@user2087807167156:

አብራሃም ቅምጥሉ
አብራሃም ቅምጥሉ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 10:22:15 GMT
53187
1919
170
203

Music

Download

Comments

selamlttnlf
selina🎀👑 :
ለምን እሄ ትንሽ ስለሆነ ነው ሌላው ታዋቂ የአማራ ቲክቶክር ሲሄድ ማንም አልተናገርም ምንም አላጠፋም መብቱ ነው አታለቃቅሱ የራሳችሁን ኑሩ
2026-10-03 11:44:12
12
kingdnkaleb1
KING ሚኒሊክ /Minilik :
ህይወቱን ለመቀየር እየታገለ ነው የምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ 😡እና በኛ ሞት እየተሳለቀ ነው ህይወቱን የሚቀይር እኛ እኮ እንደ አማራ ህአዝነናል ማቅ ለብሰናል ለምን ነው ማንም እየተነሳ ሞታችንን የሚያራክሠው እስኪ አስታውስ በአርሲ በወለጋ እኮ በማንነታቸው የታረዱት የተገደሉት ከነነፍሳቸው በእሳት የጋዩት ወንድም እህቶቻችን እኮ ገና ደማቸ አልደረቀም ብቻ በጣም ያሳዝናል እኛኮ አሁን ቢርበንም ሆዳችንን አሰር አድርገን ድፍጥ ብለን የምንሰራበት ከቻልን ደግሞ ቤቴ ንብረቴ ሳይሉ እንደወጡት ወንድሞቻችን መሆን ሲገባን በየሚዲያው ከጮኸው ጋር የምንጮህበት ዳንኪራ የምንመታበት እሽኮለሌ የምንልበት ወቅት አይደለም በቅርብ የምታውቁት ምከሩት ተው በሉት 😭😭
2026-10-03 16:34:44
9
alex.tm543
Alex T/M :
ልጁ ትልቅ ሰው ነው።ክብር ይገበዋል።
2026-10-03 18:12:48
6
yona_s456
ሁሉ በርሱ ሆነ :
ፍቅርን ነው ሌላ አላሳየንም
2026-10-03 15:10:45
2
tsegisho27
tsega❤️ :
ዘርኝነት አይጠቅምም ልጅን ተውት
2026-10-03 18:59:39
0
amare7410
Amare :
አንለቀዉም
2026-10-03 12:15:22
1
.tigi.fikir
@ tigi fikir💃 :
ተዉ አታኬብዱት ልጁ ህፃን ስለሆነ ነዉ
2026-10-03 15:32:47
0
mottamottakeraniyo
Motta Keranyoo (Tewodros III) :
ህይወቱን ለመቀየር የሚጥር ልጅ ነው ፍቱ በቃ ለምድን ነው የራችን ሰው ውድቀት የምንመኝ ምን አይነት እርግማን ነው ይህ ልጅ እሬቻ አከበረ አላከበር የአማራ ህዝብ ምን የጎልበታል አረ ተው
2026-10-03 14:55:33
4
mekdestadesse12
mekdes :
አረ በናታችሁ ተው ምንም አይሰራም
2026-10-03 15:24:16
0
mekuannt75
የሰው ነገር በቃኝ :
የት ነው ስፈር
2026-10-03 15:06:43
0
user9969813186665
user9969813186665 :
መብቱ ነው
2026-10-03 18:57:20
2
user7355258213485
መዲ :
ተቃጥያለዉ ተዉኝ😔😔
2026-10-03 18:45:17
1
kal.ebabu3
Kal Ebabu :
መብቱ ነው እኔም ሂጃለው በፈጣሪ ምን አገባቹህ😳😏
2026-10-03 20:45:37
1
user6611219947798
የማርያም ልጂ :
@tgst21:እናተስ አያልፍልችሁም ይህ ልጂ ፍቅርን እያሳየ ነው እንጂ ምን ስራ በጣም አሳፋር ናችሁ 😭😭😭😭😭ኦሮሞም የኛ ወንድም እና እህት ናቸው አረ እፈሩ ከዘረኚ ነት ውጡ
2026-10-03 19:36:34
2
yeshiyegonderew
yeshiye Gonderew Spurs fan :
ልጁ ፍቅርና አንድነትን ከመስበክ ውጭ ምን አጠፋ??? ለምንድን ነው በዚህ ልክ የምንጠበው ??
2026-10-03 22:29:26
1
mebria.fikru.gonde
mebra :
ዘረኝነት አይጠቅምም ተውት የሰው ልጅ የመሠለውን መሆን ይችላል እባካችሁ ?
2026-10-03 23:27:37
1
degnesh.bekele7
Degnesh Bekele :
እዚውይቀመጥ መግስት ቤት ይስጠው
2026-10-04 04:56:09
1
user2625682173837
መኳንት አማረ :
ምንአረገ
2026-10-03 16:34:14
1
ella.man91
Ella man :
mebtu new😳😂
2026-10-03 19:16:35
1
anu.man.3097
man 3097 :
እኛሰፈርነው ብሮ ✌✌✌
2026-10-03 15:34:16
1
bontu_yonas
Boni love :
2026-10-05 22:10:17
0
getuurge19
❤rabii ko c2ቤካ❤444 :
አራ እሄ ልጅ ምን አጠፈ በናታችሁ ልጁ ይኑርበት ተዉሁት በፈጠር🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 12:13:08
0
yadelwu
bini love :
እና አንድነትን መስበክ ወንጀል ነዉ
2026-10-05 10:21:02
0
getuurge19
❤rabii ko c2ቤካ❤444 :
ከዘራኝነት እንዉጣ እስትይ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-05 12:13:39
0
desalegn.aynadis
አተ ግፉ ግዜ :
ትክክል ቫይራል ሲወጣ ንገረኝ
2026-10-03 10:54:54
0
To see more videos from user @user2087807167156, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About