@purehabesha1: ኢትዮጵያዊ ፕሪሚየር ሊግ ላይ 50 ዓመት ሞልቷቸዉ የሚጫወቱ ተጨዋቾች አሉ እያለን ነዉ 😄 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiooianfootball #fyp #viral #wubehabeshaofficial @እግር ኳሰኛው ⚽🎭

WubehabeshaOfficial ✅
WubehabeshaOfficial ✅
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 09:29:37 GMT
138517
8354
232
1450

Music

Download

Comments

samsonbog
samsonbog :
Genius book lay yetsfuwa
2026-10-03 17:19:10
4
engidamengistu
Engida Mengistu :
be 50 ametachew new endih yemichawetut?
2026-10-04 19:10:23
1
jossy_sweet
user JOSSY SWEET :
ግን እኮ በ 50 ዓመት እንዲህ ከተጫወቱ በጣም ጎበዝ ናቸው ሊደነቁ ነው የሚገባቸው
2026-10-03 12:23:17
273
.hik.nan
የአዉሎ ንፋሱ ዳንኪረኞች :
ደጉ ደበበ የ 14 አመት ልጅ እያለሁ 24 አመቴ ነዉ ሲል ሰምቼዉ እኔ 30 ሲሞላኝ እሱ 28አመቴ ነዉ ሲል ሰማሁት
2026-10-03 11:06:15
238
12tesfahun
tesfahun abera :
ena be 17 techawechalew
2026-10-04 14:01:00
0
user7381262039842
ሀያ 19 :
ኧረ አትፉግሩ ከ 50 በላይ ናቸው ጋቶች ስንት ነው ?
2026-10-03 11:23:42
122
user9061171630
Alex :
በ 50 አመቱ ቤሄራዊ ቡድን ሚጫወት ካለ ማድነቅ ነው ያለብን
2026-10-03 13:45:52
37
kirubalbelete
Kira12 :
አባባ ፕሪመየር ሊግ😂
2026-10-03 18:04:53
43
dere_liyu
D7 :
ሽመልስ እራሱ 56 ሆነዉ
2026-10-03 14:59:47
21
gatluakstephenwal
Doggy 🇪🇹 :
but is saying the truth
2026-10-04 05:15:46
1
user2763691673880
የነገ ማን ያዉቃል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ :
ewint new lik new[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-03 18:12:02
1
user70746577737560
ሸጉ :
ብቃት ካለው እድሜ ቁጥር ነው ሱሬ ምነው ሚወራ ጠፋ ማለት ነው
2026-10-03 10:54:47
7
minteee44
Mintu :
ልክ ነክ ያሬድ ባዬ, ሳሙኤል,ጋቶ ፓኖም,ቢንያም በላይ…ከ12 አመት በፊት በ Ethiopia primer league አይቻቸዋለሁ imagine ቢያንስ እንደው በ20ዎቹ አጋማሽ ቢጀምሩ እራሱ above 40years [Cool]
2026-10-03 11:28:59
12
zolakovich
ZolaKovich 19 :
shmels 55
2026-10-03 14:00:33
5
ephrem5158
ephrem :
በዚህ እድሜ ሴኔጋልን ወጥሮ 1 ለ0መሸነፍ ጀግና ናቸው።
2026-10-03 15:55:36
5
samiko31
samikoo :
በ50 አመቱ ጀግና ነው መሸለም አለበት
2026-10-03 15:00:39
14
kinde29
metasebiy :
እውነት ነው እኛ እራሱ በማየት ደረሰን እኮ
2026-10-03 17:01:11
3
dadm211
@21$@27# :
ደጉ የኔ የአጎቴ ጓደኛ ነው አንድ ክላስ ነበሩ አጎቴ አሁን 54 አመቱ ነው
2026-10-03 14:22:43
6
tadele.tegegne3
121921 :
በ 50 አመት የሚጫዎቱ ለበረከቱ ነው
2026-10-03 18:45:13
1
chamak78
ቻማክ' ካላ' :
ችግሩ በ 50 አመታቸው መጫወታቸው አለመጫወታቸው ሳይሆን ለምን ለታዳጊ ቦታውን አይለቁም ነው
2026-10-03 18:30:24
4
.1147815
ፍቅር ናት እናት 🩺 :
በድምር ነው 😂
2026-10-03 16:16:52
0
user47863059508823
sasas :
እና ምርጥ ነው ከፍሪካ ትልቁ የብሄራዊ ቡድን የተጫወተ በሚል ድንቃድንቅ ላይ እናስመዝግበው ተባብረን
2026-10-04 13:15:55
1
edo_sisay
edo :
የቅናት ወሬ
2026-10-03 12:39:37
2
devaajk
devaajk :
13 አመቴ ነው 30 ካልሞላህ under 17 መጫወት ኣትችልም ተብያለው
2026-10-04 09:14:02
0
melu829
Abrham Hbtyes :
ደሞ ለመሸነፍ ቢያንስ ተመራርቀው ይውጡንጂ
2026-10-03 17:11:39
3
To see more videos from user @purehabesha1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About