@sebsibe48: ethio and Eritrea war 1998-2000#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #foryou #fyp

መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር
መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 14:25:58 GMT
41044
2067
212
259

Music

Download

Comments

demaza.dema
meታስ :
ፆረና 1991 መጋቢት 5 ልዮ ቀን ነበር በጎልጎል ሀዘሞ አስታውሳለሁ እድሜየ ወደ15 ይሆነኛል 261 ክፍለጦር ነበርኩ መጋቢት 4/1991 ሙሉ ለሊት ተጉዘን በ05መጋቢት ከጥዋቱ 11:30 ላይ የመጀመሪያው ሰልፍ ላይ ነበርኩ ከክፍለጦሯ የመጀመሪያ ምሽግ ሰባሪ የነበረችው የኔ ጋንታና ቲም ነበረች በዛውጊያ ደሞ ቦንብ ጣይ ሆኜ ከፊት ነበር የገባሁትና ፈጣሪ ፈቅዶ በሂዎት ተርፌ ለዛሬ በቅቼ እኔም ለወግ በቃሁና ተመስገን ነው ።ስንት ጓዶች እረግፈውበታል ሀዘሞ ፆረና ።ሰላም ለሀገራችን።
2026-10-03 17:32:28
18
21.demsash.ergete
demsash የብየዳ እና ሞደፊክ ስራ :
አስታወስከኝ 1991 የካቲት 16 የገመሐሎን ውጊያ 21 ጉና ክ/ጦር 2 ኛ ብርጌድ 3ኛ ታንክ ወለድ ሻለቃ እኛ ነበርን ምሽግ ሰባሪ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-10-03 16:06:33
17
ebroinaurur
selmaan ebro :
alen alen አንደኛ ዙር 1991 የቁርጥ ቀን ለጆች
2026-10-03 15:38:42
13
gashaw.zerfu2
Gashaw Zerfu :
እኔ ነበርኩ ገዛ ገርስላሴ ከ11ኛ ክፍለጦር ነበረነ በናትህ
2026-10-03 17:12:53
8
endf71
ENDF :
ከጥር 29/91 --ይካቲት 19/91 የማረሳቻዉ ቀኖች ከአድዋላ ተራራ እስከ ገዛ ገብረ ስላሴ ምሽግ አይ ጌዜ
2026-10-03 17:38:31
7
berekettatek
ታጠቅ :
አለው. ብርጌድ2። ብርሃነመስቀል. ኪዲነማርያምሃይለቼል. አጃቢ ነበርኩ. ስንታየው. ማንጁስ. አለሁ
2026-10-03 16:06:33
7
ashebr59
Ashebr :
አለሁኝ 44ኛ ዳሎል ክፍለጦር ተዋጌ መረጃ ሁሉምዘጠና አንድ ዘጠና ሁለት ሁሉም ኮር ሁሉም ክፍለጦር የኔጀግኖች እቢለሀገሬ ባዮች የሀገር ኩራቶችአብራችሁኝ የተዋደቃችሁ ሁሉ ክብር እና ሞገስ ለናተ
2026-10-03 16:56:27
5
balchanegash
balcha negash :
24ኛ.ቴዎድሮስ.ነበር.ጾረና.አንድ.ማስታወሻ.ያልተቀመጠለት.ግን.ፍጹም.ጀግንነት.የተሰራበት.ብቻ....?
2026-10-03 15:44:42
5
as841298
as :
ነበርን ገመሀሎ ትልቁ ላይ ቁኒና ቁኒቶ ደብረ ዳሞ ገዳም
2026-10-03 18:04:56
4
shime.te
zuna.ዙና! :
24ኛ20ኛ13ኛ23ኛ በፆረና ግንባር
2026-10-03 15:17:11
1
tsefitse
@tseg :
አለሁ ዛሬ መሪ ሆኜ
2026-10-03 16:08:30
2
sis_hir
Sisay :
ነበርን ግን ምን ዋጋ አለው ዘበኛ ሆነናል
2026-10-03 16:22:41
8
welegerim2776123052
3794 :
ሰኑይ ባድመ/ሰኞ ባድመ/ሰው ለሃገሩ ምን ያልከፈለው አለ?????ፍቅሩሰ????ታአምር ነበር!!!!!!!!!!
2026-10-03 16:56:13
3
tariku.berhie4
Tariku Berhie :
በጣም የሚገርም ነገር ልንገራቹህ "ያኔ(1991ዓ.ም )ልጅ ነበርን እና ግዳጅ(አፈሳ)አለ ተብሎ ከጓደኞቼ ጋር አብረን የምንኖርበት ከተማ ለቀን ወንዝ ተሻግረን እንውል ነበር።ግን አሁን አሁን በጣም ይቆጨኛል።ወንድ ልጅ ውትድርናን ማየት አለበት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2026-10-03 17:04:13
1
.daneal..hayela
Daneal. hayela :
እኔ 22ክፍለጦር 4ሜካናይዝድ 1ሻለቃ122መድፍ ተኳሽ ነዉ የነበርኩ
2026-10-03 17:52:24
2
user4222474560576
ሸዋ ደ/ኤባ :
አለን አለን 11ኛ ባልቻ በሰላሞ
2026-10-03 16:29:00
1
user5469297871703
@dani12 :
2026-10-03 17:09:41
0
amlakukefyalew
አማራ ነኝ :
ብርሸለቆ ሐምሌ/1990 ዓም
2026-10-03 21:50:34
0
adem.endris19
@ነኝ የቦረናዉ :
መረብ ወንዝን አስታወሰሰችሁኝ
2026-10-03 17:33:30
0
user13028815592403
Dave king :
"አለን አለን "ባድሜ ገመሀሎ "ጿረና " ሙክቶ ተኪሎ "ዛላንበሳ" ፎርቶ" ሰናፌ ባሬንቱ ሺላቦ ሸሸቢት ደንበገዳው " ሞቃዲሾ "ወ,ዘ,ተ መቸም አረሳውም !!!
2026-10-03 17:02:14
1
fekereyob
Eyob :
አለን 22 2 ነበርኩ ንስር
2026-10-03 16:09:40
4
user4494692071614
Abyot :
ፆረና ተክሎ ተራራ ኡግያ ወንዝ የነበርኩበት ዋዋዋው
2026-10-03 16:48:01
2
yearsema.leje
ዮኒ የአርሴማ :
አለን
2026-10-03 16:33:32
2
belitku12
bele :
ወየው የናቴ ልጅ ነበር እኔ አፈሩን ልብላ ካወቃችሁት ሀምሳ አለቃ ተስፋየ ትኩ ወድ ራያ እነውቀው አለን በሉኝ ደስ ይበለኝ በናችሁ ለማንኛውም ጀግና ስሙ አይሞትም[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-03 15:40:38
4
user5469297871703
@dani12 :
የባድመ ክ/ጦ 2/ብርጌድ አድሀኪም
2026-10-03 17:10:59
1
To see more videos from user @sebsibe48, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About