@lsaneyaredawyan8105: #creatorsearchinsights #breakupwithtako ከ 21 ጀምሮ @ ዲያቆን ፍቅረ ሥላሴ

ልሳነ ያሬዳዉያን ሚዲያ
ልሳነ ያሬዳዉያን ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 18:32:28 GMT
9287
928
20
73

Music

Download

Comments

lsaneyaredawyan8105
ልሳነ ያሬዳዉያን ሚዲያ :
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ጠዋት ማታ ያለ መሰልቸት እያስተማሩ ያሉ ውድ መምህራችን ናቸው ። ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርተዋል ፣፣እድሜና ጤና ለመምህሬ እመኛለው መልካም የአገልግሎት ዘመንም ይሁንሎት 🙏🙏
2026-10-02 18:43:54
19
mr.liul.moges
Mr Liul moges :
የማኅሌትን ጣዕም ወድጀው እንድቀር ያደረጉኝና ሀ ብየ የተማርኩባቸው መምህሬእድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
2026-10-03 07:13:08
3
yohannesbayu0
yohannes bayu :
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
2026-10-02 18:43:43
4
aklelebrhen
አኬ የሊቁ ልጅ ❤❤ :
ስላየዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል ለኔም መምህሪ ናቸው ሙሉ በኩለሄ የኔታ ዮሀንስ አይትህትና ከቦሮ እማሲያሳምሩት አፊን ከፍቸ ነብር የማያቸው አይጎንደር ማህፀነለምለሟ 100000ይኑሩልኝ አባቴ መቅደሰ ማርያም ትዝታየ አያልቅም ከየኔጋር ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-02 20:55:29
2
gigi.catering
Gigi Catering :
የኔታ የምወዶት አባቴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 09:30:02
0
netsi639
netsi2127 :
የኔታ መምህራችን ኣምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 19:15:42
1
hdat_yrmaryamlij
hdat_yrmaryamlij :
የኔ አባት ረጅም እድሜ ኑሩሉን
2026-10-21 05:00:19
0
user7190293494236
Gebre :
የኔ አባት እንዲሁ ያብዛችሁ
2026-10-10 14:11:31
0
user53381999301265
Johnny :
መምህሬ የትህትናው ባለቤት የመቅደሲቱ እንቁ ሰላምታየ ይድረስወት
2026-10-02 20:35:58
0
emee_76
Emee :
አባታችን ልጆቻችንን የእግዚአብሔር ቃል ሰላሰተማሩልን እናመሰግናለን
2026-10-02 20:03:29
0
emebet5203
Emebet :
🥰🥰🥰የኔ አባት እድሜ ይጥልኝ
2026-10-05 06:00:14
0
tseada24
Rigb Tseada :
የኔ ወርቅ አባት 1000 ዓመት ይኑሩልኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 10:32:39
0
user4471113790728
ሆሴዕ :
በእውነት አቤት ትትና 6 ድጓ የሚማሩ ተማሪዎች አሏቸው
2026-10-02 18:50:05
3
nanii54734
nanii :
🥰🥰🥰
2026-10-02 18:56:13
1
user9918477055384hana
@Hani 12 21 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 21:29:38
0
misrak121921
Misrak121921 :
🥰🥰🥰
2026-10-03 07:44:25
0
tegeg2127
ኦርቶዶክስ (ortodox ) :
🥰🥰🥰
2026-10-03 05:08:17
0
mik.ye.abyeliji
MIK+Mikael :
🙏🙏🙏
2026-10-02 18:36:15
0
user61852771378720
ዞሲማስ :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 11:50:17
0
To see more videos from user @lsaneyaredawyan8105, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About