@nikatdaily1: ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉትን መልዕክት አያቹህት? ካስተዋልኳቸው ነገሮች... መሬት ላይ ካለው እውነታ እና ከህዝባችን የኑሮ ፈተና አንጻር ነገሮችን እንዴት አያችኋቸው? ከብሔር ፖለቲካ ወጥተን፣ የሁሉንም እኩልነት የሚያረጋግጥ ተቋማዊ ስርዓት ላይ ማተኮር ወቅታዊው መፍትሄ ይመስለኛል። የእናንተስ ትዝብት ምንድን ነው? ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። 👇 ሀሽታጎች: #ኢትዮጵያ #ትዝብት #ሀሳብ #አንድነት #ኢትዮጵያዊነት

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 17:22:24 GMT
133923
21453
436
2206

Music

Download

Comments

umusumi2
Fozia Abrar 🧕🧕🫅👸 :
ትዝብት ብቻ ነው:: እንደውም እኔ የታዘብኩት የጥላቻ ንግግር አለው ስሰማው ዘገነነኝ 🤔🤔
2026-10-02 17:43:14
134
kulchomekuanentwu
ዘ አክሱም ጊዮን። :
ወንድሜ እሱኮ 9 አመት ሙሉ እየቀለደነው
2026-10-02 17:42:07
206
alex825302
ⒶⓁⒺⓍ 8086 :
ትለያለህ ነው የምልህ ወላሂ🥰🥰🥰💪👑
2026-10-02 18:26:23
90
abubeker.asnake
ⒶⒷⓊⓀⒾ :
ፅምዶን ቀለል አድርጎ እያሸነፋቸው ነው ከብዶናል ማለት ያለባቸው እነሱ ናቸው
2026-10-02 17:52:21
36
ahmu.quality
Ahmu Quality :
ተልእኮ አንዳለህ ዛሬ ገባን
2026-10-02 18:49:10
18
emran4172
emran :
እልል ያለ ብሄርተኝነት ውስጥ ነህ
2026-10-02 18:23:19
12
hanna07314
zemi :
በጣም ትክክል ነህ
2026-10-02 17:47:16
25
benjhague
Benjhague :
he's confused
2026-10-02 20:55:44
0
kaluashu79
kaluAshu :
እኔ የሚገርመኝ ለመስቀል በአል መስቀል የተከለከለው የሀገሪቷ ባንዲራ ለእሬቻ በአል የአንድ ቡድን ባንዲራ መስቀል ምን ማለት ነው
2026-10-02 18:20:58
51
dagm.8.27
Dagm 8 27 :
ጀግና አንተ ብቻ ንህ
2026-10-02 19:18:59
8
nasiru1837
Lij Hsen :
DR Abiy king💪💪💪💪
2026-10-02 20:22:06
5
ornamentalfish21
Alex W. :
you quit different on doing narration
2026-10-02 18:14:45
0
danye.abee
malee abee :
inna minidargil
2026-10-02 20:23:57
0
tom.tem.tom
temu(WT) :
gobez nk ewnet ewnetun nw metaweraw
2026-10-02 19:00:45
0
foden7521
foden :
catalysts
2026-10-02 18:56:28
0
ortho12
💚💛❤️ :
ቀልዱ እስከ መጨረሻ አያልቅም😂😂😂
2026-10-02 17:47:19
7
user671179244398
user671179244398 :
ትክክለኛ ነው
2026-10-02 19:12:39
1
user493742538817
user493742538817 :
Always fault finder
2026-10-02 18:08:59
0
fentabil.yitayew
Fentabil Yitayew :
ትክክል
2026-10-02 17:50:00
7
abrahamwale69
Abraham Wale :
የኛ ጀግና ሽ አመት ኑርልን❤️❤️
2026-10-02 17:43:52
8
teshome.de2
ኬር ኣድ :
ትለያለክ💪💪💪
2026-10-02 19:22:27
1
usernuryeseid
Nuruseid :
ትክክል ገልፀህዋል ወንድሜ ጀግና ነህ
2026-10-02 20:25:47
3
mafuzi3
mafuizi tofiq :
Dr Abiy king 💪💪💪💪
2026-10-02 22:49:17
1
exclusive_abre
Exclusive_Abre💥 :
ጀግና ከየት መጣህ ።
2026-10-02 18:40:47
3
user1022347759283
Harmee koo :
Abichuu yichilal
2026-10-02 22:50:05
1
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About