@mahammadabdellaaliyyi: #CapCut @Mohammed Abdella🫡🫡

Mohammed Abdella 2nd
Mohammed Abdella 2nd
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 14:04:51 GMT
63289
6855
271
678

Music

Download

Comments

user90080071483578
Abrishtame :
egezaber yaxabaqak[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-04 17:53:03
0
user2434259396873
Adane Tashome :
የኢትዮጵያ ድምቀት[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-04 12:48:13
0
user60061398590615
fkr :
yneles driwoch
2026-10-04 17:00:14
0
makimar1
user8843714025225 :
@[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-04 05:50:12
0
emaytu.tirfe
Emaytu Tirfe :
የድሬ የፍቅር ሀገር በጎ ሰው![Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-04 14:42:25
0
abe74744
Abe :
berta ayzohe
2026-10-04 16:57:16
0
zak.weloyew
zak Weloyew :
የክፍለ ዘመኑ ምርጡ ከንቲባ
2026-10-03 17:43:36
14
user3536611235452
user3536611235452zed :
በእውንት ነው የምለው እንዲህ አይንትመሪ በአለምም አይገኚም በአንዲት ኢትዮጲያዊ የሚያምን መሪነው እድሜው ይርዘም።
2026-10-04 12:59:44
2
nabiyu.ermiyas
nabiyu ermiyas :
በዚህ ሌባ በበዛበት ዘመን እንዲህ አይነት ከንቲባም ነበር ተብሎ ለታሪክም ይጠቅማል ምርጥ መሪነበር እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ
2026-10-03 21:09:37
11
yord843
yord843 :
ምርጥ ከንቲባ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-10-04 08:25:12
4
boy_dani
Userrr :
እናከብርሀለን የድሬ ጀግና ዘመንህ ይባረክ
2026-10-04 05:51:06
3
user473561919494
biruke :
ህዝብ እዴት ነው የሚወደው ደስ ሲል
2026-10-04 03:45:50
2
sie.neg
Sie Neg :
እኔ ለዚህ ሰው ግሌ ትክብር አለኝ ዘር ሀይማኖት ቀለም ሳይል ለህዝብ የሚሰጠው ክብር ይገባዋል የሚናገረውን የሚያውቅ ለክልሉ ህዝብ የተጣለበትን አደራ የሚወጣ ሌሎቹ የክልል መሪዋች ከዚህ ሰው ቢማሩ የተሻለነው ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥህ።
2026-10-04 07:48:39
3
user10197432157618
DANIEL :
የስማዩ አባቴ ይጠብቅ GOD IS GREAT
2026-10-03 22:40:32
2
zablon.zabl
seble jenberu :
የሰራከዉ መልካም ስራ ይከተልካል
2026-10-04 05:38:53
2
jijikidsshope
jiji kids shop :
አንተ የሕዝብ ልጅ ነህ ማርያምን መልካም ቤተሰብ አፍርተሃል የኔ መልካም ሰው
2026-10-04 06:08:57
1
shehmuh
mohamed 7585 :
በጣም ደስ ይላል አንድ መሪ በሕዝብ ፊት ምስክርነት መስጠት አሏሕ ይጨምርልሕ በውነት ምርጥ ሰው ነው በወበር ላይ ዘላለም መቀመጥ አይፈልግም ወበር በሶስት ነገር ይነሳል አለ በሞት በጥፋት በመውረድ በውነተ ሐይባ ያለው ነው እኔከሐር
2026-10-04 04:06:10
1
kederhameza.keder
keder hameza :
እጅግ በጣም እጅግ በጣም መወደድም መደነቅም ያለበት መሪ ነው እድሜውን ከፈ ያድረግልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-10-04 03:17:03
1
birihandagnaw.bir
BirihanDagnaw BirihanDagnaw :
በኔ ምርጫ ቢሆን ከድርን የአለም መሪ ቢሆን ይችላል የዘመኑ ብርቅዬ አዛኝ ሰዉ ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ግዜ ተመኘሁልህ
2026-10-03 22:20:03
1
liyu.125
Liyu 12 :
ሺአመትኑር❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 19:03:18
1
aynamaw01
Raf- man united :
ye ethiopia meri bihon ygebawal[Heartwarming]
2026-10-04 03:54:58
1
user6611713605463
ደህንነት ቢሮ :
ይህ.ትክክለኛ.የኢትዮጵያ.ልጅ.አላህ.እድሜ.ይጨምራለት
2026-10-04 04:13:53
1
kerdin.awel
barya :
በጣም ነው ምንወደው
2026-10-03 19:29:06
1
gechi703
gechi :
ሁሉም ይወደሀል
2026-10-03 20:00:34
1
gebeyaw30
Gebeyaw :
እንካን የድሬደዋ ሰዉ አልሮ የሚህድ ሹፌር ይወደዋል
2026-10-03 19:03:19
1
To see more videos from user @mahammadabdellaaliyyi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About