@tekeshtax2121: የተሻሻለው የገቢ ግብር ደንብ vs የአከራይ ተከራይ ግብር #tax#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

Tekalign Tax &BusinessAdvisor
Tekalign Tax &BusinessAdvisor
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 18:08:54 GMT
35228
679
50
315

Music

Download

Comments

911xyz
Mr. Yes👍 :
Could you please share the new regulation file? Thanks.
2026-10-03 16:08:39
1
user34647310
user4814787729544 :
thabk you. very nuce info
2026-10-03 12:13:24
1
selam.jemal3s
Selam Jemal3s :
minm kenashe yelm cherashe chemerw new ykefelnew derja l
2026-10-03 05:34:34
1
binloal
Bin_loal :
10 bet kehones yalen?
2026-10-03 06:07:13
1
shtizazu
user7845444063376 :
share the doc
2026-10-03 12:15:48
1
tutu27606
Tutu :
እንዲህ ከንፋስ በፈጠነ ሕግና ደንብ እየተለዋወጡ ሕዝብን ለማደናገር የሚደረግ ድርጊት ሊቆም ይገባል። አሁን ይሄን መረጃ ሰጥተህ ሳትጨርስ ተቀይሮ ታገኘዋለህ። የት አገር ነው እንዲህ ግራ የገባው ንገር የታየው። ሲጀመር የጣራና ግድግዳ እንጂ አከራይ ተከራይ ግብር የትም አለም ተሰምቶ አያውቅም።ጭራሽ ይሄ ግብር መሰረዝ ነው ያለበት።
2026-10-03 05:37:55
3
mikemyers_420
Wolverine :
አመሰግናለሁ ለመረጃው:: አዲሱን ተመን ሰንጠረዥ የት እናገኛለን/ share አርገን?
2026-10-03 03:34:25
1
haile_1888
Haile_1888 :
ደረጃ ሀ የሆነ ግብር ከፋይ ሂሳብ መዝገብ አልይዝም 20%(ከላይ የጠፃፍከውን ወስጄ ነው) ወጪ ብቻ ተይዞልኝ ልስተናገድ ማለት ይችላል?
2026-10-03 07:20:14
1
salahaliabdella1
Salah Ali :
ስሌቱ እንዴት ነው የኔ አመታዊ ገቢ 1,874,880 ነው?
2026-10-03 10:01:43
1
bettybetty1975
betty :
ለደረጃ ሀ ምን ተወሠነ?
2026-10-03 03:07:18
2
wede.legesse
Wede Legesse :
2400.000
2026-10-03 05:15:48
2
marrut793
Gemechu Desta Hagos // ገመቹ ደስታ :
በአመት 3ሚሊየን ገደማ ገቢ ያለው ቤት ሒሳብ መዝገብ ለመያዝ ይገደዳል ወይ ?
2026-10-02 23:32:53
1
zerubekele09
zeru bekele :
ሠንጠረዡን አሳየና
2026-10-03 06:55:35
1
netsant12
Netsanet :
የ 2017 አዋጅን ነው ወይስ አዲስ መመሪያ?
2026-10-03 12:34:01
1
abera.lema30
Abera Lema :
ደረጃ ለ የሚሸፈነው ግዜ አልፏል አሁን ስላለው ብታስረዱ ይሻላል ማለትም ለደረጃ ሀ
2026-10-02 23:53:42
3
abdiallh68
Abdumohamed@68 :
ይህስሌት:በክልልአይሰራምውሸትነው።
2026-10-03 13:21:55
0
user4396998181968ruth
ሪሀብ ፍቅር ነች :
ለነሱ ቅናሸ ሆነ አከራዮች እኛለይ 8000ተከራይቼ የነበረውን 25000አያከራአሱ ያሰመዘገበው 12000ነው መጨካከነ
2026-10-03 16:38:28
1
saba78867
dagi :
lemndenw gin be ye weru memriya ena awaj miyawetut
2026-10-03 04:56:18
2
omu.sara
hawi :
ለቤት አ ቢቀርሰ🤣
2026-10-03 02:56:34
1
bukyo.saka5coffee
bukayo saka :
ግብር ከቀነሱልን እና ካላስከፈሉን የቤትኪራይ ጭማሪ ይቀር ነበር የእውነት ማለትነው የቤትኪራይን ያናረው የመንግስት ጣልቃ ገብነትነው
2026-10-03 09:58:10
1
tadele.wada6
Tadele Wada :
መልካም ነገር ነው
2026-10-03 04:04:25
2
ageritukebede
margerita :
እኛሰ ቆርቆሮ የምንአከራየ በወር30ብር ነወገቢበአንድአመት 25 ሺብርነዉየምንከፍለወ
2026-10-03 00:31:42
1
aklilu.solomon3
Aklilu Solomon :
ደንቡ ፀድቆ ነበር ግን አሁን እያስከፈሉት ያለው 70.000×12=840.000×65%=546.000 ×35%=191.100-18000=173.000+9000=182.000 ክፈልአሉኝ እኔም ተከራክሬ ነበር መልስ የለም ምን ላድርግ።
2026-10-03 19:47:18
0
truthprevail5
Truthprevail :
ይኸውልህ ወንድሜ እንደ አገር ውስጥ ሌባ መስሪያ ቤት የለም ! ከቤት ኪራይ 50 ከመቶ ብቻ ነው ሲያስከፍሉ የነበሩት ያልከው ፈጽሞ ውሸት ነው ! መሬት ላይ ያለውና ደማችንን እየመጠጡ ሲያስከፍሉን የነበረው ከሚከራየው የወር ገቢ 65 ከመቶ በመውሰድና በ 12 ወራቶች ከተባዛ በኋላ በሚገኘው ስሌት 35 ከመቶ ታክስ እያሰሉ ሌሎችን ተጨማሪ ክፍያዎችን ነው ሲያስከፍሉን የነበረው ! ለምሳሌ 50,000 ሺህ ብር የሚከራይ ሌሎች ክፍያዎችን ጨምረው እስከ 128,000 ነው የተቀበሉን ! እና አሁንም አናምንም ከህግ አውጪው ጨምሮ ሌባና አታላዮች ናቸው ! ህግ አወጣን የሚሉት ሌላ መሬት ያለው ሌላ ! ይሄን ሄደህ መጀመሪያ ግብር አስከፋዮች ጋር ሄደህ አጣራ ! በእነሱ ሌብነት ዘራፊነት ምክንያት ነው የቤት ኪራይ እንዲወደድ የሆነው ! የመንግስት መስሪያ ቤት እንዴት እንዲህ ትላለህ ትለኝ ይሆናል ? በስንት ባልተከፈለ ብድር የተሰራ ቤት እንዴት እዳ ይከፈል ? የቀማኞች ቀማኛ የሌቦች ሌባ ናቸው የሚናገሩትን ፈጽሞም አናምንም መሄጃም የለንም !
2026-10-03 21:06:50
0
shalom20166
Yonas Hailu :
ለምሳሌ ለቢሮ ለተከራየነው ቤት በአመት 960,000 የምንከፍል ሲሆን ክፍያ ስንፈጽምለት 3% 28,800 ዊዘሆልድ አድርገን ከፈልነው። አሁን አንተ በምትለው ደግሞ የ960,000 50% 480,000 ሲሆን 5% ታክስ 24,000 ብቻ ነው። ስለዚህ የቀነስንበት ዊዝሆልዲንግ ታክስ መክፈል ከሚገባው ታክስ በ4,800 ስለሚበልጥ ይሄ እንዴት ነው የሚታየው?
2026-10-03 13:52:16
0
To see more videos from user @tekeshtax2121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About