@.a310001:

ቸርካሹ📣 📌 🏊🏊🏊🎧😁
ቸርካሹ📣 📌 🏊🏊🏊🎧😁
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 07:11:45 GMT
117680
3650
188
232

Music

Download

Comments

iamsorryifioffenededyou4
Grace BoY :
ማንም አይነካዉም ከጎኑ ነን
2026-10-03 15:32:45
25
dawit0222
dave 🇪🇹 :
ትክክል ነዉ አንድ ኢትዮጵያ ልጁ ትክክል ነዉ እንደናንተ አይነት ሰዉ ነዉ በዘረኝነት እዬከፋፋሉን ያሉ እንድንባላ የሚያደርጉን ልጁ ምርጥ ዘረኝነት ዬለለበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ ገና ወደ ፊት
2026-10-03 08:49:50
23
tedi.gonder
Tewedros Beyemdr :
እረፉ ትግል እዲሕ አደለም አታሽቃብጡ ከሥራአቱ እጅ ከቤሔር አይደለም
2026-10-03 08:09:11
21
kalkdenmultu
ቅምጥልነኝ 🌹 የሸዋዋ መብረቅ🔥🔥💪🌹 :
ትክክልነው የምትሉ እስኪ እዴኔ ማነው ከምር🥰🤫🤭
2026-10-03 08:39:08
12
macriana55
ማክሪያና 🥷🦅 :
እስኪ ይምጣ 😁
2026-10-03 09:14:38
13
haymanot.hayme7
ሀይሚ ታማኙ የAresanalአክቲቪስት :
አኮራን ወድማችን እኔጎጃሜነኝ
2026-10-03 08:18:30
20
hamua48
Hamua :
ሁሉም አንድ አይደለም፤ ጠቅልሎ ማሰብ ተገቢ አይደለም። ታዲያ ሁልጊዜም ደም ስንፋሰስ ልንኖር ነው? የህይወት አላማችን ስንጠፋፋ መኖር ነው? የሆነው ሆነና ልጁ ነፃ የአስተሳሰብ ሰብአዊ መብት አለው፤ አምላክ እንኳን ነፃ ምርጫ ሰጥቶናል። እያሰብን ወደ ፊት እንጂ ወደኋላ አንራገጥ።
2026-10-03 17:34:43
2
just_atlas1
Atlas Shakr🇨🇦🇨🇦🇪🇹👈💪✅ :
ማሪያምን እኔ ኦሮሞ ነኝ አማራ ወርቅ ህዝብ ነው እኛ አንድ ነን🥰🥰🇪🇹💝
2026-10-03 10:33:36
4
topop25
King plus :
Tinishuye የኔ ውድ ፈጣሪ ከደብተራ ይጠብቅ
2026-10-04 12:26:54
1
yakob.415
YZ :
እኔ የልጅ አዋቂ ብየዋለው
2026-10-03 08:27:03
7
sha.12711
ኃeyሌ :
እውነት ነው ባይናችን አይተናል
2026-10-03 10:07:53
0
abu259032
Abu :
እኛ አማራዎች ጠላታችን ማንም አይደለም ከእንስሳ ያነሰ የማሰብ ችሎታችን ነው ጠላታችን ወይ አልተማርን ወይ ሀገራችንን አላለማን እስኪ መጀመሪያ ማሰብ እንቻል የበታች እንድንሆን ያደረገን ደንቆሮ መሆናችን ነው ታሪክን ታቅፈን በሱ እስረኛ ሁነን የሰው ልጅ ሌላ አለም በደረሰበት ጊዜ እኛ ገና ዛቻ ፉከራ ሽለላ ላይ ነን ኧረ መጀመሪያ ሰው እንሁን
2026-10-03 18:05:36
2
sina17680
sina :
እኛ ከተበላላን አይበቃም እነሱን ተዋቸው
2026-10-03 14:01:17
2
0421kenusmam
Gani :
:እሬቻ በሚቀጥለው ዓመት ጎጃም ነው የሚከበረው
2026-10-04 05:26:13
1
user3206371380176
jo :
ፋራ! ልጁ ምርጥ ነው
2026-10-03 08:04:55
4
life143b
Boy :
ምን ችግር አለው የኦሮሞን ባህል መላበስ። መጥፎ የሚሰሩትን ፀባይ መጥላት እንጂ
2026-10-03 19:40:35
1
alem.saytewa
አለም ሳይንቴዋ🥀🥀🥀💚💛❤️ :
ስራ ነዉ ይስራበት
2026-10-03 08:19:46
3
1.23503
የወሎ♥♥ልጅ♥♥ :
ተልኮነው ያለው🥺
2026-10-03 13:39:20
1
user7970730781479
ቀን ሲያልፍ ተናገር :
መብቱ ነው ግን እነሡ ቢሖኖ እኳን ልብሡን ሊለብሡት እኛም ሰንለብሠው አያስለብሡን ተሳቀን ለባእል እኳን ለመልበስ እያለን እደለለን ዝብለን እምንወጣው መብታችን ተነፈገን
2026-10-03 16:59:29
1
user5311479125300
አንድ ኢትዮጲያ :
እረፉ ስንት ችግር እያለ ይህ ህፃን ልጅ ነው ተውት
2026-10-03 08:27:19
2
amare.simachew
ልጅ አማን :
ምን ችግር አለው
2026-10-03 07:38:04
2
abraham.dagm
አብረሀም ዳግም :
አይባልም
2026-10-03 07:57:45
2
yoni.man.fast
ዮኒ የገብርኤል ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇰🇼🇰🇼 :
ተደመርን የተባለው ውሸትነው?
2026-10-03 07:40:49
2
www.ethiotiktok0
Ethiopia 212324 :
ተዉት ልጅነዉ❤️
2026-10-03 09:15:00
1
asmimak09
asmi :
@asmi:ስቲክ እና ኳስ እየለየን በአንድ ቴብል በሰላም የተደረደሩት ኳሶች የሚጋጩት በማያቁት ስቲክ ነው። እኛ ኳሶች ስቲኩን በቃ ካላልነው ሁላችንም በየተራ እየተጋጨን ገደል እንገባለን። አስተውሉ🥰
2026-10-03 14:55:28
1
To see more videos from user @.a310001, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About