@tsega.fetene.5:

Tsegaye fetene
Tsegaye fetene
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 07:56:56 GMT
155575
3187
345
423

Music

Download

Comments

abebsyehu.mekonne
Hayu :
የእመቤታችን በአል ሁሉም በያለበት ማክበር እየተቻለ ለምን ግሸን ድረስ መሔድ አስፈለገ?? ስለዚህ ወዳጄ እንደዚህ አይነት ነገር ተዉና ሁለም ባህል የኛ የኢትዮጵያዉያን ነዉና ልንወደዉ እና ልናከብረዉ ይገባል ከዘረኝነት ዉጣ
2026-10-03 09:54:49
62
alexs.dagnewu
𝕓𝕚𝕟𝕚𝕚 :
እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ተው እባካቹህ የእመቤታችንን ባህል ለማክበር ግሸን መሄድ ለምን አስፈለገ ገብሬልን ለማክበር ሃዋሳና ቁልቢ ለምን ይከዳል ጥምቀትን ለማክበር ጎንደር ለምን ይከዳል ሁሉም በያለበት ለምን አያከብርም እንደዛ ከሆነ ዘረኝነት ይጥፋ እንደፈለጉ ያክብሩ እነሱ ከፈለጉት
2026-10-03 13:13:39
24
0mogesamare1
ሞገሰአጠቃላይየፊኒሽግስራ :
ወደድክም ጠላህም አድስ አበባ ትርጉሙ ሚኒሊክ ማለትነዉ
2026-10-03 09:22:13
29
sheme423
sheme :
ግን የት ነው የሚፀዳዱት ወገን
2026-10-03 17:15:04
16
bamlak1622
bamlak :
ምናለበት ሳምንት በተኙልን ስራ እናርፍ ነበር [Big LOL]
2026-10-03 10:42:13
9
tagelmohammed
ሳይመሽ አይነጋም ! :
አሁንም እያከበረ ያለው፣ በሀገሩ፣ በክልሉና በሰፈሩ ነው። የአንድም ሰው ሰፈር እስካልሄደ ድረስ አይመለከታችሁም ። አለቀ ።
2026-10-03 15:18:14
7
user6199938411207
tade ❤ :
ፈጣሪ ያለው አዲስ አበባ ብቻ ነው
2026-10-03 10:39:11
5
arxhunter5
seni799 :
አረ ህዝቡ ግን ለራሱ እንኳ ክብር የለዉም በየምናምኑ እንዲህ የሚያድረዉ
2026-10-03 12:13:23
2
user24972786185638sofi
sofisofi :
ወላሂ ግን አሳዘኑኝ ከሰፈር ሰብስበን ምናለ ምንጣፋ ወስደንላቸው በሆነ የምር አንድ አስር ሴቶችንም እቤቴ በወሰድኮቸው ኑሮ ዛሬ ፎብለው ያከብሩነበር የሸገር ልጆች ማስተናገድ ነበረባችሁ መተባበር የምር
2026-10-03 20:53:55
2
kassaw.mare
c c :
ተኝተንበታል የኛ ነው ለማለት ነውዴ አይ ወሮሞ🥰🥰
2026-10-03 10:14:05
3
firaa.1995
Firaa 🍏🍏🌾🌾🌾 :
እሬቻ ፈጣሪን የማመስገን የተራራቀ የሚገናኝበት የተጣላ የሚታረቅበት በአል ነው ስለዚህ የምስጋና ስርአቱ ደግሞ የራሱ ቦታ አለው ከዚህ ውስጥ አንዱ አዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ ነው ስለዚህ ስለከተማው ባለቤትነት ብዙ ክርክር አያስፈልገውም በመረጃና በማስረጃ መቅረብ ስለሚችል
2026-10-03 10:00:07
2
lideta48
Lideta :
እውነት ነው በያለበት ማክበር ሲገባው ብዙ ለልማት የሚውል የአገሪቱ ገንዘብ ይባክናል
2026-10-03 08:46:43
8
mesi.gadisa8
Mesi Gadisa :
ማን ይከለክለዋል አ.አ ሠፈሩ ነው
2026-10-04 12:39:25
0
fabdu820
Firdowus :
ባህል ከሆነ አዲስ አበባ ለምን ተመረጠ ?
2026-10-04 04:49:49
1
user110240847524
bitew :
በአሉ በየአላችን ነው ነገር ግን እንዲህ አድርገው ያስተኞ ቸው ቦታው እንዲሸፈን ብዙ ለማስመሰል ነው ?
2026-10-03 09:23:46
0
mesfin.afedaraw
Mesfin Afedaraw :
ትክክል አይጠቅምም
2026-10-03 15:15:43
0
user7790748072393
መልካሙ :
በጣም ትክክል🥰🥰🥰
2026-10-03 19:53:57
1
kenean77
kenean :
እሬቻ ፈጣሪን የማመስገን የተራራቀ የሚገናኝበት የተጣላ የሚታረቅበት በአል ነው ስለዚህ የምስጋና ስርአቱ ደግሞ የራሱ ቦታ አለው ከዚህ ውስጥ አንዱ አዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ ነው ስለዚህ ስለከተማው ባለቤትነት ብዙ ክርክር አያስፈልገውም በመረጃና በማስረጃ መቅረብ ስለሚችል
2026-10-03 08:16:49
4
fereta3
fereta :
እንደፈለጉ ቢያከብሩ አብረን ብንደሠት ምን አለበት ግን አረ ባካቹ እኔ ብቻ ነኝ ልክ አትበሉ ቅንነት ይኑረን እስኪ
2026-10-03 23:26:07
2
user44683683412491
ኢዮብ :
እሬቻ ግን አዲስ አበባ ደብር የለውም ወገን😂😂😂የማይሆን ምሳሌ አትስጡ ኬኛ ለማለት ነው አለቀ እንጂ ደብረዘይት ነው ትክክለኛ ቦታው
2026-10-03 20:18:59
2
tagiseb
teA :
የእሬቻ ፈጣሪ ያለዉ አ.አ ነዉ መሰለኝ
2026-10-03 18:13:21
2
user99227630672392
belege grma :
ግን ፈጣሪ የሁሉም ልብ አይቶ ይማረን ባይ ነኝ
2026-10-03 18:57:08
1
damiswengire
Damis 19ወዳጅ :
አይሀገሬ መጨረሻሽ እንዴት ይሁን የሚያስብልሽ ጥቂት
2026-10-03 10:54:13
3
eyob8487
eyob fkadu :
አትሳሳቱ ከአዲስ አበባው ውጪም በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍል ይከበራል ደሞ መሰባሰባቸው በአንድነት ማክበራቸው ፍቅራቸውን ነው ሚያመለክተው ለምን አንተዋቸውም በሀገራቸው ኬኛ ቢሉም መብታቸው ነው እስከመቼ ተቃራኒ ሆነን እንዘልቃለን
2026-10-03 15:38:20
3
ghostztafo
mogesy2 :
ለባህል ለማንነት ላመነበት የሚከፈልን መስዋዕትነት ስታይ ዝቅ ብለህ ክብር መስጠት ነው። ማንኛውም ሰው ላመነበት ነገር መስዋዕት ከሆነ ያ ''an autstanding dicipline'' ይባላል። so i have big respect for them🙏🙏🙏
2026-10-03 16:25:59
2
To see more videos from user @tsega.fetene.5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About