@biniam.z.gemechu: ምስጋናችን ፍጥረትን ሳይሆን፣ ፍጥረቱን ለፈጠረልን ለአንድ አምላክ ለቅድስት ሥላሴ ነው። ባህላችንን እናከብራለን፣ እምነታችንንም እናውቃለን። ለክረምቱ ጨለማ ማለፍና ለብርሃኑ አደረሰን ተብሎ የሚቀርበው ምስጋና ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ይሁን። እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼🕊️. #Irreecha #Orthodox #ቅድስትሥላሴ #Ethiopia #Oromo
Biniam Z
Region: ET
Saturday 03 October 2026 07:53:53 GMT
Music
Download
Comments
Mahi Alex :
betm nw ende mitawekew 😁
2026-10-03 08:24:46
332
☦️ ማጥሌ 💒 ☦️ :
ብሮ ለሁለት አምላክ አትስገድ ለአንድ አምላክጂ እሱም ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ።
2026-10-03 09:25:26
105
miki ዘ ደብረ ፀሀይ :
እኔ ግን ኦሮሞ ሆኖ ኦርቶዶክስ ሳይ ማርያምን ምን ያክል ጠንካራ እንደሆነ ነው የሚታየኝ ቤተሰቡ የሌላ ብሄር ሀይማኖት እንዴት ትከተላለ እየተባለ ከብዙ ነገር እየተገፍ ግን ሁሉን ትተውት በኦርቶዶክስ ፀንተው ሳይ ከየትኛውም ኦርቶዶክስ በላይ ጠንካራ ሆነው ነው የሚታዩኝ
2026-10-03 09:13:59
92
ዩናይትድ ፋን :
ጎበዝ ወንድሜ እምነትን ጠበቅ ባህልንም አክብር
ባህልን ስታከብር በ እልህ መሆን ሳይሆ ሌላውንም ማክበርና በትህትና ይሁን ።
2026-10-03 09:05:09
73
tinu🔴⚫️⚪️ :
Fact🫶🏽
2026-10-03 08:40:16
70
𝔀𝓸𝓷𝓭𝓮𝓶 ዘ ሚካኤል☦️☦️ :
ሁሉ አይቅርብኝ😳
2026-10-03 09:45:18
37
cᴀsᴏᴘɪʏᴀ ғᴀsʜɪᴏɴ 21 :
1 አምላክ ነው ያለን ምንጠይቀውም ምናመሰግነው እሱንም ወይ ቤቤት ወይም በቤተክርስትያን 🙏🙏🙏
2026-10-03 08:51:24
23
MAYA💜 :
ኢሬቻ ማለት አንድ ነታችንን የምንገልፅበት ከተጣላንም የምንታረቅበት ይቅር ተባብለን ለመጪው አመት በስላም እንዲያደርሰን ተመራርቀን የምንለያይበት ባህል ነው እና ሁሉም እምነት ተከታይ መሳተፍ ይችላል
ሁላቹም ባለማወቅ አላስፈላጊ ንግግርን እየተናገራቹ ጥላቻን አት ዝሩ 🙏
2026-10-03 10:39:54
5
ሳሌም ፋሽን🪡👗🛍 :
ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም::
2026-10-03 09:37:56
7
Helena tgg :
endeta sijemer manew enetn ke behal gar and yaregew don't hear them dude
2026-10-03 09:25:16
2
User እገሌ :
"One man can't serve TWO master" 😊👍
2026-10-03 10:56:06
0
Teklit ♟️ :
Both team to score eyetechawetk nw😁😎😅
2026-10-03 10:37:15
1
𝐣𝐨-𝗰𝗲𝗲 :
ኢረቻ በዓድ አምልኮ አደለም?
ደግሞ ጥያቄ ነው
2026-10-03 10:59:06
1
sina♐ :
you did it
2026-10-03 10:37:39
0
addise oldies :
Irreechii Aadaa, safuu fi dudhaa keetii. Ortoodoksuumaan amantii keetii. Dhiigaa goftaa yesuusiin ijaarmtee!!!
2026-10-03 10:32:37
2
oli :
ittuma jabbesi 💪💪
2026-10-03 10:25:14
4
Endale :
👍👍👍👍👍🙏Ged new
2026-10-03 09:26:09
1
Enu :
እውነት ነው [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-03 08:46:22
6
Haymi ገነተ ጽጌ 23 ☦ :
ግን እኮ ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም
2026-10-03 10:54:52
1
I :
big respect
2026-10-03 09:43:21
1
lofi boys :
ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው የለም አንዱን ይወድዳል ወይ አንዱን ይጠላል ለእግዚአብሔርም ለባእድ መንፈስም መገዛት አትችልም
2026-10-03 10:22:26
1
ሰአሊለነ ቅድስት :
ቸሩ ፈጣሪያችን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቅድሥት ሥላሴ የተመሰገነ ነዉ 🙏
2026-10-03 09:59:46
3
fikir :
መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንልህ
2026-10-03 09:19:29
3
Aman :
2026-10-03 09:12:04
3
To see more videos from user @biniam.z.gemechu, please go to the Tikwm
homepage.