህ በላይ ልቦናሽን ልብሽን ታብራልሽ እህቴ
2026-10-02 19:37:34
16
madot.pastry
MaDot pastry :
ልበ ቅኖች እግዚአብሔር ቅርብ ነው!
2026-10-03 06:10:16
6
teshomemengstu288
teshomemengstu288 :
እህት የኔምታሪክተመሳሳይነው ኦርቶዶክስ ሚስጥርእውነትናት
2026-10-02 20:20:04
30
emmanuel50767
ዘ-Emmanuel :
"የጌታዬ እናት" ወዳጅ🌹✅
2026-10-02 19:46:40
40
ougusta
user3016812840848 :
[Pray][Pray][Pray][Red heart]
2026-10-03 02:19:27
0
frepk7
Frepk :
የእመቤታችንን ፍቅር ለሁላችንም ይደርብን 🙏
2026-10-02 21:05:44
11
siyoum_1
siyoum 21 :
welcome home
2026-10-03 05:53:16
0
qesis.solomon
Selihom Counseling & Rehab Cen :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-10-03 03:28:15
7
biniam_nega
Μπινιάμ :
ሁሉም ሰው መነዳቱን ትቶ ቢያነብ እንዲህ ይሆን ነበር።
2026-10-02 19:48:55
11
lidish13
ሊዲያ Lidish#LALA🙏🏽✝️MEHERET :
ቅመስዋት ፍቅርዋ በምድር ማር በሰማይ ያም ናት የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም
2026-10-02 21:30:54
6
chrstian262
Christianነኝ :
የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናሽ 🥰🙏
2026-10-02 17:22:42
6
chickenshopadama
ChickenMarket ዶሮ ገቢያ :
መፃሃፍ ቅዱስን ያነበበ ስው ከኢየሱስ ውጪ መናገረ አይችልም። ኢየሱስ ራሱ ሁሉም ስለ እኔ ተፃፉ ነው የሚለው።ዩሐብስ 5:39
2026-10-03 05:37:01
2
64646464martha
64646464@martha :
እኔ እናት አባቴን አከብራለሁ ጎረቤቶቼን ጓደኞቼን የስራ ባልደረቦቼን አከብራለሁ እወዳለሁ ። ማርያምንም በዚሁ መልኩ አከብራታለሁ እወዳታለሁ። ከዚህ ውጭ እሺ ምን አይነት ማክበር ነው የምትፈልጉት ? አለም እኮ ስለ እየሱስ ብቻ ነው የሚያወራው ስለ ማርያም አውርቶ አያውቅም በዚህ እንኳ አትረዱም ?
2026-10-03 08:05:48
0
drabrahamasha
Dr Abraham Asha :
Acts 4 አማ62 - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
2026-10-02 20:03:54
1
To see more videos from user @chrstian262, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About