@banchi_z: Replying to @one.daye.2 ዘቢብ ማለት ለማታቁ የወይን ፍሬ ማለት ነው በባዶ ሆድ ዘቢቡን ብቻ ሶስት ፍሬ ብትበላ ይጠቅመሀል ነገር ግን ደሞ አስም ሳይነስ ላለብን ይፈውሳል አ10ፍሬ ዘቢብ አንድ ማኪያ የአብሽ ፍሬ አንድ ላይ በማተክተክ በሁለት ብርጭቆ ውሀ ማተክተክ ከዛን በእፋሎቱ መታጠን ታጥናችሁ ከጨረሳችሁ አንድ ብርጭቆ መጠጣት ውሀውን ነውየምትጠጡት😳#አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #ertrantiktok🇪🇷🇪🇷habesh #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok
💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
Region: BH
Saturday 03 October 2026 06:47:43 GMT
Music
Download
Comments
Dagi mdonelove :
ኧረ ስንት ጊዜ ጠየኩሽ ለሆድ ትላትል ስሪልን
2026-10-03 16:14:05
2
yegla :
ዘቢብ ወይን ነው ሳይቆረጥ እዛው ሲቆይ እየተጨማደደ ሄዳል ዘቢብ ይባላል እንጅ ወይን ነው
2026-10-03 09:14:22
3
allahዬ🌷 :
ኢትዮጵያስ አለወይ በአላህ
2026-10-03 09:07:44
2
Z🦋ወሎየዋ🦋(የቦረናዋ ርግብ🦅❤) :
እስኪ የነስር መድሀኒት የምታቁ🤔😥
2026-10-04 03:30:59
1
ባለ ማህተብ ነኝ 2727 :
በዓረብኛ ስሙን ንገሩኝማ 🥺
2026-10-03 17:21:49
0
አላህ ሁን ያለው ይሆናል❤ :
ዘቢብ ኢትዮ አለ አትለፉኝ
2026-10-03 21:12:26
0
🍼 :
ጥቁሩ ዘቢብ ደግሞ ለደም ማነስ ቆንጆ ነው
2026-10-03 15:59:50
1
ጊዜ ዳኛዉ ❤❤ :
ላሥም መዳኒት ይሆናልደ በናትሽ መልሽልኝ የሚሠቃይ ሠዉ አለ
2026-10-03 07:01:09
3
ላምሮት የመካነ ሰላሞሥ :
እግዚአብሔርን ውነቷን ነው እኔድኛለሁ🥰🥰🥰
2026-10-03 09:03:21
2
user602074919274 :
ወድሜ ታሞብኝ ተሰቃየሁኝ ዘቤብ ኢትዮ ይገኛልኝ😭😭😭
2026-10-05 13:05:04
0
gonedr :
zebib[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]memegb letenenet thank you siseter🙏🙏
2026-10-03 07:30:51
2
jerry love :
እህቴ ለራሥ ምታት ስሪልኝ
2026-10-04 19:35:29
1
የደላንታው :
የት እናገኝው የሚታቂ ከሆነ ብትነገሪን ምንችግር አለው
2026-10-03 19:59:14
0
userአተ፡ጠብቀኝ፡አምላኬ :
ሃቢቢ፡እረ፡ተሰቃየሁልሽ፡ያሥነጥሰኛል፡የምርሽን፡ነው
2026-10-03 12:37:48
1
Daniel :
ስንት ቀን ነው የምንጠቀመው?
2026-10-03 09:40:56
2
ኡም አብድል አዚዝ እናቴ ሂወቴ ሀብዚ :
አበሽ የለኝም ዘቢብ ብቻ ልስራ
2026-10-06 16:07:21
0
ሲልፋ ታሪክ ነው :
አመስግናለው እሽ እሞክራለው በጣም የምወዳት ልጅ ታማብኝ ጨንቆኝ ነው
2026-10-03 16:59:00
1
sentu :
sanise alabegn tewate woyese mata ehita
2026-10-03 10:51:28
0
user5133461068841 :
❤️❤️🥰❤️❤️
2026-10-05 11:37:39
0
jamila :
የደም ማነስ መፍትሄ ካለሺ ?
2026-10-04 13:53:05
1
Bizunesh :
ok
2026-10-06 19:30:34
0
የኔ ሚካኤል :
የምን መድሃኒት ነው
2026-10-09 02:08:33
0
My❣️mom🫶🫰💝☦️🛐 :
ዘቢብ እማልወድእኔ
2026-10-08 04:06:43
0
የተመታ ህይወት :
እኔ ተጠቅሜዋለሁ አስለቅቆኛል
2026-10-06 23:05:35
0
sentu :
lsinte kine
2026-10-03 10:51:59
0
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm
homepage.