@.zt.effect: #orthodox #CityTasteTest #fyp

⊹ Zt effect ⊹
⊹ Zt effect ⊹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 17:27:10 GMT
164268
21946
482
6528

Music

Download

Comments

habtsh97
Habtsh Alexo :
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሠው ሀይማኖት መሳደብ ድድብና ነው🥶
2026-10-03 04:22:42
575
abrahammekonen
አዳምጥ :
አይባልም እኔም ኦርቶዶካስ ነኝ
2026-10-03 05:36:41
152
133335y6
133335y6 :
as an orthodox we don't support such type of nonsense disrespect
2026-10-03 08:52:08
1
lij.feyo
➋➋ Abate :
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሰዉ አይማኖት መሳደብም ሆነ ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
2026-10-03 06:10:17
68
abinaabina91
abeni :
ካረቄ በዋላ የተዘመረ song😁
2026-10-03 05:10:26
83
birukti1112
birukti🌸 :
orthodox negh GN yesew haymanot mesadeb tkkl aydelem
2026-10-03 06:46:05
1
abtam.tizazu
Yemariyam💙💙 :
yiqir yibelik. hulachininim igzaber new ishi yefexeren yesew lij kibur new ishi yiqirta xeyiq tolo!🙏
2026-10-03 10:30:55
1
user6115056774620melona
ኢትዮጵያ አቢሲኒያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ኧረረ አይባልምም የምር አይባልምም
2026-10-03 06:41:53
50
natihaile12
nati :
አለም ሁሉ ይስማ ማርያም አማላጅ ናት🥰
2026-10-03 09:24:25
35
user2271668073765
መሳቅ ነው አመሌ :
አቤት መታደሌሌሌሌሌ ምክኒያቱም እኔ የማርያም ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 09:07:57
21
seblehii
sebli hii :
ትክክል
2026-10-02 20:33:39
54
user3074051448146
teddy man :
,ልክ ናችው[Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-03 04:12:43
1
psayko.16
psayko 16 :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሰው አይማኖት ሲነካ ደስ አይለኝም የኔንም ሲነኩ ደስ እንደማይለኝ ስለማወቅ።
2026-10-03 11:27:28
8
kiya212120
kiya2121 :
ምዝጋና ነው ወይስ ስድብ ነው የያዛቹ🤔
2026-10-03 12:07:11
6
sgdhfhfhfhbt6278
prenss👸🍫 :
2026-10-03 06:29:55
7
amare2873
Amare :
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏🥰🥰🙏1111111111🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 16:43:27
0
dead.pool223
ጨቡሌ :
መዝሙሩ አርፍ ሆኖ ግን ስድቡ ቢቀር ባይ ነኝ
2026-10-02 21:19:43
27
tihun02
tihun02 :
ኦርቶክስ ነኝ አልደግፈውም
2026-10-03 07:19:15
13
dawitkrbeegziabhe
דָּוִד :
ሮሜ12: 17 ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። *ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። *
2026-10-03 10:29:19
6
fkr21_1
ባሪያው :
ይቅር ይበልህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሌላውን ሀይማኖት መስደብ ነውር ነው እኛ ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሔር አርአያ እና አምሳል ነን ጴንጤም የእግዚአብሔር አርአያ እና አምሳል ናቸው ሰው የፈለገውን ሀይማኖት ማመን መከተል መብቱ ነው ጌታችን ነጻ ፈቃድ ሰጦናል
2026-10-03 06:07:12
6
ocpm4
ocpm💥 :
ቄስ ስለባረቀህ ሳይሆን እየሱስ ሲባርክህ ነው ክርስቲያን መሆንህ ሚታወቀው [Red heart]
2026-10-03 05:55:54
6
sisay.akele0
ጽዮናዊት :
ቀጥታ መሣደብ ጥሩ አይመስለኝም
2026-10-03 16:43:15
2
skya257
Tsinu :
ዘፈን መስሎኝ ነበረ🤣
2026-10-03 10:44:15
2
demis.geto0
@..𝕕𝕖𝕞𝕤𝕚 ☦️..👁.✌️ :
ይመችህ የኔ አባት
2026-10-03 11:09:11
1
biko.biko807
Biko Bikas :
የሰውን ሀይማኖት መንካት ነውር ነው ከአንድ ኦርቶዶክስ አይጠበቅም
2026-10-03 17:18:43
1
To see more videos from user @.zt.effect, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About