@emsethiopia: የአዲስ አበባ የድሮን ጥቃቶች እና ቀጣይ ለጥቃት ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎች #adisabeba #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ethiopian

EMS | Ethiopian Media Services
EMS | Ethiopian Media Services
Open In TikTok:
Region: LC
Saturday 03 October 2026 03:45:00 GMT
176862
7021
577
843

Music

Download

Comments

melaku1986
Melaku :
እኔም ነበርኩ። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ ብንን ስል በህልሜ ነው።
2026-10-03 05:00:16
164
theobserver254
The observer :
ቆይ እንዴ ሌላ አዲስ አበባ አለ እንዴ ?
2026-10-03 10:20:14
47
user2150650480598
user2150650480598 :
ትልቁ የንግድ ባንክ ህንፃ ተመታ እኮ ሰው ጠዋት ሲነሳ ህንፃው የለም
2026-10-03 05:44:25
26
yihayise
Yiha Arsnale :
እኛግን የት ነው ያለንው እኔ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ነኝ ነው ሌላ አዲስ አበባ አላችሁ?????
2026-10-03 14:26:31
11
dan500881
Dan :
አአአአአቤቤቤቤትትት ውውውውሸሸሸሸትትትት[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-04 14:08:44
0
tekleendale46
Eshetu Endale :
ተው እንጂ በ you tub ብቻ ነዋ ጥቃቱ
2026-10-03 14:17:21
12
abakiya26
Mila 1 :
ቆይ ሌላ አዲስአበባ አለ እንዴ😂
2026-10-03 06:09:12
56
live.by.the.word2
Joshua :
እኔኮ የሚገርመኝ እኛ እዚህ ቤተመንግሥት ሥር ላለነው ከአውሮፓ ሊነግሩን ይፈልጋሉ። ውሸትምኮ ልክ አለው። እኔ የመንግስት ደጋፊ አይደለሁም የነኚህ ሰዎች ቅጥ ያጣ ውሸት ግን ያስጠላኛል። ምክንያቱም ሌላ ጊዜ እውነት ቢናገሩ ራሱ ለማመን ስለምቸገር።
2026-10-03 12:12:47
17
nile4ethiopian
Nile 4 Ethiopian :
እኔ እኮ ዜናውን ከየት ነው የምታመጡት
2026-10-03 04:50:32
21
zele16897
zele :
dreamer
2026-10-04 17:52:57
0
qananisa031
Qananisa :
Tow enji
2026-10-03 14:13:27
0
mitiku442
MiteDav :
የትኛው አአ ነው ግን ?
2026-10-03 09:31:43
10
aynuka.t12
Aynadis legesse :
እኔ በፊት ውጪ ሆነው ዜና የሚዘግቡትን በጣም ነበር የማምናቸው የነበረው ለካ እንደዚህ እየተቀደዱ ነው የሚነግሩን
2026-10-03 12:21:39
13
kifle.mamush
Kifle Mamush :
[Big LOL]
2026-10-04 12:48:00
0
thegreataug7
destined for greatness :
turinafa
2026-10-03 21:03:51
0
taju5790
taju :
hhhhhhhhhhhhhhhhhh😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-10-03 17:34:39
0
ashu.z.pawe
Ashu Z Pawe :
እባካችሁ ስትዋሹም በልክ ይሁን ሌላ ኢትዮጵያ አለች እንዴ?
2026-10-03 14:14:36
6
ashebir.demissie
ashebirdemissie :
ሌላ አዲስ አበባ አለ እንዴ?ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
2026-10-03 15:39:53
7
user6522743763566
user6522743763566 :
ኢትዮጲያን በወሬም ሆነ በጋጋታ ለማፍረስ የሚሞክር ለራሱ ይፈርሳል
2026-10-03 14:19:19
6
susu71762
A SuuSuu :
እኔምለዉ። ሌላ። Addis Ababa ሚባል። አገር። አለ እንዴ
2026-10-03 10:47:36
6
timeplace35
timeplace :
ልክ ነህ ድራፍት እየጠጣን ነበር። ግን አሁን ጥገና ተደርጎለት ለጉብኝት ለህዝቡ ክፍት ተደርጓል።
2026-10-03 05:21:36
16
tekelezibelo
twkelu :
ውሸት ነው የጭንቅ ፕሮፓጋንዳ ነው
2026-10-03 07:31:37
5
samiko31
samikoo :
ህልም አይደገምም አለ ቴዲ አፍሮ
2026-10-03 12:36:05
6
alemnewgedamu
alex 221 :
እን እዛ ውስጥ ነበርኩ።ወገቤን መቶኛል።ሆስፒታል ነኝ
2026-10-03 04:01:57
12
abdusse1
abdusse :
እኔም እዛ ነበርኩ ሽንቴን እየሸናው ነበር ሽንቴን አቋርጪጬ ወጥቼ ውሃ ጠጣው
2026-10-03 04:42:55
13
To see more videos from user @emsethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About