@zebnegn: እነዚ ሁለት እንቁዎች አያምሩም?አይ ግዜ ✈✈✈የማይተኩ ይልምሽና አቤ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችዉ😍😍😍😍

የኤፊ ወዳጅ
የኤፊ ወዳጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 10:56:33 GMT
36490
1978
127
133

Music

Download

Comments

999836d_
999836d :
Yephrem Yehiwot Zerfoch Or Branchs
2026-10-04 15:42:39
0
habesha.12
user8355809115273 :
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለቤቶች
2026-10-03 15:06:19
17
destadesta426
ሀበሻዊት :
አሁን ገና ታመምኩኝ ኡፍ አይ ዘመን
2026-10-03 20:43:45
5
user3635829882680
birabo :
'' ምነው አምና በሞትኩ እንዲያ እንዳማረብኝ; ትዝታና ናፍቆት ቤት እንደሰራብኝ; እባክሕ ወንድሜ ? ''* ሕይወቴ ባዶ ነው '' የሚለውን የፈንታሁን ሸዋንቆጨው ኦርጅናሉን ጋብዘኝ።
2026-10-03 15:14:49
5
pristine117
🇪🇷pristine :
ኤፍሬምን ኤፍሬም ታምሩ ብለው ያስጠሩት ❤️
2026-10-04 13:54:59
1
huddr5ui
Dave :
በሚሊዬን ከፍዬ መልሱኝ ወደዛ ዘመን
2026-10-03 17:58:18
3
beti_wagnibache
beti_wagnibache :
አይጊዜየ
2026-10-03 18:35:53
2
fekadu3bl
FBL :
የኤፊ ምርጥ አንደኛ ወንድሞች ኤፊን ለአለም ህዝብ ያስተዋወቁ ኤፊ እነዚህን የጥበብ ሰዎች ለአለም ህዝብ ያስተዋወቀ የማይለያዩ የሀገር ባለውለታዎች ኑሩሌኝ
2026-10-03 20:56:58
1
geni..12
geni :
አለን ይመቻችሁ አቦ
2026-10-03 19:36:16
1
m69087617
ማርዳ@M :
the legends
2026-10-03 18:27:18
1
ephrembahiru
ephrembahiru :
ውዶቼ ስንቱ በናተ ከበረ ነገሰ ብቻ ፈጠሪ ይካሳቹ የሰውኖማ !!!!
2026-10-04 08:57:49
1
user6757445032305
userJO ,ZE :
የኢትዮጵያ የሙዚቃ ህይወቶች ናቸው🥰🥰🥰
2026-10-04 10:09:21
1
user96927611538550
user96927611538550 :
ምን ይባላል ዝም ነው
2026-10-03 19:39:41
1
helenargaw_
kedaniy :
የሃገር ባለውለታዎች ምንም ያገራቸውን ሃቅ ያልበሉ ብዕራቸው የማር ውሃ የሆነላቸው🥰🥰🥰🥰 beig respact for both you!!!!
2026-10-03 19:49:18
1
abiy1486
Abiysolome :
xegu zemene
2026-10-03 12:28:50
2
user8063023608
Mesfin :
በፊት የካሴቱ ጀርባ ላይ ከሁለቱ ስም ሌላ ማየት ብርቅ ነው
2026-10-03 19:32:44
1
us06436895
Fu'ad فواد مسطف :
እልፍ አእላፍ"
2026-10-03 20:49:31
1
nurihussen3
Master key Ethiopian :
weyne
2026-10-03 14:41:30
1
2pac6954
Meshe2pac :
👍👍👍👍
2026-10-03 19:28:33
1
abera.mulugeta48
ABERA MULUGETA :
ኤፍሬም ሁሌም እንቁ ነው
2026-10-03 17:48:43
2
habtamu.kebede28
Habtamu Kebede :
የቅዱሰ ያሬድ ዘመዶች እንዴት ናናችሁልኝ እድሜና ጤናና ከነበቤተሰባችሁ
2026-10-03 15:50:55
4
eliasasrat391
Elias Asrat :
2ምርጦች
2026-10-03 15:42:36
1
dagi0884
Dagi :
long live !!
2026-10-03 15:37:31
1
getalem3091
ታደሰ/Tadesse :
ተኪ ይኖራቸው ይሆን?
2026-10-03 16:32:48
4
anteneh1abebe
Antye :
legend
2026-10-03 17:10:07
1
To see more videos from user @zebnegn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About