@addismereje2019: #breakingnews #viralvideo #EthiopianNews #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏

Addis Mereja🌍📡
Addis Mereja🌍📡
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 18:13:36 GMT
95353
5002
114
4905

Music

Download

Comments

yosicollection1
Jewellery🥰🥰🥰 :
ማስፈራራት ስድብ እንዲሁም ምትም ጀምረዋል የግል ት/ቤቶች .
2026-10-03 04:01:21
56
keeulee
♐ keeulee ♐ :
ቅርፅ ማስወጣት አይቻልም አላለም አንዱ ነሆለል!
2026-10-03 03:15:12
74
deix1117
Deborah :
በዙሪያው አሽሽ የሚሸጡትስ!? ህግ ይከበር
2026-10-03 04:11:22
9
aronfaris7
Aron Faris Yali 7 :
ት/ቤት እኮ ያሉት አስተማሪዎች መማር በጣም ይቀራቸዋል 100%
2026-10-03 01:45:51
18
ermias.2.4.2
Ermias kifle :
Are lgna astemariwch adrsulachew ligelun eko new
2026-10-03 04:37:41
0
skat33793
skat :
ellllililililililililililil lik new lik new awo anikoretim
2026-10-03 03:51:46
4
yile.emush
yile$ :
እሄኮ የቤተሰብ ሀላፊነት ነው
2026-10-02 20:48:39
44
kuzmi1029
HAYU :
ውይ በተለይ የግል ትምህርት ቤቶች አሰቃዩን ከበር ያባርሩና ለሳምንት ይቀጣሉ ለማን አቤት ይባል
2026-10-03 03:28:39
11
creater.serch.insi37
creater.serch.insight :
ስርዓት የማያከብሩ ተማሪዎች ከማባረር ይልቅ ለወላጆቻቸው ስልክ ደውሎ እንዲረከቡ ቢደረግ
2026-10-03 03:42:13
5
libeambessa
ልበ-አምበሳ :
Very true 👍
2026-10-03 03:58:42
0
hebeshawomen02
Hiwi :
እኛጋር እኮ በቀን ቢያንስ 20 ተማሪ አይገባም
2026-10-03 04:39:39
1
kukushaneba
selamina19 :
@British International schools
2026-10-03 04:29:27
0
kiy.emu
Emu :
ደሞኮ የደንብ ልብስ ሳይሠጥ እኮ ነው አላሟላችሁም ብሎ የሚያባርረው
2026-10-03 04:23:28
2
ellyhoha
@ GOD IIS GREAT :
አዎ ት/ቤቶች በተማሪዎች ላይ ያልተገባ ቅጣት ያስተላልፉሉ ሀይ ሊባሉ ይገባል
2026-10-03 02:52:08
4
seniamu12
me :
ትምህርት ቤት በተለይ የግል ሀላፊነት የጎደለላቸው ናቸው ገንዘብ ከመቀበል ውጪ
2026-10-02 21:46:08
10
tabor.net
Beshilo_Tabor.Network :
እንኳን እንደዚህ ብላችኋቸው እንደውም አስቸጋሪ ሆነዋል።
2026-10-03 02:12:07
2
omu.sara
hawi :
እውነት ነው
2026-10-03 02:54:27
4
tadesseayele1
Tadesse :
ትልቅ ውሳኔ ነው ትውልድን የሚያንፁ ሳይሆን በዳይ ሆነዋል ሀይ ሊባሉ ይገባል በተለይ የግል ትምህርትቤቶች ።
2026-10-03 01:13:03
3
temesgn.aragie
Temesgn Aragie :
ሲጀመር ትምህርት ቤት እውቀትን ብቻ ሳይሆን ጥሩ ዜጋን ማፍራት ነው ለዚህ ጉዳይ ስብሰባ መቀመጡ በራሱ መውደቅ ነው
2026-10-03 02:26:11
7
habmelquara
Habitie ✅ :
በጥቃቅን ምክንያት ይላሉ እንዴ አሰባችሁታል ጸጉር ቢፈቀድ ግማሹ ግማሹ ራስታ ነው የሚሆን በእርግጥ በጣም የሚያበዙትም አሉ ግን ሕጉ አይከፋም ጥሩ ነው ለተማሪዎችስ ጸጉር መቆረጥ አካል ማጉደል ይመስል ለምን አይቆረጡም ምን ችግር አለወ
2026-10-03 04:37:01
0
selu_87
ሰላም ውቕሮ :
ቁጥጥር የለውም
2026-10-02 21:05:45
1
seni520
senilove :
ትምህርት ህግና ደንብ ድስፒልን አልነበረውም እስከ ዛሬ ለምን ለተማሪዎች አድስ ሆነ አሁን ቤተሰቦቻቸውም ይሄንን ህግ ማወቅና ማስተግበር አልባቸው
2026-10-02 20:41:20
4
betiiii72
betiiii :
betam tekekel
2026-10-03 01:52:05
1
zemedeagegenhu
🎀እንዝርት የባህል አልባሳት 👗 :
አወወ
2026-10-02 20:46:26
0
maschalb
መንዜው :
በብዙ ሺ የሚቆጠር ተማሪ ያለበት ት/ቤት ተማሪ ሄኖ ዩኒፎርምና መታወቂያ ከሌለው ተማሪ ስለመሆኑ በምን ይታወቃል?
2026-10-03 04:09:24
1
To see more videos from user @addismereje2019, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About