@user7421900078037:

bona
bona
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 00:50:25 GMT
44913
2490
172
451

Music

Download

Comments

whatcountryisthis032
What Country Is This :
What country is this?
2026-10-04 04:22:02
0
andinet589
Andinet :
በትክክል ቡሬ በስተግራ 1992ቆስዬ ነበር
2026-10-03 18:41:07
44
attorneytewodros
⚖️ Tewodros | Attorney ⚖ ጠበቃ :
Only the dead can see the end of war - Pluto
2026-10-03 22:50:13
0
dawit17178
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴 :
በ ማይሚዶ በረሀ ከሻቢያ ጀርባ በጥልቀት የገቡ 102 አየር ወለድ ክፍለጦር አባሎች ናቸው ። የሞቱትም በአብዛኞቹ በውሃ ጥም ነበረ ። በሴራ የሞቱ ሀገሬ ልጆች ናቸው ። የበረሀው ዘንዶ ኮሎኔል ካሳዬ ታደሰ አብሰራ ኮካ ምስክርነቱን ሰቶዋል 😥😥
2026-10-04 04:17:32
5
tawfeeqaddis
Tawfeeq ☪️&🇪🇹 :
ከውጊያው በኋላ አስክሬናቸውን ለመቅበር እዚህ ቦታ ቀድመው የደረሱትን ወታደሮች ሲመራ ከነበረው የወያኔ ሻለቃ ጋር ሁለት ዓመት አብሬ ታስሬያለሁ፤ በመለስ ትዕዛዝ ውጊያው(የተሰጣቸው ሚሽን) በመቋረጡ ከደጀን ጋር ተለያይተው በውሃ ጥም ነው ያለቁት፤ ደግሞ ሁሉም ኮማንዶዎች ነበሩ! 😭😭😭
2026-10-03 17:33:56
32
hyibarasana
Biniam :
wwwwwwwwwwwwwwww garami nw ate Ethio lezalalem tinur
2026-10-04 06:19:32
0
mehaliysolomon522
Mehaliy Solomon :
የ12ኛ መተማ ክ/ጦር ሰማዕታት
2026-10-03 18:34:18
9
user8616356156620
Gosa Tamiru :
ወንድሜ እነመሰግነለን በቀድሞ ሰራዊት ስም ጌታ ይበርክህ ለሰበት (7)አማት እዘዉ ግንባር ነዉ የቆዬዉት አዉቀለዉ በለድርሸም ስለሆንኩኝ ከጎነችን የወደቁ ወንሞቸችን ነቸዉ ተርክ አይረሰቸዉም ጀግኖች ነቸዉ [Pray][Pray][Pray][Pray][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-03 18:59:10
9
me123sfikntyok123
Ethiopia is Mine !! :
ክብር ለሰማዕቶቻችን!!
2026-10-03 16:12:25
17
user1921483316558
[email protected] :
የዚህ ታሪክ አካል ነኝ በወቅቱ 12ኛ ክ/ጦር ነበርኩ እነዚህ ሰማእታት የ12ኛ የ13ኛ የ14ኛ የ32ኛ ክ/ጦር አባላት ናቸው ከ1990 -1992ዓ/ም በተካሔደው የኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ነው
2026-10-03 19:03:43
14
fuheemadrid1
Fu'ademadrd15 :
abate iznw wolahii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-03 21:09:21
0
moha.ye7
የኔ አለም እናቴ :
ለአንድ ኢትዮጵያ የተከፈለ መሠዋትነት
2026-10-03 20:24:37
8
user6996172355175
kiya :
wandem rip
2026-10-03 19:33:17
9
nasir0935144239
nasir tijani :
jegnochachin
2026-10-03 16:36:59
0
user4514133593012
dddd :
1992 ሰኔ 3 አግአዚ ኮማንድ መረብ ሻለቃ በተለይ ሀይል አንድ አባላት አንድ ቲም ልጆች በጸሬ ታንኪ አለቁብን የተረገመች ቀን
2026-10-03 19:51:39
9
1generationz
Ganja :
👇ለዝች ባንዲራችን እንዋደቃለን 💪🏿
2026-10-04 03:26:12
0
jafer_nasir1
Jafer Nasir ✅ :
ወይኔ ወንድሜን ያጣሁበት 💀
2026-10-03 19:07:02
5
user5961191681834
Alemu kebede :
ጉዞ ወደ አሰብ
2026-10-03 19:04:28
5
andinet589
Andinet :
1992
2026-10-03 18:41:39
9
me123sfikntyok123
Ethiopia is Mine !! :
እባክህ ሀውልቱን በቅርበት ቀርፀህ ከነ ጽሁፉ አሳየኝ !!
2026-10-03 16:15:42
5
tadejalo
tadejalo :
አንተ ጀግናዬ ነህ
2026-10-03 21:08:36
3
fekadu3799
fekadu :
ይህ አባቴ የተሰዋበት ቦታ ነዉ
2026-10-03 21:29:07
2
dawut.kukusha
mele :
ዋው ያስዝናል ክብር ለሰማዓት
2026-10-03 18:52:37
4
user2834915206281
ብርሐኑ :
ጀግና 13ኛ ነበረች 1991
2026-10-03 17:33:20
4
moges803
Moges :
ክብር ለጀግኖቻችን
2026-10-03 18:43:31
4
To see more videos from user @user7421900078037, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About