Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@semegndegu: የጋብቻ ቀለበት በቤተክርስቲያን #semegndegu #ethiopian_tik_tok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መንፈሳዊ_ትምህርት #ቅዱስጋብቻ
ሀ tube
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 17:50:21 GMT
15156
2306
37
273
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.3MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.64MB
)
Watermark .mp4 (
3.83MB
)
Music .mp3
Comments
kira_wiz :
እውነት ለመናገር ግዴታ ወርቅ መሆን አይጠበቅበትም እንደ ቤተክርስቲያን ስረአት ከሆነ ደሞ እራሷ ቤተክርስቲያን ናት ቀለበት ማዘጋጀት ያለባት የሰርጋቸው ቀን ለሁለቱም አዘጋጅታ ያደርጋሉ የጋብቻ ስርአቱ ከተፈፀመ በኋላ ደግሞ በንጋታው ይመልሳሉ ከዛ ለሌሎች ተጋቢዎች ደግሞ ያረጉታል ማለት ነው እና የጋብቻ ቀለበት ማድረግ በራሱ የቤተክርስቲያን ስረአት ወይም ህግ አይደለም ማለትም ቢኖርም አይጎዳም ባይኖርም ግዴታ አልነበረብ እንደ ስረአታችን ከሆነ ማለት ነው
2026-10-02 21:20:19
7
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት :
ቀለበቱ ፈርጥ ማይኖረው ወይም ቀለበቱ ክብ ብቻ መሆኑ፤ ክብ መነሻም መድረሻም የለውም ስለዚህ እስከ እድሜዬ ፍጻሜ ድረስ ከሞት በስተቀር ሚለየን የለም የሚል ትርጉም አለው
2026-10-03 06:24:03
2
Redina :
ኦርቶዶክስ እያንዳንዶ ነገሮ አውነተኛ እና ሚጥራዌ ነው ታድለን ግን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚደረጉት ነገር የሚሆኑት ሁሉ ትርጉም አላት ::
2026-10-02 18:05:28
6
ምቴ (አቡሽ) :
በግራ እጅስ ለምንድነው የሚደረገው
2026-10-02 17:58:05
3
endeshawabera325 :
ሠላምሸ ብዝት ይበል🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 04:49:45
1
kiwifina_ቅውፍና :
ቪድዮ ስሪልን
2026-10-02 18:22:14
3
hayal :
ቭድዮ ፈልጋለው
2026-10-02 19:19:56
1
ቃልኪዳን የማነ :
ምነው ጠፋሽ ? ትርጉሙን አላውቅም ግን ደስ የሚል ስሜት እንዳለው ይሰማኛል
2026-10-03 03:49:08
1
*ሳንታ*የቂርቆስዬ!!! :
አለን
2026-10-02 18:04:59
2
ሄኖክ :
ግዴታ ዎርቅ መሆን አለበት ከሌለንስ
2026-10-02 20:59:22
2
mercy :
ለመጋባት የጋብቻ ቀለበት ግድ ነው?
2026-10-02 19:05:02
1
maste🌸 :
እኔስ ብትይ የኔ እህት [Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-03 08:57:51
0
Alene Ale :
ስመኝ!
2026-10-02 18:20:05
0
ኤልቤቴል በርበሬ እና ሽሮ ወፍጮ ቤት :
leke neshe.yegabcha kelbet aywelkme yehe mister talke newe
2026-10-03 04:18:37
1
mehareni :
ኧረ የት አመጣሽው? ሲጀመር ቤተክርስቲያን እንዴት እንደምታደርግ ታቂያለሽ? ክብ መሆኑ ና ፈርጥ አለመኖሩ ምስጢር አለው ግን ቤተክርስቲያን አንድ ቀለበት ነው የምታዘጋጅ የነበረው
2026-10-02 21:09:07
2
ማየ ዮርዳኖስ ዘብሔረ አግኣዚ :
ተነተንሽው የጋብቻ ቀለበት አንድ ወጥ ለሁለት እንደሆነና እዚያዎ ቤተክርስቲያን ብቻ ለሥርዐተ ተክሊል ተደርግ እዚያው ቤተክርስቲያን የሚቀመጥ እንደሆነ ብነግርሽስ። ልማድ ሁሉ ሥርዐት ካልሆነና ሁሉም ካላደረገው አይባልም።
2026-10-02 19:43:05
2
ⒽⒺⓃⓄⓀ ⓬ ➁➀✨✨ :
ወርቅ በእሳት የወጣ ነዉ ባለትዳሮችም በምንም አይነት ችግርና መከራ ይጸናል አይለያዩም
2026-10-03 08:48:26
0
Abi :
ከወርቅ ብቻ ከየት ነው ምታመጪ ያለ መረጃ ነው ምታወሪው ወርቅ የሌለው ማግባት አይችልም ወደማለት የሚወስድ ነው በፈለገው ነገር ማረግ ይችላል እውነቱ ኢሄ ነው
2026-10-02 19:40:12
0
ሔቨን ኃይሌ :
🥰🥰
2026-10-02 18:56:53
1
ወንዴ :
🙏🙏🙏
2026-10-03 01:18:28
1
Sosina :
😳😳😳
2026-10-02 20:27:14
1
antenehteddy :
🥰🥰🥰
2026-10-03 01:37:38
1
Hemiii :
💯💯
2026-10-02 20:09:12
1
ⒽⒺⓃⓄⓀ ⓬ ➁➀✨✨ :
🥰👏🥰
2026-10-03 08:45:29
0
muluken tafesse :
👍🙏
2026-10-03 09:16:40
0
To see more videos from user @semegndegu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
M.I, JESSE JAGZ, ICE PRINCE, LOOSE KAYNON, BLAQBONEZ - CHOCOLATE CITY CYPHER #jessejagz #choccitymusic #rap #hiphop #miabaga #mi #cypher #lyrics #blaqbonez #aq #loosekaynon #iceprince #music #fyp
#recipes #EasyRecipe #cooking #DinnerIdeas #yummyfood #dinnermadeeasy #homecooking #homecookingusa #cookathome #cookingtiktok #recipesoftiktok #tiktokfood #Foodie #foodieusa #FoodLover #foodloverusa #foodinspo #foodinspiration #dailycooking #kitchenlife #homechef #quickrecipes
Show us your MILLION-PESO reaction if you win ₱1M! 💸😱 1️⃣ Join the #CAMONMillionReaction Buzz Challenge. 2️⃣ Use the branded sound and post a 15–20s video showing your best CAMON Million Reaction. 3️⃣ At the end of your video, say: “Pre-order CAMON SLIM 5G for a chance to win from the ₱2M total cash prize pool!” 4️⃣ Tag @tecnomobilephilippines and use #CAMONSLIM5G #MakeItLighter #CAMONSlim5GPreorder. 3 of the most creative entries will win a CAMON Slim 5G + MagBadge! 📱✨
bunda2 rambut anaknya ada yg masih botak gak ? cobain deh hair lotion kaya anakku ✨ #lou #louhairlotion #hairlotion #hairlotionbayi #rambutbayi
Bộ pjjama cộc tay cho bé trai bé gái xinh lắm mấy mom #thoitrangtreem #nhalem #bodo #dodoimevabe #xuhuong
مزعل فرحان ( ماتسمع ندايه )
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy