@.a310001:

ቸርካሹ📣 📌 🏊🏊🏊🎧😁
ቸርካሹ📣 📌 🏊🏊🏊🎧😁
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 18:42:01 GMT
91839
2926
349
265

Music

Download

Comments

eyerus0015
Ey የጎንቸዋ የጀግኖች እህት💝💝🇲🇱 :
ምድነው ይህ ሁሉ ጠላቻ ምድነው ችግሩ የወሮሞን ብሀል አብሮ ሥለ አከበረ ነው አማራዬ ዘረኛ አይደለንም እኳ ለማንኝውም ልጁን ተፋቱት ፍቅርን ነው ያሣየ እንጂ ጥላቻን አይደለም
2026-10-03 04:04:59
28
erk..zemene
Erknew,zemene :
ይህልጅ የሀገር ኩራትነው በበኩሌ የራሱን ባህል አክብሮ የሌላሰው የሚያከብር ምርጥ ኢትዮጵያዊነው
2026-10-03 04:09:48
26
andu5725
andu ጎጃሜው :
ቆይ ግን ምን ሆናችሁአል ይህ እኮ ገና ታዳጊ ልጅ ነው ምን አድርግ ነው የምትሉት እሱ ንጹህ ኢትዮጵያዊ የው ለቀቅ አድርጉት ምንም ጥፋት የለበትም
2026-10-02 20:36:26
115
lulitabel6
lidya :
yefeterewu geta egziyabher yawkeletal
2026-10-03 05:11:53
0
walighe0
ጌታ ሆይ እናቴን ጠብቅልኝ :
አይባልም አማራ እኮ ከአገዛዙ ጋር እንጂ ከብሄር ጋር ጥላቻ የለውም ጎበዝ ይህ ከሆነማ ከሌሎች በምን ተሻልን አስተውሉ ቅናት ነው እሚመስለው እንጂ ይህ ድርጊት መጥፎ ሆኖ አደለም እዲያውም ሊበረታታ ይገባል ማርያምን...
2026-10-03 03:46:59
15
abebemengst0
Gedamu :
አባይይን ቢሻገር ውርድ ከራሴ
2026-10-02 20:23:32
81
user22816349854883
ያጣሰው መልክ የለውም😢🇪🇹🦅 :
ይሄልጅ አድነገር ቢሆን አማራነቴን አስረክባለሁ😁
2026-10-03 01:00:56
55
oromya20
UNITED OF OROMYA :
አንተ ከጠላህው እኛ እንፈልገዋለን እንወደዋለን
2026-10-03 04:40:54
7
filimon.ye.ako
filimon ye ako :
gudifecha srreat slalen ke manem belay adergen enasadegewalen,agintenew nw yawem real ethiopiyawi yehone hetsan,🥰🥰🥰🥰🥰🥰 pls agezut
2026-10-03 05:04:32
2
biruk.alex08
biruk Alex :
no comeback
2026-10-03 04:53:47
0
user6002843772320
tefe :
really??? what a shame!😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-10-03 04:38:15
0
user3178280609196
Endalk :
የስነ ልቦና ጦርነት በህዝባችን ላይ ከፍተል።
2026-10-02 19:57:50
32
low25470
@low2 :
shashemane darsk dewulilgn welhi
2026-10-03 05:26:03
0
ge24245
Ge2424@$ :
አይመለሰሳትም
2026-10-02 20:39:43
20
user388020324
tese :
በጉድፈቻ ይወስዱታል አይዞአችሁ ሁለም በምክንያት ነው
2026-10-03 00:21:41
8
baroke561
addis abeba :
yena selaye newe
2026-10-03 02:42:24
0
muba06720
ሻማክ ⭐️🌙 🇬🇳🇪🇷 ⚔️ 🗡 :
በትክክል
2026-10-02 20:29:19
23
nigatu0782
Nigatu :
የሚመካ በእግዚያብሔር ብቻ ይመካ👏👏
2026-10-02 20:56:19
11
asaye.melkamu4
one day all off pass :
ምን አደረገ መብቱ መሰለኝ
2026-10-02 20:31:25
16
libyapower5
༒☬ 𝑳𝑼𝑫𝑶 𝑴𝑨𝑺𝑻𝑬𝑹 ☬༒ :
ለስራው ብሎ ነው በእናታቹ ተውት.🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-10-02 21:05:28
9
aman.12.19.21.27
Aman 444 :
የሰውን ብሄርና ባህል እደራሳችሁ ውደዱ እግዛብሄርም ብሄር አይለይምና ወገኖቸ🙏🙏🙏
2026-10-02 21:08:47
7
user22943755424957
የጎዛመኑ :
መመለስ የለበትም
2026-10-03 04:28:37
0
tesfshoo
ተስፋ ሚካኤል #ትረስት የቤት ለቤት ህክምና :
ባህሉን ማክበር መብቱ ነው ባህል መከባበር ግን ድርጊቱን ማለቴ አምልኮ ምናምን ካለው መቅረብ የለበትም
2026-10-02 22:10:05
3
wubshet.192
Wubshet G.C 💒 :
ምን አረጋችሁ ስለ አንድነት ስለ አብሮነት ስላሳየ ነው ይሄ ነውር ነው ገና ታዳጊን ልጅ በደዚህ አይነት ቃላት መፖሰት ብልግና ነው
2026-10-03 03:27:11
2
user130176094215
RAET :
አወ በጥብቅ ተከታተሉት
2026-10-03 03:42:45
0
To see more videos from user @.a310001, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About