Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yade1711: #ኢትዮጵያ ሀገሬ🇪🇹💯✅
¥ªđ€🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 13:12:43 GMT
47391
7826
711
1141
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.47MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.12MB
)
Watermark .mp4 (
4.01MB
)
Music .mp3
Comments
[ + ክርስቲያን + ] :
ክብር ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ! ❤️❤️❤️..... የእውነት አምላክ ከፊታችሁ ይቅደም። ነፍሱን እየሰጠ ሀገርንና ሕዝብን ለሚጠብቀው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ይህ ትውልድ ክብር ሊሰጥ ይገባል። የኢትዮጵያ ወታደርን በመንገድ ላይ ሲያገኝ አክብሮታዊ ሰላምታ በመስጠት ፣ በትራንስፖርት ላይ ከወንበር በመነሳትና ሂሳብ በመክፈል ፣ በማህበራዊ የአገልግሎት ስፍራዎች ሁሉ ቅድሚያና ፍጹም ፍቅርና አክብሮትን በመስጠት ልናከብረው ይገባል። በየትኛውም ሞያ ውስጥ ያሉ ሀሉ ዕውቀታቸውን ይሰጣሉ ፤ መከላከያ ግን ምትክ የሌላትን አንዲት ነፍሱን ለሀገር ይሰጣል። ሕዝብ በሰላም ወጥቶ እንዲገባና ሀገር እንድትቀጥል ሕይወቱን ፣ ቤተሰቡን ፣ ትዳሩን ፣ ልጆቹን ሁሉ ጥሎ በዱር በገደሉ ፣ በበረሀና በሀሩሩ ይንከራተታል። ለመከላከያ ምን ዓይነት ውለታ ነው የሚመጥነው ?! ትውልዱ ይህንን ተረድቶ እንዲቀየር በስርዓተ ትምህርትና በሚዲያ ላይ ትልቅ ሥራ ሊሠራ ይገባል። እንወዳችኋለን ! ❤
2026-10-09 08:11:10
12
@marta123 :
ዉድ የሀገራችን መከታዎች እኖዳችኋለን ፈጣሪን ይከተላችሁ
2026-10-05 08:19:23
5
Alex Fikadu :
The Ethiopian lion 🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 18:11:41
6
ምትኩ :
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገር ባለውለታወች
2026-11-14 10:50:08
1
Meri Yane :
እኔን ጀግናዪ ምላርግ ኡሁፍፍ በርታ ቃል ገብተሃል
2026-10-04 16:42:16
3
tnsae :
ቃላት አጣሁላችሁ ጌታ ብርታቱን ይስጣችሁ ይጠብቃችሁ
2026-10-04 17:48:47
2
mazi :
ፈጣሪ ለኛ ሲል ያኑርልን ወድሞቸ ኑሩልን እንወዳችኃለን ❤️❤️❤️💪💪
2026-10-05 08:30:07
1
nardosabuu :
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ 🥰🥰🥰
2026-10-04 17:33:35
1
ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹🇨🇬 :
የኔ ከርታቶች
2026-11-06 03:06:41
1
boruuf jennee obsine :
amshiir goota koo
2026-10-05 17:52:48
1
Amra Ahmed :
እኔን የአገር መካላከያ ደካማቹ ድከሜነዉ አይዞቹ
2026-10-25 08:24:58
1
Alem Melka :
ድል ለመከላከያ
2026-10-27 18:08:12
1
Mekdi :
አይዞን አባቴ
2026-10-13 13:23:14
1
umu sudeys :
የኔ የህይወቴ ዋስትናዎች አፈያችሁ ብዝት ይበል💪💪❣️❣️❣️
2026-10-05 10:01:22
1
yared :
የኔ። እባት። አይዞአችሁ
2026-10-05 18:35:45
1
@daneil :
ጀግናው በርታ😇😇😇
2026-10-04 08:47:00
1
Enu :
ጀግና❤️❤️❤️
2026-11-02 07:22:58
1
አላህዬ ደከመኝ 😔😔 :
እኔን ወንድም ጥላ
2026-10-31 05:05:30
4
Rich :
የኔ ጀግናዎች እመብርሃን ከእናንተ ጋር ተትሁን🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 18:59:45
4
Emu :
2026-10-30 08:02:43
1
Chuchu Duresa :
2026-10-04 11:24:12
2
boni jamo :
ክብራችሁን በምን ቃል ልግለጽ? how can I explain my honor 🙏 to u guys Ulfina keessan akkamittan ibsaa?
2026-10-12 18:20:39
2
fantu ababaw :
ክብር ለጀግናዉ መከከላከያ ሰራዊታችን
2026-10-11 12:55:06
2
yetny🌎🕊 :
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን🇪🇹💪
2026-10-10 12:29:42
2
To see more videos from user @yade1711, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@nuvenergia #nuvenergia #nuvclipfy #clipfyleague CUPOM: THIAGO Já ouviu falar nisso? Venha fazer parte você também, venha economizar mais na conta de luz.
CÓ NĂM CHỤC NGÀN CHỨ SAO #theanh28 #theanh28news #tiktoknews
dịiii nhennn bàaaa giàaaa 😆😆😆
#chill
حسین خواب اور ہم 🥲😔#fyp #rehanmalik #foryou #faisalabad #ownvoice
ہیلو السلام علیکم ہیلو قربان ،قربان کیسے ہو۔ #foryoupagе #viralvideos #tiktokpakistan #sad
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy