@user9909878713032: እሲ ፎሎ በሉኚ አይከፈልበትም🥰🥰🥰🥰

🦋 ቁጥብሁኚ🌸 ዉድትሆኛለሺ🌹
🦋 ቁጥብሁኚ🌸 ዉድትሆኛለሺ🌹
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 02 October 2026 21:59:39 GMT
97609
1936
399
1009

Music

Download

Comments

bv.n43
ተስፈኛዋ የAናፋቂ :
እኔበብሀርነበር የመጣሁት ይዠመሄድ አልችልም ማለትነው
2026-10-25 21:40:05
0
r2451853
صبر :
እኔ ደማም ህጅ ብለዉ ህጀ ነበር ግን እዛም መለሱኘ ከፊል አጭ ብለዉ ወይ ዘድርሮ እጅ ልሰጥ ነዉ እስር ቤት አብሮኝ እሚሰጥ
2026-10-03 07:16:42
2
sus629869008
Ⓜቾ👸 ዘእም ነገድ ዐምሕራ❤👑🇪🇹:: :
ልጅ ይሰጠኝጂ የራሴን ልጅ እራሴ ነኝ የማደርሰው🥰🥰🥰
2026-10-03 08:33:41
24
zinet4643
💞💞ህልመኛዋ💞💞 :
ሳምት እሁድ እደኔ የተቀጠር ሀይ በሉኝ ፈጆር እደግገናኝ😀
2026-10-03 11:22:21
1
hayu.queen21
صبر🧕🦋 :
የምታቁ መልሱልኝ ልጅ መላክ ተከፍታል ሪያድ
2026-10-03 14:16:22
1
momog080
Mihret ፋሽን ሙሉ ሸዋ 👗👜🛍 :
ተመዝግቤ ነበር ግን ፈርቻለሁ ልጄ ቱርክ ነው የሚመስለው 🥰🥰🥰
2026-10-03 05:45:07
2
yoyo10a17
yoyo10a17 :
የኔ ኢቃማ ካለኝ የ2ወር የራሴን ልጅ መውሰድ ፕሮሰስ አለው ከባድ ይሆንብኛል እንዴ ???
2026-10-03 11:04:11
0
seada.aragaw73
Susu weloyewa :
ኧረ በአላህ ከጠለብ የጠፋስ ንገሪኚ
2026-10-03 09:03:37
0
s6657871
ሁን ያለዉ ይሆናል :
ከድባይ ነበር ሰወቸ ያመጡኝ ከዚህ መክሰስ ይችላሉደ የምታቁ መልሱልኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-03 08:29:32
0
g2327126
ኦ ርጅናሉ አማራ :
ምንምን ናቸው ንገረና ለምን ቆረጥሽው እኔ ለመላክ ፈልጌ ነበር
2026-10-08 08:42:30
0
emu.....fuaz5
𓄂ኪያ༆ነኝ❁ུ۪ቲቪተኛዋ🐅𓀙 :
የኔምልጅ 4ወር ቆይተን ሹመሲላይ ሳያልፉ ቀሩ መለሱት
2026-10-03 09:12:42
1
.a.z113
zuzu💚💛❤️ :
ገና የመውለድ አሳብ አለኝ ምን አስበህነው
2026-10-03 06:55:57
0
habibashizir258
@ حبيبه 6007228591700 :
እኔም መሄድ ፈልጌነበር ልጅ ይጀ ከጠለብ ከጠፋሁ 15አመቴነዉ የኔንም የህቴንም ልወስዳቸዉነበር እዴት ይሻላል
2026-10-03 16:14:32
0
fatumshatue
Fatumeshatue :
አሁንይሰጣለሁድሰባሲእኔምልጀንይዠመሂድእፈልጋለሁ
2026-10-03 08:12:19
0
user515446816
የባቦዋ እርግብ🦜 :
ሙሉውን ለምን አጠይቁም
2026-10-03 05:25:36
0
user17542965950676
"እድለኛ ሴት" :
አረ ወላሂ መቸም ይቅር አልለውም ከድር የሚባለው ኢምባሲ የሚሠራው ስንት ጊዜ እንዳመላለሠኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሠላም ገባሁኝ😢
2026-10-03 22:23:09
0
aber.ahmed338
toyba بنت ببا :
ለምሳሌ ልጁ ቢወድቅብኝ ብቻየን መሄድ እችላለሁደ
2026-10-03 22:51:04
1
e638535
💎A :
በረራ አለወይ ጂዳ 😢😢
2026-10-03 20:29:07
0
emanside
😍ኢማን ወሎየዋ :
ሪያድ ጀምረዋል የምታቁ ንገሩኝ
2026-10-03 06:18:41
2
djg.rkf
መድፈኛዋ✌️ :
አስረዱኝእስኪ በጠለብየጠፋነዉ በራሳችንትኬት መቁረጥ እችላልወይ እጅ ሳንሰጥ😳
2026-10-05 01:07:35
0
alhamdulila0528
ሁለት ግራ እግር ምን ጥቅም አለው ? :
በልጆቼ ምን አይነት ጥያቄ ሊጠይቁ ነው ደግሞ ልጆቼ እኔንም አባታቸውንም። አይመስሉም ማሻአላህ ቅላታቸውና አይናቸው ቻይና ነው የሚመስሉት ፀጉራቸው። ብቻ ትንሽ የኛን ይመስላል
2026-10-03 08:47:35
2
user1697109106216
الحمدالله :
ሙሉውን የሠማችሁ ንገሩኝ
2026-10-03 06:31:50
0
user5488870612753
الحمد الله💚 :
የመቸነዉ እኔአሰርቸለሁ በስማነዉ የቀረዉ
2026-10-03 10:38:40
1
alfe420
alfe🌸 :
ኢቃማ ሳይሰራልን ለጠፍነውስ በአላህ ንገሩን
2026-10-04 22:09:55
1
n052108
Nነኝ የወግድዋ :
ኧረ በአላህ እዛው በጠፋችሁበት ሀገር ነው የሚሰራውጂ ከሪያድ ጠፍቶ ጂዳ ፕሮሰስ መጨረስ መሄድ አይቻልም የሚባለው ነገር እውነት ነውደ ??በቅንነት የምታውቁ መልሱልኝ
2026-10-03 22:43:00
0
To see more videos from user @user9909878713032, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About