Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gezahegnteresa1:
Awnta Bersisa
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 07:06:33 GMT
286245
32427
828
5027
Music
Download
No Watermark .mp4 (
11.43MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.15MB
)
Watermark .mp4 (
30.37MB
)
Music .mp3
Comments
Ligfish :
ካወራህ ስለ ደስታ ብቻ አውራ 🙏 ሐዋሳ አሁንም ውብና ሞቅ ያለች ከተማ ነች ok
2026-10-03 08:26:11
138
Endalk.H :
ሀዋሳ ድሮ እና ዘንድሮ በጣም ነው የምታሳዝነው! በእርግጥ ከተማዋ ውብ ነች ግን ኢኮኖሚዋ ተመትቷል።
2026-10-03 15:31:27
84
jhon@arfasa :
desta Ledamo. it is like this
2026-10-04 16:25:00
0
@Zerihun Teznanu :
ድምፃዊ ቶክቻው ቀድሞ ነቅቶባቸው ነበር።
2026-10-03 08:08:53
453
Jony Ayele4 :
የአርሴ ደጋፊ ነሽ ለካ[Laugh approved]
2026-10-03 07:38:25
44
Theodore :
አወንታ ያወራሀቸው ነገር አብዛኞቹ ትክክል ናቸው ነገር ግን አንድ ነገር ላርምህ የሲዳማ ራሱን የማስተዳደር ወይም ክልል የመሆን ጥያቄ የቆየ ነው በህዝብ ውስጥ የዘወትር ጥያቄ ነበረ አብዛኛውን የሲዳማ ተወላጅ ብትጠይቀው ስለ ሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ እየሰማ ነው ያደገው እነ ደስታ ሲዳማ ክልል እንድሆን ምንም አላደረጉም እንዳይሆን ከምጥሩት ሰዎች መካከል ነበሩ የዛነ የእነሱ አላማ ሲዳማ ክልል እንዳይሆን ለምፈልጉት እያሸረገዱ ጥቅማቸውን ማስጠበቅ ነበረ :: ሲዳማ ክልል ሲሆን ዋጋ የኤጀቶዎች አስተዳዳርዎች ስልጣን ላይ አልተቀመጡም ይልቁኑ ተባረሩ እንጂ የህዝብ ጥያቄ ፈንቅሎ እንድ ወጣ ስላደረጉ በማዕከላዊ መንግስት በጥሩ አይታዩም ለምሳሌ ሲዳማ ዞን በነበረበት የነበሩት አስተዳዳር አቶ አክሊሉ , ቃሬ, ቴድሮስ ሳጠቃልል ሲዳማ ክልል ሆኖ በማረብ በማይሆኑ ሰዎች እጅ ወድቆ ነው እንጅ ሲዳማ ክልል በመሆኑ ተጠቅሞል ብየ ነው የማስበው እንዲህ ስል ደግሞ አልተጎዳም ማለተ አይደለም ደቡብ ክልል ስር ከመሆን ይሻላል
2026-10-03 07:59:36
73
Travel lover :
exactly its real
2026-10-04 13:43:18
0
አብዱልአዚዝ (Abu❤Sekina😍@) :
ለምንድን ነው ግን አራዳ ሰወች በሙሉ የአርሰናል ደጋፊ የሚሆኑት 👏
2026-10-03 13:03:03
39
dejerobe :
wow gobez
2026-10-03 21:10:58
0
∞ :
By the way...this is 100% right!
2026-10-03 07:14:28
74
𝗕𝗘𝗬𝗔𝗡 🇬🇧🦅💥 :
gunners
2026-10-04 07:24:45
0
የመኪና ገበያ በቅናሽ :
መንግሰት ራሱ ይሾማቸው እና ከርሳቸው ሲሞላ ያወርዳቸው እና ሌላ ሆዳም ይሾማል
2026-10-03 07:47:37
47
Tamrat ናሳ :
የመሰለህን ሳይሆን real የሆነ ነገር አዉራ ሀዋሳ አሁንም ዉብ እና ሞቅ ያለች ከተማ ነች ደስታ ለዳሞ ባጠፋው ነገር ሁሉ ይጠየቃል
2026-10-03 09:41:06
14
Wonde :
Awenta about this issues all things should credited to that artist(Tokichaw/Yohannes Bekele) he's hero and he struggled them a lot pls mention him!
2026-10-03 15:45:13
1
Tamrat_ zenebe :
correct
2026-10-04 04:54:13
0
𝐙 𝟐𝟓𝟏 :
ጥራቱ ከመጣ በኃላ ትንሽ ተሻሽሏል ❤️🩹
2026-10-03 08:47:19
29
ሸዋ :
ወንድሜ ሁሉም አንድ ናቸው አሳሪውም ታሳሪውም,
2026-10-03 07:14:51
31
isrunany :
Exactly 👍
2026-10-04 11:59:32
0
𝐇𝐮̈𝐦𝐛𝐥𝐞🤞 :
ሀዋሳ እኮ አሁን ቀዝቅዛለች አይገልፀውም ስራ የለም ሰው የለም ጭር ብሏል 😌
2026-10-03 09:47:09
11
Ofra Sol :
እባክህ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ተመልሰህ ጉዳቸውን አውጣልን
2026-10-03 11:19:36
9
አቤል የአርሴዉ 🌟🌟🌟 :
አወታ የኛ ነህ✌
2026-10-03 07:10:07
16
abel :
አውንታ እሱን ተውና Chelsea ደግፍ
2026-10-03 08:02:56
18
abd_ahmed :
እያወራ ያለው ስለከተማዋ ውበት አይደለም በፊት ከደቡብ ክልል ብዙ ሰው ስለሚሄድ ቢዝነሷ የተነቃቃ ነበር በጣም ብዙ ሆቴሎች እና ማረፊያዎች ተሰርተው ነበር አሁን ግን እነዛ ሆቴሎችና ማረፊያዎች እንደበፊቱ ሰው የላቸውም ያን ነው ቀዘቀዘ ያለው
2026-10-03 13:30:16
6
Tatek kassaye :
አወንታ ያልከው ሁሉ እውነት ነዉ አዋሳ ከ 10 እና 11 ወር ወዲህ ነዉ ሰው ያየነው ከዛ በፊት የነበረው አይወራ ለገብርኤል ብቻ ነበር ሰው የምናየው 🙏🙏 አክባሪህ ነኝ
2026-10-03 18:05:35
5
paulos atekalay yedilelala s r :
ወደ ድሩዋችን እንመለስ
2026-10-03 07:52:18
7
To see more videos from user @gezahegnteresa1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
EWURO
😷😷😷😷😷 #foryoupage #foryoupage #ghanatiktok🇬🇭 #fyp #canada_life
كيف ترجع الستريك مجاني 😍👌🏻 #ميزة_جديدة #الستريك #foryou #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #السناب_شات
#videoviraltiktok #congolaise🇨🇩🇨🇬 #practice #fallyipupa
I am Jane Doe #cornelluniversity #viral #fyp #7hour #eww
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy