@gezahegnteresa1:

Awnta Bersisa
Awnta Bersisa
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 07:06:24 GMT
202161
19574
471
2225

Music

Download

Comments

wogenabebe1
wogen abebe :
ካሊድ ህጋዊ አጭበርባሪ ነው
2026-10-03 07:21:53
659
dreak.agd
Dreak Agd :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]abo min aynet zemen lay nen
2026-10-03 13:31:35
0
mooooooooooooo457
✌️ :
እርዳታ ሚባል ነገር የለም ሁሉም እራሱን ነው ሚረዳው
2026-10-03 08:02:16
208
moha_tech7
🅼🅾🅷🅰🅼🅼🅴🅳💞🇪🇹📸 :
ተሳስተሀል ወንድም ካሊድ የሚለዉ ስም መንሱር አዲስ አበባ ከመርገጡ ብዙ አመታት በፊት ነዉ እሱን ለኛ ተወዉ
2026-10-03 08:40:59
88
www.tiktok.comlastime
last voice :
እንደዛ አይደለም በቋሚነት እዛው ቆይተው ከሱስ አገግመው ሰልጥነው ወደ ሥራ የሚሰማሩ የሕፃናት እናቶች የጎዳና ልጆች መኝታ ሁሉ ተመቻችቶላቸው ይኖራል እሱ ያወራው ልክ ነው ወይስ አይደለም ለማለት ቤቱ ሁሌ ክፍት ነው ድንገት ሄዶ ማየት ነው የሚገርም ሰብአዊ ተግባር የሚሰራበት ቦታ ነው
2026-10-03 08:20:45
89
user7270293000542
Top secret :
eree belew
2026-10-04 09:38:32
0
abdu5315
@abdu :
የማንቸስተር ሲቲ ጉዳይን ለምን አንተ አትይዘውም😳?
2026-10-03 08:19:55
378
ktube19
kidu :
foundation
2026-10-03 14:16:43
0
h.d518
habtamu :
አወንታ እኔም ጽፌልህ ነበር የውሸት እርዳታ ድርጅት ነው እኔም ሰፈሬ ካሊድ ፋውንዴሽን አካባቢ ነው በሬ ለቀረፃ ያመጣል ግን ፕሮግራሙ ሲያልቅ በሬውም እንዳመጣጡ ተጭኖ ይሄዳል በልጆቹ ስም ገንዘብ መሠብሠብ ነዉ ስራው በነገራችን ላይ ሰፈሩ በልማት ሲፈርስ ጦሳ ተራራ ሆቴል ነበር ቤቱ ደግሞ የኪራይ ቤት ነው እንዴት ለልማት ሊፈርስ የነበረ ቤት ለእሱ እንዴት ተሰጠው
2026-10-03 07:57:42
63
jibril0697
jibril6 ከላዛርስት :
እኔ ምስክር ነኝ ቀንበቀን የሚበላ ሰው የለም 🔥🔥🙏
2026-10-03 10:51:45
18
b2k.love7
1 ቀን :
ሰለዚ ሰለ አዶናይም አጣራልን
2026-10-03 11:14:23
11
nasrim000
Nas :
እንደምትተቸው ቀላል አይደለም!!
2026-10-03 15:04:18
5
miss_grinch19
Eminem’s Stan :
You are right I live in kazanches and the place is always quiet
2026-10-04 04:00:08
1
zola.zerya
Zola zerya :
ካሊድ ዋና አጭቤ ነው
2026-10-03 07:51:16
126
asrate13
nani :
ደግ አረገ
2026-10-03 10:50:03
5
emyliya77
emyliya :
Well done good job 👑🥰
2026-10-03 13:12:50
0
qulsum2
abu mahir :
አወንታ ተሳስተሀል እኔ በአካል ፕሮግራም በሌለበት ሰአት ላይ ጎብኝቻለሁ ፍፁም ተሳስተሀል።
2026-10-03 14:02:04
16
mayaphoto1214
@mayaphoto1214 :
exactly
2026-10-04 04:14:16
0
ayemen7yimer
Aymen Yimer :
ማስረጃ አቅርብ
2026-10-03 11:48:35
14
evangelist.alazar
Evangelist Alazar Zelalem :
አውንታ ይህ ስህተት ነው። እኔ በአካል ሄጄ በታሪክ ውሸት እንዳልሆነ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች አይቻለሁ። በተለይ ሴቶች እና ህፃናት እጅግ በርካታ ናቸው። 🙏
2026-10-03 15:13:19
12
samson_coder
Samson Belayneh :
ስማ ግን መቼ ነው ስለ ሲቲ የምታወራው?
2026-10-03 08:43:05
18
zawde18
Zawde :
መሬቷን ለመቀራመት ነው አይቀርለትም በህግ መጠየቁ
2026-10-03 09:47:05
6
zinashmotuma
zinashmotuma :
እውነት ነው አወንታ የስራ ቦታዬ ካዛንቺስ ነው ሁልጊዜ በሱ በር ነው የምመላለሰው ።ነገር ግን በቁጥር ጥቂት ከሚባሉ ሰዎች ውጪ ይረዳሉ እያለ ሁሌ የሚለቃቸውን ህፃናት ሴቶች ወጣቶች አንድም ቀን አይቻቸው አላውቅም። ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር።
2026-10-03 08:00:30
25
kamil56451
kamil :
እናተ እያላቹ መች ሰው ጥሩ ይሰራል እኛ በይናችን የሚሰራው ጥሩ ስራ የምናይ እኛ ምን ትለን ይሁን
2026-10-03 08:42:09
21
marta.zewdu8
Marta Zewdu :
አይ ኢትዮጲያ ሀገሬ የማፍያ ሀገር ሆንሽ
2026-10-03 08:03:59
12
To see more videos from user @gezahegnteresa1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About