@banchi_z: Replying to @user9478278445244 ማታ ላይ በዚህ መልኩ አፍልታችሁ በእፋሎቱ መታጠን አንድ ብርጨቆ መጠጣት👌ውሀውን ብቻ ነው የምትጠጡ😳ሳይነስ አስም ታማሚወች ተጠቀሙት ዘቢብ የአብሽ ፍሬ👌#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #ertrantiktok🇪🇷🇪🇷habesh #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
Open In TikTok:
Region: BH
Saturday 03 October 2026 16:41:07 GMT
47573
728
30
196

Music

Download

Comments

sosi1483
sosi :
እባክሽ ምን ምን እደሆነ ንገሪኝ በማሪያም
2026-10-03 17:13:43
4
user9478278445244
ላምሮት የመካነ ሰላሞሥ :
እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዷ ትክክለኛ መርጃሰለምትስጭ እኔምአድ ሱዳኔነው የነገርኝ ❤️❤️❤️
2026-10-03 17:00:48
2
user2749227632828
L or M :
ዘቤብ የት ነው ሚገኝው
2026-10-03 18:19:39
1
user3940296263315
ሁሉም የሱፍቃድ ነው ተመስገን 🥰🥰🥰🙏🙏 :
የልብ ይሆናል ሽቶና መኪና ሲሸተኝ በጣም ነው የሚአፍነኝ 😢😢😢
2026-10-03 18:33:12
2
meked.love
rosa love :
እባክሽ ለቦርጭ😭
2026-10-04 00:57:41
0
.my6218
መኖር በተስፋ( 21)🤲🥀🥺 :
እባክሽ የጨጋራ ማላ በይኝ በፈጠረሽ 🥺
2026-10-03 22:50:23
1
dagi3246
DAGI :
ማንኛውም ዘቢብ ይሆናል
2026-10-03 18:43:08
2
user7996358623300
south Ethiopia :
ምን ምን እንደሆነ ግልፅ አድርጊልን
2026-10-03 17:22:23
2
wanawtena88
𝑎𝑟𝑠𝑒𝑚𝑎 ፮ :
እሰኪ አትለፊኝ ለእግር ህመም ማስታገሻ በፈጠረሽ
2026-10-03 17:35:32
1
blaynesh.setagn
Blaynesh Setagn :
ኢቶጵያ አለዘቤብ
2026-10-03 17:37:22
1
malefiyagete
ማፊ🎀🦅🇦🇹m🫰& t 💪 :
ጥቁሩ ዘቢብ ይሆናል እህቴ
2026-10-03 23:43:10
0
user8611904247251
ሚካኤልን ይዠ ምልሆን 🌅⛪💗 :
እስኪ የወገብ መዳኒት መዳኒትንገሩኝ🥺🥺
2026-10-04 00:04:02
0
halima.halima3947
ላትዉጡኝ አታላምጡኝ :
ዘቢብ ምንድነዉ በማረያም መልሺልኝ
2026-10-03 22:20:53
0
abol19830
k&L&A :
ዘቢብ ምንድነው
2026-10-03 19:36:35
0
thtina3
ከንቱ ዓለም😭😭😭💔💔💔 :
አትለፊኝ ጥቁሩ ዘቢብ ይሆናል😳
2026-10-03 21:39:49
0
user42176346
Rahma📚🇪🇹 :
እኔ ሆደን ልሞት ነው 🥺 በዛላይ ጨጎራ 7 አመቴ
2026-10-03 21:26:49
0
hymanotngatu
hymanotngatu :
enat bakishin mini inidehone nigerigni
2026-10-03 19:40:19
0
user929327585
hayat 💞🇺🇸 :
ጥቅሙ አለገባይም
2026-10-03 21:09:43
0
jupi916
Jupiter :
ለአንጀትና ጨጓራ ሥሪልኝ በሞቴ
2026-10-03 16:58:32
2
fozianezif
Fozia😍 :
😁😁😁
2026-10-04 01:07:07
0
tameesmrte
tamee :
😁😁😁
2026-10-04 00:51:04
0
ddolaman2
ቢኒያም :
😟😟😟
2026-10-03 17:34:52
0
bayech652
Bayech🕊💒 💚💛❤️⚡️ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-03 17:38:52
0
mom04312
Mesi🫶🏼 :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-03 17:33:41
0
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About