@yitbe411: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #protestantmezmur #muslim

effoy9 Fan page
effoy9 Fan page
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 16:58:24 GMT
23483
1980
43
359

Music

Download

Comments

alemtsi122
Alemtsi :
አባታችንእግዚአብሔር የኑርልን
2026-10-08 11:15:31
1
user8153772968544
ሶሎምን እጅጉ :
አልጋባኝም
2026-10-03 17:20:39
1
natangetachew4
NatanGetachew :
ከአብራሃም እስከ ሙሴ የነበረው ትውልድ ራሱ እስራኤልዊያን ናቸው ወይም ታሪኩ ስለእስራኤል ህዝብ ነው እና ታዲያ እነዚ ሰዎች ሁለት እምነት ነበራቸው ማለት ነው፣ ሙሴ ከሞተ ከ500 አመት በኋላ የነበረውን የእስራኤል ንጉስ የነበረውን ዳዊትን ራሱ ዳውድ ይላሉ እና ዳዊት እስላም ነበረ? ይህ አይን ያወጣ ውሸት ነው፣ ሌላ ደሞ በአርኪዮሎጂ ባለሙያዎች እስቲ ከመሐመድ በፊት እስላም የሚል ቃል እንደነበረ ያስረዱን
2026-10-03 04:35:13
2
user46102028680393
💚💚💛💛❤️❤️ :
ኦርቶዶክስ ማለት እንኳን ለማያምኑት ለሚያምኑትም ጥልቅ ሚስጥር ስለሆነች ፈጣሪ ሲገልጽልህ ብቻ ሚስጥር
2026-10-04 02:12:34
1
tenaw33
tenaw33 :
በረከታችሁ ይደርብንአባየ
2026-10-03 15:25:41
1
shemket8
shemket :
ኦርቶዶክስ እምነቴን የጥት ነሽ የናትና አባቴ
2026-10-11 19:30:00
0
user7623779294173
user7623779294173 :
በረከታችሁ ይደርብን
2026-10-05 07:40:35
0
user32862996106663
Desalegn :
ማስረጃ አምጣ
2026-10-03 08:06:24
1
user7591668265553
Abubekr@L :
አላሁ አክበሪ
2026-10-06 12:22:03
0
user2218131621097
Kidus :
አባየ እድሜ ወን ያርዝምልን
2026-10-09 13:01:33
0
asnakech.getachew8
Asnakech Getachew :
እፎይ እግዚያቤሔር ቃለ ሂይወት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰
2026-10-03 10:56:13
0
k.d.t.d.m
K d t D m :
🙏🙏🙏💘💘💘abbate
2026-10-03 19:19:28
0
user2000237952529
ልኑርበሀገሬ :
እንኳንምኦርቶዶክስሆንኩተመሥገን
2026-10-08 17:46:23
0
siso21.21.21
ሲሳይ 21 mekasha444 :
2026-10-02 18:17:41
0
user9193984835547
ደምሴ መኮንን🥰🙏🥰! :
እናመሰግነሀለን🙏😍🥰🙏🥰🍇🍎🍏👌☝️😍!!!!
2026-10-04 14:20:34
0
mazegmail
mazu :
Efoy nigerew
2026-10-03 18:51:38
0
mule.mule58
Mule Mule :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 16:25:38
0
adeyemey137
Cho(ቾ) :
• እስልምና የተመሠረተው ክርስቶስ ወደ ሰማይ ካረገ ከ600 ዓመታት በኋላ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ በሙሉ ተጽፎ፣ አብያተ ክርስቲያናት በዓለም ዙሪያ ተስፋፍተው፣ የኒቂያና የኤፌሶን ጉባኤያት ከተደረጉ በኋላ ነው እስልምና በታሪክ የተገለጠው። ስለዚህ በታሪክ መድረክ እስልምና የቀደመ ሊሆን አይችልም። በኦሪት ዘፍጥረት 12፥3 ላይ እግዚአብሔር ለአብርሃም "የምድር ወገኖች ሁሉ በአንተ ይባረካሉ" አለው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ጥቅስ ሲተረጉም፦ "መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፦ በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ" (ገላትያ 3፥8) ይላል። • የአብርሃም እምነት ለክርስቶስ ወንጌልና ለክርስትና ጥላና መሠረት እንጂ ለእስልምና አይደለም። ነቢያት ሁሉ የተነበዩት ስለ ክርስቶስ መምጣት፣ መሰቀልና ትንሣኤ እንጂ ከ600 ዓመት በኋላ ስለሚመጣ ሌላ እምነት አይደለም።
2026-10-02 19:03:36
5
user93953755872776
Lidiya Temesgen :
እናንተ ናችሁ ወይስ ቁረዓን ነው የሚለው???
2026-10-04 05:04:45
0
melak.abebe3
Melak Abebe :
እግዚኦ ውሸት
2026-10-09 15:00:44
0
user8222149927588
Dr.Mardiya(pediatrician) :
ante uffey please follow abuheyder he will teach you more
2026-10-03 11:51:18
0
user8686399056345
derese bahru :
ታኮራናለህ አባ ገብረ ኪዳነ
2026-10-04 12:59:00
0
user7666972881424
ጎዶልያስ :
ኢየሱስ ማለት ምን ማለት ነው ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ማለት አደለም አዳምን የፈጠረ አደለምን? ታዲያ አዳም ሙስሊም ነበር እንዴ😁😁😁
2026-10-03 08:17:38
0
maagarsa7
maagarsa shawa :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 05:44:43
0
zenebe.hedshon
zenebe hedshon :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 17:10:00
0
To see more videos from user @yitbe411, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About