@akilagrace: “ኢሬቻ ባህል አይደለም ሀይማኖት ነው” ዶ/ር በቀለ በዳዳ @alex pastor @Unapologetically Orthodox @behumble @H Elijah #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #protestantmezmur #foryou #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

Akilashimels
Akilashimels
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 11:09:32 GMT
30477
736
23
353

Music

Download

Comments

ricy.moon
JENETIC :
ምን አገባቹ ኦሮሞ ህዝብን ቢቻ የምመለከት የብሄሩ እሴትን ለማንቋሸሽና የተለየ ስም ለመስጠት የምትዳዱት?ይሄ የኦሮሞን ህዝብ እንደ ህዝብ ክርስትያን ሙስሊሙ በሀይማኖት ሳይለያይ አንድ ላይ መጥቶ የምገናኝ አንድነቱን የምገልፅ አብሮ የግዜን የምያሳልፍን ነገርን እንድተው ለማድረግ የመሞከር ሁኔታ ነው።ይሁን እንጂ ኦሮሞ ተስማምቶ የፈጠረ የአብሮነት ግዜ ማሳለፍያ ሁሉም በአንድነት ፈጣሪውን የምያመሰግንበትን ለማስቆም በተለያየ ሁኔታ ሞክራቹታል ግን አይሆንምና አትልፉ።ለምሳሌ እኔ ጴኔጤ ወይንም የክርስቶስ ተከታይ ነኝ ግን ከህዝቤ ጋር በአመት አንዴ እገናኛለሁ ክርስቶስን አመልካለሁ እሰብካለሁ።
2026-10-04 18:34:53
3
sibiralegesse
ms :
ሐይማኖትም ቢሆን አንቀርምምምም።
2026-10-04 06:48:31
0
blessinggreat209
blessinggreat209 :
ይህንን እውነት ማራመድ አለባችሁ ብዙዎች እያደናበሩ መዳሪያ አድርገውታል
2026-10-04 14:20:30
2
user2697813751854
abenezer tesema :
ዶክተር አወድሃለው ከዋቄ ፈታ ወደ ልዩ መገለጥ የሚለውን መፅሐፍ ብታነቡት ትጠቀማላችሁ
2026-10-03 20:24:39
2
user5320377781556
Paster Masfin Tashome :
በኢሬቻ ላይ የተጻፉ መጽሐፍት የት አጌኛለሁ ?
2026-10-04 11:17:32
0
akilagrace
Akilashimels :
https://youtu.be/jKHfN5KUQpc?si=k8GAOPpftDaMVFrq
2026-10-03 11:30:55
0
tilahun.seyoum.gelleta
Tilahun Seyoum Gelleta :
ኢሬቻ ማለት ቃሉ በራሱ መሳለም ማለት ነው።የምትሳለመው ባህልን ነው ወይስ ሐይማኖትን?
2026-10-04 11:07:53
1
natinati_tiktalk
Nati :
2026-10-04 03:45:48
1
user3717816745127
ክብሮምምም :
እናምን ይሁን ?
2026-10-04 17:23:07
0
fontskeyboardamazingfon2
fontskeyboardamazingfon2 :
ተባረክ
2026-10-04 20:48:58
0
ashufk2
ashufk2 :
true
2026-10-04 10:11:53
0
akilagrace
Akilashimels :
Full video on Mukrab Media YouTube Channel
2026-10-03 11:30:47
1
hmtrading17
HM mindset :
wrong;sewyew yemiyakewun nw meyweraw demdame mestet aychelem,yalgbaw nger irrechaa k wakefeta befit nber even 100 more
2026-10-03 11:17:23
0
www.tiktok.commagan2
Banti Sorsa :
በትክክል ገልፆታል 🥰🥰 ነገር ግን ባለቤቱ እያሌ ምንድነው እንደዚህ ስለ እሬቻ የምያስጨንቃቸው ነው የኔ ጥያቄ !?🤔 ምንድነው ችግራቸው ? ዋቄፈታ ስለክርስትና ስለ እስልምና እንዲህ ተጨንቆ ይናገራል? ይንጫጫል? ምች ተናግሮ ያቃል !????
2026-10-05 07:36:25
1
mekedi.make
Mekedi Make :
አይዱክተርእርሱየበሉትደሞዝያሳዝነል
2026-10-05 05:08:02
0
mayaa.t5
Mayaa T :
mine agabahaa
2026-10-07 15:31:14
0
iamher_15
I Am :
When it comes to Oromo everybody is concerned and loses sleep, 😂😂 we love Irrechaa, we love Oromo, we will love Oromo until the end! Period !
2026-10-09 09:28:57
0
endeshawkebede7
Endeshaw Kebede :
😳
2026-10-04 06:01:11
0
tadesse1620
tadesse :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
2026-10-07 14:39:56
0
To see more videos from user @akilagrace, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About