@yeab_baba: መታቹ ለማዬት ያብቃቹ

YEAB (ባባ)
YEAB (ባባ)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 07:15:26 GMT
138162
24801
944
1044

Music

Download

Comments

blackbull4260
blackbull4260 :
እዉነት ነዉ እኔም አይቻለሁ ዉሀ አፍቼበታለሁ
2026-10-03 07:49:10
277
esu.esu137
Esu :
እሳቱ እንዳይበላህ 😅😅😅
2026-10-03 08:09:01
199
edit2640epoxy
edit2640epoxy :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቦታው ነበርኩኝ አየሁት በደንብ ግን ምንም ያየሁት ነገር የለም የምን ጭስ እረ ተው
2026-10-03 07:51:14
89
sulamatis29
HAB GET :
ውሸት ነው አላልንም ተአምር አሳዳጅ አንሁን ነው ያልነው።
2026-10-03 07:45:05
332
kumneger26
kumneger :
እውነት ነው እኔ ራሴ ስጋራ ሎክሼበታለው
2026-10-03 08:27:27
50
21roman16
dudumita :
ጥቅሙ ምንድ ነው?
2026-10-03 08:05:19
77
fix4135
Fix :
እሺ ለኛ ለምንድነው ማይታየው ለማንኛውም በቆሎ ጥበስበት
2026-10-03 09:28:14
11
www.tiktok.comjesus91
hena@@@ :
ጪሲ እና እሳት ከመች ጀምሮ ነው ተዓምር የሆነው
2026-10-03 07:42:26
56
user71529753838012
ኮኪ ባለማህተቧ :
ባይኔ አይቻለሁ እኔም ምስክር ነኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-03 09:37:32
7
suudidheeraa
Suudii dheeraa 5G🌐 :
abet Ere efar brother 🫣🫣🫣🫣
2026-10-03 09:16:43
0
dawit3695
Dawit369 :
ኧረ ተረት ተረት ሰለቸን
2026-10-03 09:10:42
7
s...mario
zodiacsoul :
eshi migb yabeslal ? whats the matter , its an illusion bro
2026-10-03 08:05:29
1
.1627576
John :
እኔ አይቸ አለሁ ባይኔ ትክክል ነህ ያብየ🥰
2026-10-03 07:26:30
77
user2204450227420
ብረሀኑ ደበበ :
አዎተረትነው
2026-10-03 07:54:52
25
anwarkasim823
anu /1993 /m/21 :
edayakatelachu🥺🥺
2026-10-03 10:53:16
0
biruk9_
Ras Biruk ⚔️የሽፈረዉ ገረባዉ የልጅ ልጅ :
ጥቅሙ ምንድነው ?
2026-10-03 09:08:26
10
timkete7
Tigist :
Ewnet nw hidachihu eyut ye gishenn tamr ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-03 08:23:10
1
hailecomp
Haileyesus Sitotaw :
aychalew gin , gin teamir aydelem , illusion new
2026-10-03 10:15:27
0
user7333581047235
user7333581047235 :
ህንድ ፊልምክን ጀመርክ
2026-10-03 07:31:46
13
mekdidi04
መቅዲ❤ :
ሚዲያ ላይ የሚነገር እና የማይነገር ነገር ለዩ እንዴዴዴ ይሄኮ የቤተክርስቲያን ሚስጥር ነው ሁሉ ነገር የሚዲያ መነገጃ ሲሆን የሚያስቆም አካል የለምዴ?
2026-10-03 07:51:56
22
na_h88376
ናt :
ምን ጥቅም?
2026-10-03 07:37:30
12
set12.com1
Proved :
እሽ አየነው ካዛስ እኛ እኮ ታአምር አትከተል ነው ያልነህ ወንድም
2026-10-03 07:23:32
27
olmo4890
olmo :
ትርጉሙ ምንድነው
2026-10-03 07:31:54
22
shufashn
fashn :
እውነት ነዉ እኔም በአይኔ አይቻለሁ 🥰🥰🥰
2026-10-03 07:25:55
31
scamfize
scamfize :
ምንድነው ጥቅሙ?
2026-10-03 07:56:52
5
To see more videos from user @yeab_baba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About