@kidist.asnakew4: ውቢቷ ጎጃምዬ🌸💙

Kidist ጎጃሜዋ🦋
Kidist ጎጃሜዋ🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 12:27:15 GMT
26602
1679
125
196

Music

Download

Comments

amha.amha71
amha amha :
ay damot embaye meta mekerashin yemekera darcha yarglsh amlake esrael . ayyyyyyyyyyyyy[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-03 19:57:44
1
user38293734182747
Alehegne temesgen :
Aresima gedam [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-03 22:36:09
0
addisujesus7
A D :
እውነቱን ለመናገር ይህን ቪዲዮ የለቀቀውን ያነሳውን ሰው ሳለደንቅ አላልፍም። እኔም ያደኩበት አካባቢ ነው። የተወለድኩት እዛው ልጀንጉስ አቦ ወይንምድር የምትባል ሰፈር ሲሆን ገሸት እና አፈሻ ገው የነበርኩት። የልጀንጉስ ትምህርትቤት የመጀመሪያው ተማሪ ነኝ። በጣሰ ነው ደስ ያለኝ። ከ41 አመት በኋላ አየሁት።
2026-10-03 17:26:15
7
geni.abebe2112
Geni Abebe 12🙏 :
ል/ጉስ አቦ🙏🙏🙏
2026-10-03 16:29:35
2
boss515331
መንበረ ወርቅ12 :
ኧረ ወይኔ ሰፈሬን አሣየሽኝ ክበሪልኝ አረፋ ደብተራ ሰኞ ገቢያ ሁኖ የተቀረፀ ቢዲዮ።።🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 18:37:03
3
regratenothing3gmail.com
Sigma ai :
ጭራሽ እኛ መሬት ላይ ሆናችሁ ነው የቀረፃችሁት ዳሞት ጦጣ የጠበኩብሽ ናፍቆቴ
2026-10-03 12:42:24
2
dejene.yahoo
Dejene Yahoo :
ተዘአለኝ አገሪ ጉማራ
2026-10-03 17:06:13
1
kalkidan0894
kalkidan@@ :
ወይይይ ሀገራችንንንን
2026-10-03 17:56:00
0
mebreku12
መላኩ ቢራናለሥላሳ0987406097 :
የኔ አገር
2026-10-03 17:02:40
1
abrhame235
Abrhame :
ሀገሬ ዳሞት ምልሁንልሽ ወይይይ
2026-10-03 18:54:57
1
user4620559498288
መስኪቾ :
ሀገሬ ናፈቀኝ
2026-10-03 17:49:16
1
user4426558509027
🌹፳፩💐እምየ :
ዋውአገሬ
2026-10-03 17:50:08
1
user1661993785140
ያልተፃፈ በደል❤❤❤ :
ዋው
2026-10-03 15:03:39
1
sol390309
sol ❤❤❤damotew :
ሰላም በይልኝ ይችን ድንቅ ሀገር
2026-10-03 15:33:33
1
aman21_23
አማን :
ትውስታዩን ቀሰቀስከው[Red heart]
2026-10-04 09:16:10
0
user8005526252333
መርሳ ወሎ :
ተባረኪ አባ ዘጎን እና ደበቦን ስላሳየሽኝ!!! በርች አሁን የት ነሽ?
2026-10-03 15:03:18
1
alxo274
nurse Alehegn :
ወፈጥን ሻንጊ ስላሴን አሳይኝ ቅድስት❤️❤️❤️
2026-10-03 15:17:13
1
fikadu08057
የዳሞቱ መብረቅ :
ኧረ የሁዳዷ 👍👍👍
2026-10-04 07:54:56
0
user631503611833
Negese :
አገሬን አሳየሽ ውዷ
2026-10-04 06:47:43
0
i3779883
I ሰው :
እንዴት እንዳነሳው በጣም እሚገርም ነው አስታወሠኝ እኮ
2026-10-04 09:28:50
0
user50248040419
ሌማሊሞ ብለሺ ነይ :
የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 09:13:13
0
tesfaye19920
የዚያች ሀገር ሰዉ 1992 :
ወይኔ ሀገሬ አይይይ ገሽት ስላሴ ዳምባ ገዳም ማርያም ! ቁስቋም ማርያም ! ልጀንጉስ አቡዬ ትዝ አለኝ ወይኔ
2026-10-03 19:39:26
1
muluken.eseyneh
muluken.eseyneh :
እስኪ 2007 ለ 2008 አስርኛ ክፍል አርፋ ደብተራ ት/ቤት የተፈተነ አለሁ በሉኝ ጓዶች ?💚💚💚
2026-10-03 19:13:24
1
user4275038249491
ሲከፋኝ ቃልህ ያጽናናኛል :
ወይኔ እህቴዋ እናቴ አርሴማን አሳየሽኝ
2026-10-04 08:24:18
0
gojjam822
በረከት :
ጉማራ
2026-10-03 12:29:21
0
To see more videos from user @kidist.asnakew4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About