@user333327976: #በህዝባችን ደም ላይ ቁሞ የተሳለቀው የታሪክ አሽክላው!! በእሬቻ ብአል ላይ ተገኝቶ ህዝባችን በድሮን፤ በመድፍ፤በታንክ፤በሞርተር፤በዙ 23 ፤ወዘተ በሚጨፈጨፍበት በዚህ ህዝባችን ሞትና መፈናቀል በሞላበት ወቅት ከጎጃም ነው የመጠሁት እሬቻን ለማከበር እያለ በህዝባችን ደም ላይ ቁሞ ሀገር ሰላም እንደሆነች ሲያስመስል የተለያዩ ሀሳቦችንም ሲያንሸራሽር ነው የተስተዋለው። ህዝባችን ላይ አገዛዙ በተለያየ ስልታዊ እና በተቀናጀ መንገድ ጥቃት እንግልት ሞት መፈናቀልና የተለያዩ የማጥቂ መንገዶችን እየተጠቀመ በህዝባችን ላይ በመንግስት ተቋማት በሀይማኖት ተቋማትና መሰረተ ልማት ላይ እሳት እያዘነበባቸው ባለበት በዚህ ጊዜ ምንም እንዳልተፈጠረ አስመስሎ ይህን ያክል ነገር መናገር ድምፅ መሆን ሲገበው የገዳይን አጀንዳ አስፈፃሚ ሁኖ ቀረበ😭 የጎጃም ተወላጅ የሞጣ አካባቢ ነው በተገኘበት ተይዞ ሊጠየቅ ይገባል እላለሁ። በተረፈ ለህዝባችን በተለያየ ቦታ ሁናችሁ ደምፅ የምትሆኑ በሙሉ ታሪክ ሲያወሳችሁ ይኖራልም ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ። ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን። ድል ለተገፋው ህዝባችን ሰላም 🤝

Amanuel
Amanuel
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 10:26:29 GMT
143321
2614
295
265

