@tenaholistic: እጃችንን ሳንወጋ የስኳር ሁኔታችንን መከታተል እንችላለን CGM(Continuous Glucose Monitor ) #CGM #Diabetes #healthylifestyle #DrMarkos #TenaHolistic

Dr Markos DNM| HOLISTIC HEALTH
Dr Markos DNM| HOLISTIC HEALTH
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 08:37:45 GMT
27264
1293
25
340

Music

Download

Comments

lafa.barii4
Lafa Barii :
10𝑄 𝐷𝑜𝑐𝑡
2026-10-07 06:16:40
0
samuel.ambaw6
melese :
ዶር እርሰዎ ሰኳር አለብዎ
2026-10-03 08:46:12
1
ellabellajossy
ella bella jossy :
ዶክተር,,,ባንተ ሞቲቬሽን 11kg ቀነሻለው 94-83=11kg🙏🙏🙏
2026-10-03 10:47:47
3
user449097486131
የኖህ እና የሻሎም እናት :
ዶክ በጣም ነው ምናመሰግነው በጣም ሃልፊነት ተሰምቶህ ነው ምታስረዳው እኔ እንኳን ስኳርም ግፊትም የለብኝም እንዳይመጣ ውፍረት ለመቀነስ እየሞከርኩ ነው
2026-10-05 04:13:03
1
tewabech.tesfa
Tewabech Tesfa :
ዶክተር ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁኝ ጥሩ ግንዛቤ ትሰጣለህ በርታ
2026-10-07 11:11:40
0
mhklz0
MHKLZ :
ካርቶኑ ስንት ነው የሚይዘው? ዋጋውስ ስንት ነው? የትስ ይገኛል?
2026-10-03 10:37:00
1
himes_f
himes_f :
It’s expensive 13500br for 15 days
2026-10-04 19:55:19
0
nesru798471178572
NESRU 😍የስበላት :
ዶክተር ማርቆስ ሰላም የት ነው መናገኘው መለኪያውን
2026-10-07 09:26:09
0
grma903
ወታደሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እናመሰግናለን።
2026-10-07 04:36:31
0
mebraterasho
mabe :
የማለዳዬ ከ80-97 ድረስ ነው የተቸገርኩት ከሁለት ሰዓት በኋላ ያለው random አርፍ ይሆንና ከበላሁ 4 ሰዓት በኋላ እስከ ምሳ ሰዓት ያለው ልከት አንዳንዴ እስከ 55 mg/dl ድረስ ይወርድብኛል ። የእንሱሊን sensativitዩ በጣም ሀይለኛ ነው። ግን ድካም፣ ማዞር፣ ሀይል ማጣት፣ ላብ፣ትንፋሽ ማጠር ምልክቶች የሉኝም። HgA1c 5.3 ነው። ቶሎ ቶሎ በደንብ መብላት አለብኝ ይሆን ? በአመጋገብ እና በእንቅስቃሴ 24 ኪሎ በ5 ዓመታት ውስጥ የቀነስኩ ሰው ነኝ። ለዚህም ያንተ ድርሻ ከፍተኛ ነው Dr.
2026-10-03 14:52:04
1
mnastam
Aletia Life with Jesus :
God bless you
2026-10-03 09:24:42
1
fereja.reda
FEREJA REDA :
ይህ መሣርያ የት ይገኛል ?
2026-10-05 05:41:18
0
henok.tume
።Henok Tume :
አረ በጣም ውድ ነው 15 ሼ
2026-10-05 09:43:53
0
user6134791956618
user6134791956618 :
እናመሰግናለን ዶክተር❤️🥰🙏
2026-10-03 15:33:29
0
user174186960769
werki shro :
lemekenes erdagn
2026-10-06 18:35:46
0
abela1641
Abela :
Dr ዋጋው ስንት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ካለ የት
2026-10-03 09:46:36
1
user2133768625122
ነገ መቸ ነው :
ረ ዶ ር አንዳንዴ ስለ ጨንጓራ ስራልን
2026-10-03 15:12:55
2
ajeb104
Afiya Honey :
🥰🥰
2026-10-03 08:55:47
1
amracollection8
AMRA Collection :
🥰🥰🥰
2026-10-03 09:11:49
1
mesayjinka
መሳይ አኮ :
🥰🥰🥰
2026-10-04 10:45:03
1
To see more videos from user @tenaholistic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About