@andu_tena: የሥራ ማስታወቂያ | ​በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር North East/ Central Command Level-3 Military Referral Hospital ለሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ​📋 የሥራ መደቦች ዝርዝር ​1. የህክምና ሙያ - 103 ቦታዎች ​1. አኔስቴሲያ ፕሮፌሽናል (Anesthesia Professional) ​ብዛት: 04 ​ተፈላጊ ችሎታ: በአኔስቴሲያ ፕሮፌሽናል ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ ዜሮ (0) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ። ​2. ጤና መኮንን (Health Officer - HO) ​ብዛት: 08 ​ተፈላጊ ችሎታ: በጤና መኮንን ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ ዜሮ (0) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ። ​3. ኢንቫይሮንመንታል ሄልዝ ወርከር ​ብዛት: 02 ​ተፈላጊ ችሎታ: በኢንቫይሮንመንታል ሄልዝ ወርከር ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ ዜሮ (0) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ። ​4. ICU ነርስ (ICU Nurse) ​ብዛት: 06 ​ተፈላጊ ችሎታ: በ ICU ነርስ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ ዜሮ (0) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ። ​5. ኦአር / ስርጅካል ነርስ (OR / Surgical Nurse) ​ብዛት: 03 ​ተፈላጊ ችሎታ: በኦአር (ስርጅካል) ነርስ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ ዜሮ (0) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ። ​6. ነርስ ፕሮፌሽናል (Nurse Professional) ​ብዛት: 76 ​ተፈላጊ ችሎታ: በነርስ ፕሮፌሽናል ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ ዜሮ (0) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ። ​7. ክሊኒካል ነርስ (Clinical Nurse) ​ብዛት: 04 ​ተፈላጊ ችሎታ: በክሊኒካል ነርስ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ/ች፣ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ያለው/ላት፣ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት። ​2. የድጋፍ ሰጪ እና የአገልግሎት ሰራተኞች - 142 ቦታ ​1. ፅዳት ሰራተኛ (Cleaning Staff) ​ብዛት: 70 (ሴት) ​ተፈላጊ ችሎታ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ለሥራው የተሟላ እውቀት ያላት። ​2. አስተናጋጅ ሰራተኛ (Waitress) ​ብዛት: 40 (ሴት) ​ተፈላጊ ችሎታ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ለሥራው የተጋነነ/የተሟላ እውቀት ያላት። ​3. እንጀራ (ዳቦ ጋጋሪ) (Baker) ​ብዛት: 08 (ወንድ) ​ተፈላጊ ችሎታ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ለሥራው የተጋነነ/የተሟላ እውቀት ያለው። ​4. ሊጥ አቡኪ (Dough Mixer / Baker Support) ​ብዛት: 10 (ሴት) ​ተፈላጊ ችሎታ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ለሥራው የተጋነነ/የተሟላ እውቀት ያላት። ​5. አራጅ (በግ/ከብት ዓራጅ) ​ብዛት: 04 (ወንድ) ​ተፈላጊ ችሎታ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ለሥራው የተጋነነ/የተሟላ እውቀት ያለው። ​6. ሁለገብ ሰራተኛ (General Support Staff) ​ብዛት: 10 (ወንድ) ​ተፈላጊ ችሎታ: 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ የ0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እንዲሁም ለሥራው የተጋነነ/የተሟላ እውቀት ያለው። ​📍 የመመዝገቢያ ቦታ እና ጊዜ (Registration Details) - ​የምዝገባ ቦታ: ኮምቦልቻ Level-3 ሆስፒታል ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ( ካምፕ) - ​የህክምና ዘርፍ የምዝገባ ጊዜ: ከ 18/01/2019 ዓ.ም እስከ 24/01/2019 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት - ​የድጋፍ ሰጪ ዘርፍ የምዝገባ ጊዜ: ከ 21/01/2019 ዓ.ም እስከ 25/01/2019 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት - ​የፈተና ቀን እና ሰዓት: ° ​ለህክምና ዘርፍ፡ 25/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ° ​ለድጋፍ ሰጪ ዘርፍ፡ 26/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ​⚠️ ማሳሰቢያ (Notice) ​ተወዳዳሪዎች ለመመዝገብ ሲመጡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው። ​ተወዳዳሪዎች ለፈተና ሲቀረቡ ማንነታቸውን የሚገልፅ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው። ​የታደሰ የሙያ ብቃት ምዘና (COC) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ግዴታ ነው። ​በምዝገባ ወቅት ያልቀረበ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም። ​ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ተወዳዳሪዎች በሲቪል ሰርቪስ መመሪያ መሠረት የሚስተናገዱ ይሆናል። #መከላከያ #ጤና #ኢትዮጵያ

