@wendiyefik15: #onthisday ሁላችሁም አድምጡ❤️❤️❤️ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏

wondiye fikre15🇮🇱💚💛❤️🇬🇧
wondiye fikre15🇮🇱💚💛❤️🇬🇧
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 03 October 2026 08:35:48 GMT
31086
2076
74
762

Music

Download

Comments

user7355900905667
time is life :
egziabher yibarkh enem tyKe hunobgn neber
2026-10-05 13:06:42
0
user7519318947338
user7519318947338 :
ewnet new eneam megmrya eda byea nbear
2026-10-04 12:32:06
0
d.h.a74
DEJU HH :
ማንበብና መረዳት ይለያያል ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
2026-10-03 16:16:38
28
amigo_2127
AMIGO :
የዳዊት መዝሙር 108 ታዲያ ለምን እንደዛ ተፃፈ ?
2026-10-04 10:23:18
6
haile_77
hailegnaw :
ስህተት አንድ ሰይጣን በሰው ምሳሌ እየተደረገ ጠላት የተባለው በብሉይ ኪዳን ብቻ ነው። በምሳሌ እና በመዝሙረ ዳዊት ላይ በብዛት እንደሚታየው ሰይጣን ከማለት ይልቅ ክፉ ሰዎች ጠላቶቼ እያለ ይዘረዝራል። በአዲስ ኪዳን ግን ሰይጣንን በስሙ እየጠራ ዲያብሎስን ተቃወሙት ከናንተ ይሸሻል እያለ በግልፅ ይነግረናል። so በፀሎት መፅሐፉ ላይ የሚተናኮለኝንም ሰው ብሎ ቃል በቃል ስለሰው እየተናገረ እንደሆነ እያየን ነው። እርግጥ ይሄ መፅሐፍ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም መፃሕፍት እንዲህ ያለ ነገር መያዛቸው የተለመደ ነው።
2026-10-05 01:53:12
0
bizunesh.gudina
Bizunesh Gudina :
እዉነት ለኔም ጥያቀ ነበር አንዳንዴ ሳነበዉ አሳልፍ ነበር ፈጣር ይባርካችሁ ዛሬ ተመለሰልኝ
2026-10-04 18:56:53
1
kaleabyazachew2
kaleabyazachew2 :
it says yemitenakolegnn ''sew''
2026-10-04 10:33:08
0
abman_29
absilassia :
ehitachin manbebshin enamesegnalen gn manbebina mastewal yileyayal lezanew kal yigelal tirguame yadinal yemnlew
2026-10-03 18:59:56
2
laykemaryam3
ናታንየም ከየም :
ለኔም ጥያቄየ ነበር ዛሬ ተማርኩኝ ቃለህይወትን ያሰማልን
2026-10-04 14:45:18
4
bu.ra487
BU ra :
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ሁሉም ነገር መልስ እና ምክኒአት አለው🙏🙏
2026-10-05 20:25:06
0
deradegu
dera21 :
ተባረክ መምህሬ
2026-10-04 16:41:13
2
yared.tayto
Yared Tayto :
እየሰማችሁ ቃለህይት ያሰማልን አባታችን
2026-10-04 06:09:51
2
eshetu4930
eshetu :
ቃለሂወት ያሰማልን
2026-10-03 16:28:54
2
user3286396698297
አምዬ ህይወቴ😭😭😭😭😭😭 :
እሄን ስፀልይ በጣም ግራ ስጋባ እራሴን ያመኛል እና ተውኩት።
2026-10-05 06:09:31
0
user7654368836395
የራያዋ🌾 :
ሙሉ የት ላገኘዉ አመሰግናሎ
2026-10-03 20:13:55
1
eyerus.zebene0
Eyerus Zebene :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-04 10:03:42
2
ayaltsiye
sewalem Degu :
አወ ትክክል መልሥ ነው ሠውን ማ ጠላትህን እንደራስህ ውደድ ይላል
2026-10-05 03:58:15
0
melaomgng261
Mk1213145 :
ለምን መዝሙረኛ ቅዱስ ደውት ለጠላቱ እንድህ ይፀልይ ነበር??
2026-10-04 17:12:13
0
cucucucu4978
ማርያም ዋስ ጠበቃዬ :
እውነት እኔም ልቦና ይስጣቸው ብዬ ያልኩበት ግዜ ነበር
2026-10-04 21:29:52
0
grimestreetwear1
al_azargrim :
Betekekel ye chamaw mesale 😎😎
2026-10-05 01:38:44
0
justproud
𝔗𝔦𝔟𝔢𝔟𝔲 :
አቤት የቤተክርስቲያን አባቶች ግን ነፍሴን ነው የምታረኳት
2026-10-05 05:27:18
0
user4240118414362
ሁሉ በርሡ ሆነ :
እኔም ብየ አቃለሁ
2026-10-03 19:51:23
1
me212121212121212121
አርሴማ.እናቴ :
ቃለህያውትያሰማልን
2026-10-05 19:43:34
0
makitaaa21
Mekdi 🇪🇹➕ :
begeta sm sfelgew yeneberew tyake temesgen yehlina tselot lay ferche akume neber
2026-10-05 13:25:57
0
wondiyefikre
Minilik 2 :
ቃለህይወት ያሰማልኝ 🥰🙏👏👏
2026-10-03 12:15:33
0
To see more videos from user @wendiyefik15, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About