@melakufekadu1: የማህበር ቦታ ለመግዛ እና ለመሸጥ መሟላት ያለባቸው ጉዳዩች! 1:-የማህበሩ ሳይት (ይዞታ ማረጋገጫ ኮፒ) 2:-የማህበሩ ካርታ 3:- የግንባታ ፈቃድና ዲዛይን 4:-ዝርዝር ግምት ኮፒ 5:-እውቅና ሰርተፊኬት ኮፒ 6:-የማህበሩ አባላት ስምዝርዝር ኮፒ 7:-የማህበሩ ሊቀመንበር ደብዳቤ(ስም፣የካርታ ቁጥር፣አዋሳኝ፣የቦታ ቁጥሩን የሚገልፅ) ኦርጅናል 8:-ማህበሩ ክፍያ የከፈለበት ደረሰኝ ኮፒ ( ካስፈለገ) 9:-የአጥር ናኤሌትሪክ ፕላን ካለው ብቻ ኮፒ 10:-ካዳስተር ከገባ የመጠየቂያ ቅፅ ኮፒ * በግሉ ተጨማሪ የሻጭ መረጃ የሚሟሉ 1. ሙሉ ውክልናለገዥ ወይም ገዥ ለፈለጉት 2. የትዳር ሁኔታ * ያገባ ከሆነ የጋብቻ ሰርተፊኬት እና የባልናሚስቱ የታደሰ መታወቂያ ፣ፋይዳ መታወቂያ፣ጉርድ ፎቶ(የሁለቱም) * ያላገባ ከሆነ ያላገባ ሰርተፊኬት፣የታደሰ መታወቂያ፣ፋይዳ መታወቂያ፣ጉርድፎቶ 3 የሽያጭ ውል ውክልናው :-ከከተማው እስከ ማህበሩ እሚገኝበት ልዩ ስም የተጠቀሰ ፣የማህበሩ ስም ፣ካርታ ቁጥር፣የቦታ ቁጥር፣አዋሳኞችያለው እናም እንዲሸጥ፣እንዲበደር፣ስም እንዲያዞር ለ3ኛ ወገን መወከልም መሻርም እንዲችል የተሰጠ መሆን አለበት። Telegram 👇 https://t.me/melakufek facebook 👇 https://www.facebook.com/share/

መላኩ ፍቃዱ - Melaku Fekadu
መላኩ ፍቃዱ - Melaku Fekadu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 18:49:41 GMT
6773
105
3
26

Music

Download

Comments

shikorina067
ሽኮሪና :
የአፓርታማ እሳ
2026-10-21 18:32:28
0
hustlevisionhub
HustleVisionHub :
Ashura alew? Or other fee ?
2026-10-14 13:21:21
0
hebron27
Be SMART! :
tru.ygibata fekad ytfabin mftihew mdnew? (betu ketesera behala).gidatus ?
2026-10-02 19:01:29
0
To see more videos from user @melakufekadu1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About