@temesgen.243: የበዓሉ ባለቤቶች በመግለጫቸው "በዓላችንን የሃይማኖት በዓል ነው፤ ባሕል አይደለም፤ የራሳችሁን የሃይማኖት አከባበር (የኦርቶዶክስን፣ የጴንጤንና የኢስላምናን ሥርዓት ከእኛ ጋር ለመቀላቀል አትሞክሩ፤ እንከባበር" ብለዋል።ማጓራት ፈጽሞ ባሕል ሊኾን አይችልም። ዛፍን ቂቤ መቀባትና ለዛፉ መስገድም እንደዛው። ይልቁንም የጥልቁ መንፈስ የሰፈረባቸው ሰዎች ወቅት ጠብቀው ለግብር አባታቸው የሚያቀርቡት የምስጋና መሥዋዕትና የአምልኮ ሥርዐት ነው። #etiopian⛪️ortodox✝️tewahido #etiopiantiktok🇪🇹 #habeshatiktok
temesgen.24
Region: ET
Saturday 03 October 2026 10:38:15 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @temesgen.243, please go to the Tikwm
homepage.