Music

Download

Comments

meleseanteneh520
mahader marieam :
ይህልጅ ምን አጠፋ ነዉ የምትሉ የሊለዉን ባህል እንደራስ ማክበር አንድነትን መፍጠር ነዉ ስለዚ ልጁን ከህዝብ ጋር አታጣሉት።
2026-10-03 14:33:00
80
yaiiiii05
//!ሳቅ በነጻ 💯%🤣😁 :
ጥያቄ አለኝ ቆይ ጥምረተ ሀይሉን ፋኖ እሽ ብሎ ከተቀበለ እና እኛ ጠላታችን ኦሮሞ ነዉዴ አወ ሰሞኑን አድ ሆኑ ሲባል ደስ ብሎናል ምክንያቱም ይሄ ሀሳብ የመጠዉ ከምኖደዉና ከምናከብረዉ የሀገር መከተ ከሆነዉ ከፋኖ ነዉ እና እኛ ማህበራዊ ኑሮ የምንኖር ሰወች ኦሮሞን ለምን እንጥላዉ እባካችሁ ልጁን አታሸማቁት እኔ ልጁን ደግፌዋለሁ የናተ ሀሳብ አስተያየት ግን❌👏
2026-10-03 17:10:46
30
girma.g
girma :
𝗟𝗲𝘁 𝑙𝘪𝒗𝗲 𝙝𝘪𝒎 𝘱𝑙𝗲𝑎𝑠 𝒘𝑎𝒓 𝘪𝑠 𝑛𝑜𝘁 𝘁𝙝𝗲 𝒎𝑎𝘁𝗲𝒓 𝑜𝗳 𝘁𝙝𝘪𝑠 𝒌𝘪𝑑 .
2026-10-05 07:22:15
0
eyu.50
Eyob :
መብቱ አደል እንዴ ለምን ጠባብ እንሆናለን ቢገባህ ይህ ልጅ እኛ አማራወች ምን ያህል ሳላማዊ እና ፍቅር ወዳድ እንደሆንን ነው ለመላው ኢትዮጵያ ያሳየልን የአማራ ህዝብ ከኦሮሞ ህዝብ ጋ ምንም ችግር የለብንም ከኢሬቻም በአል ቢሆን እንደዛው በአድ አምልኮ ሆነ አልሆነ ምን አገባን ችግራችን መንግስት ጋ ነው እባካችሁ ልጁን ተውት ህልሙን ይኑርበት
2026-10-03 15:39:48
22
sami.sami.sami60
SAMI SAMI sami :
ማክበሩን እንኩአን እሡ ወላጆቹንም ይዞ ሄዶ ቢያከብር ችግር የለውም ግን ጎጃም ጦርነት የለም ሠላም ነው ብዙ መቀበጣጠሮች ታይተዋል ቤተሠቦቻችን ድፍን 4 አመት ሥቃይ ላይ ናቸው ሥለዚ ተልእኮ አለው
2026-10-03 15:57:31
19
neguskebede
ንጉሥ ከበደ :
ይህን የጠባብነት አመለካከትን ነዉ እየተቃወምን አንድነታችንን በማንኛዉም መልክ ብንገልፅ ሀጢያት አይደለም እንዴት ነዉ ኋላ ወደፊት አንድ ሆነን የምንቀጥለዉ መጀመሪያ ቆም ብለን ልናስብ ይገባል ወገን ወደፊት እኮ ይህን አስከፊ ስርአት አሶግደን አብረን እንኖራለን ....
2026-10-03 17:42:19
8
tesfautpr93
<<በጸሎት የጀመረ ቀን ሁሉጊዜም ብሩህ ነው 🙏 :
እሬቻ ምን እንደሆነ ታቀዋለህ ?
2026-10-03 15:17:26
6
dehnasew3
dehnasew :
በቃ ተውት ይቅር በሉት ክፉ ነገር አታስቡ
2026-10-03 17:07:04
6
abebaw8203
bini 12 :
አይ ጎጃም 😭😭😭😭😭
2026-10-03 16:13:21
7
br092793
br :
በልጅነቱ ለአንድነት የቆመ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ዘረኞች ከዚህ ልጅ ተማሩ
2026-10-04 19:16:35
9
sisay_tadesse
sisay :
ወረኝነትና ጥላቻ ይጥፋ ኦሮሞ ወንድማችን ነው የኦርሞን ባህል ማክበር የአማራ ባህልና ወግ እንዲከበር መሻት እንጂ ሌላ ፍላጐት የለውም ለአማራ ህዝብ ጠላቱ የብልዕግና እና የብአዴን ሆዳም አመራርና ህገ ወጦች እንጂ የኦሮሞ ህዝብ የማንም ጠላት አይደለም አባካችሁ አንድነትና ፍቅርን ሰበኩ እንጂ ጥላቻን ለልጆች አታውርሱ እኔ ይህ ልጅ ጭራሽ ሊወቀስ ይቅርና የአማራ ህዝብ ኢትዬጰያዊነትን ናፋቂ መሆኑን ያሳየ የሠላም አምባሳደር ተብሎ ሊሸለም ይገባል ባይ ነኝ ለመሆኑ ሠው የፈለገውን ባህል ማራመድ አይችልም፡ እንዴ? የኦሮሞን ባህል ስላከበረ ጎጃም እንዳይመለስ ማለት ምን ማለት ነው እንዲህ አይነት የፅንፈኝነት አሰተሰሰብንይዞ አማራን መምራትም ሆነ አማራ መሆን ከባድ ነው በርግጠኝነት ይህ ሃሣብ ሆን ብሉ የአማራን ስም ለማጠልሽት የተላለፈ ይመስለኛል፡ እንጂ አማራ የሆነ ሠው እንዲህ ያለ የጠበበ አሰተሰሰብ አለው ብየ አለምንም ክብርና ሞገስ ለሁሉም ኢትዮጲያዊያን
2026-10-03 17:03:53
3
addislme
ያባቷ ንግስት :
2026-10-03 15:39:54
2
gebeyehunecho615
#Gebeyehu Necho :
ምነው ዘመነ ካሴ ከዎነግ ሸኔ ጋር ሲሆን አልታያችሁም
2026-10-04 08:28:40
7
sisay34027
sisay #$$ :
ምን,አደርገ, አንድእነሁን ባለ ያሣዝናል
2026-10-03 17:01:49
1
gizalewash
የሰው ሀሳብ :
ፋኖ ከሼኔ መጣመር ህዝብን ለማሳቃየት ነው። ህዝብ ከህዝብ መጣመር ነው የሚሻል ይመስለኛል
2026-10-04 05:34:21
5
ashu31465
ashu31 :
ልጁ በእራሱ አሰተሳሰብ ትክክል ነው!!!ከዚህ ልጅ የበለጠ እውቀት፣ትምህርት፣ስልጣን ያላቸው ብዙ በደል ባደረሱበት ዘመን ይህን ወጣት ልጅ መውቀስ ፣ማስፈራራት፣ማሸማቀቅ፡እብደት ነው ሰከን በሉ
2026-10-03 15:31:33
7
keali312
ALI KEDIR :
የፈለገውን ማመን መብቱ ነው እሬቻ ከፓለቲካ ምን አገናኝው ???
2026-10-03 17:13:31
4
natinael307
Natinael :
ሌላ አጀንዳ ተፍቶ ነው ህፃን ልጅ ጋ ግግም የምትሉት
2026-10-04 11:41:04
1
wesen906
wesen :
2026-10-04 05:29:59
2
anex41
YEMA :
የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው ሰው አንድ አይነት አስተሳሰብ የለውም
2026-10-03 15:53:56
3
gudina062
GudinaGemechu :
ሰላም እሻላል
2026-10-03 18:39:33
2
mingiziemmolla542
እንዋደድ :
ሞጣ አይደለም ባክህ ቢቸና አካባቢ ነው
2026-10-03 18:46:33
2
nelsonmandelaabay.com
Mandela :
ቢቸና አካባቢ ነዉ
2026-10-04 01:55:47
1
bini1616tiku
bini16 :
ስማ ዘመነ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ለምን ታረቀ???? ንገረኝ keዘመነና ከሱ ማን ይሻላል ልጁ ምን አደረገ
2026-10-04 08:39:20
1
fikerlema1
fiker Lema :
ene girem yemilegn yezin yehal zeregninet min yilutal
2026-10-03 15:43:42
2
To see more videos from user @user333327976, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About