Andu - HIVN
Andu - HIVN
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 18:33:11 GMT
24134
571
27
53

Music

Download

Comments

user3515702176140
Endris Yimam :
እሥከመቸ ነው
2026-10-03 09:14:44
0
zizu25725
ziyad :
laboratory technician yelem kale 5 year experience alegn
2026-10-03 11:54:06
0
user9593792801652
Ronal do :
ok
2026-10-03 00:35:01
0
abbscpho
Abraham :
duty alewu wey
2026-10-04 16:28:15
0
user8866925423571
useraarega zesllam :
ሰልክላክልን
2026-10-04 06:19:15
0
gojamew70
M ጎጄው 👈👈👈 :
ሔት ነው
2026-10-03 12:27:22
0
tikur.sew162
adonay 2030 :
የውሸት ነው የእውነት
2026-10-03 05:49:32
0
abela.etiopian04
ሰው ቢለን ጊወርጊስ :
ምዝገባ እስከ 24 ነው የሚለው እና ቅዳሜ ጠዋት 4;00ሰአት ድረስ ብቻ ተደረገ???
2026-10-03 14:17:08
0
sebsbiebelachew0gmail.co
@እመን በፈጣሪህ :
እኔ አለሁ ላብቴክኖሎጅስ
2026-10-03 06:26:55
0
.1147815
ፍቅር ናት እናት 🩺 :
ምን ላይ aplay እናርግ ላብራቶሪ
2026-10-03 16:43:09
0
abirsh226
አብርሽ❤❤️ጎጃሜዉ🇧🇴🇧🇴🌹 :
አሀ
2026-10-03 05:17:49
0
niguse.chekole
ንጉሡ 44 :
የምወደውን የውትድርና ሙያ የተውኩት በኮንቦልቻ ሆስፒታል ውስጥ በሚሰራው ስርቆት እና ዘረኝነት ነው ።ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
2026-10-03 00:58:37
1
fanongfd
bekalu workneh :
ples yemitakew kaleh kebotaw asimezigbegn woletahin ekeflalehu
2026-10-02 19:27:53
0
niguse.chekole
ንጉሡ 44 :
ኮ/ል ህሩይ አለማየሁ ፣ሻ/ል ገዳ ሮባ ho፣ ሻ/ል መላኩ ገብረ ማርያም ho ፣ሻ/ል ደሳለኝ ላብራቶሪ፣ መቶ አለቃ ወለላው ነርስ ፣መ/አ መድሀኒት ላብራቶሪ፣ አ/ቃንጉሴ ቸኮለ ho የት እንደገቡ አይታወቅም ? ኮ/ል ክበበው ገዳ አንባ ገነን ዘረኛ ነው ።መጀመሪያ ለሀገር ላባችንን ደማችንን ውድ ጊዚያችን ለሰጠነው በሆናችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ የሴራ ፖለቲካ የምሁር አምሮን ያደማል ያማ!!!!!
2026-10-03 01:10:05
0
alhamdulilahi641
alhamdulilahi :
🥰🥰
2026-10-03 13:57:12
0
aregaabate1
A2 :
👏👏👏👏
2026-10-03 04:58:26
0
mekidestarekegn2
mekidestarekegn69 :
😳😳😳
2026-10-03 08:49:09
0
bayichilu.tenaw5
Bayichilu Tenaw :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 18:44:28
0
To see more videos from user @andu_tena, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About