@islamicdaewas: ክፍል ሁለት ጥያቄ ከነ መልሱ እዚጋር ሌላ አጠር ያለ ምሳሌ ልጨምርላቹ አሁን አንድ አስተማሪ አለ እንበል ያ አስተማሪ ለአንድ ክፍል ስም ጠሪ ነው የክፍል ተማሪውን ከ 10ማርክ ፈተና ለመፈተን ወሰነና አዘጋጀ ከዛ ፈተናውን ከመፈተኑ በፊት ውጤት ሚይዝበት ወረቀት ላይ የተወሰኑ ተማሪዎችን 10ከ 10 አርጎ ሞላው የሌሎቹን ደሞ 0,2,5 እያለ ሞላ ከዛ ሳይፈተኑ ነገራቸው አንተ እንዲ ታመጣለህ ብሎ ነገራቸው ፃፈውም ከዛ ፈተናውን አመጣ ተፈተኑ ልክ እሱ እንዳለው 10ከ10ብሎ የሞላላቸውም ልጆች እንደፃፈው አመጡ የሌሎቹንም እንደፃፉው አመጡ እሺ እዚ ጋር እሱ ወለቀቱ ላይ ስለፃፈ ግድ ሆኖ ነው ያን ውጤት ያመጡት? አይደለም ያ አስተማሪ ውጤታቸውን የፃፈው አንደኛ ስም ጠሪ ነው ስለ ተማሪውምቹ ያቃል ከዚን በፊትም ፈተናወችን ሲፈትን 10ከ10 ነበር ሚያመጡት ምክንያቱም ጎበዝ ናቸው ያጠናሉንም ሌሎቹ ስነፍ እና ድሮ የሚያመጡትም እንደዛው ስለሆነ ፃፈ አመጡ እና አስገድዷቸዎል እንዴ ስለፃፈው? ልክ እንደዚ አሏህ የፈጠረውን ሁሉ ነገር ሚሆነውን ያቃል ግን ነፃ ምርጫው አለን ምክንያቱም እነዛ ተማሪወች አጥንተው ነው 10ያመጡት አንድ ሙስሊምም በዲኑ ጠንካራ ምናምን ከሆነ ጀነት ይገባል ልክ እንደ ሰነፎቹ ካላጠና 0 ምናምን ያመጣል ይህ ደሞ አንድ ሙስሊም መጥፎ ነገር ሚሰራ ሚያሻርክ ከሎነ ጀሀነም ይገባል ማለት ነው የሱ ምርጫ ነው ግን አሏህ ሁሉንም ከሁሉም በፊት ያቃል ተግባባና ሼር ኮፒ ሊንክ አርጉ እ እህባብ

Reis_turkamharic_daewa
Reis_turkamharic_daewa
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 17:41:22 GMT
5705
1051
33
353

Music

Download

Comments

hanu_hani5
hani🌺⚡ :
mashallah🥰 be allah tolo tolo lekekelen
2026-10-03 18:28:00
1
sualihe3
Sualhe :
በርታ ወንድሜ
2026-10-03 17:45:08
8
haniye139
Amira🦋 :
Masha Allah wondime 🥰
2026-10-04 04:00:17
0
zeba7886
zeba :
Melsu rasu yeleyal subehanellah 👌
2026-10-03 18:07:54
2
eka34448
Eka :
mert mabrariya
2026-10-05 07:52:51
1
sufhrdxasblirdv
suha🧕🧕 :
batam des yemilu mllsoch nachew allah yagzh
2026-10-07 04:51:33
1
zakir.00000
ꪜꪖꪗ𝘳ꪮ᥊ 🇪🇹 [𝓮𝓭𝓲𝓽𝓡] 🌸 :
youtueb ያስፈልጋል የአሂ 😁❤
2026-10-03 17:53:25
6
iraj.m42
꧁༺ የነገ ሰው ༻꧂ 🤴🔥 :
ወላሂ እኔ ብቻ ነኝ ምክሩ የተመቸኘኝ ምክንያቱም እኛ ሀብታም ወይም ድሀ የጣፈንታ ጉዳይ ነው ብለን ማሰብ የለብንም
2026-10-03 19:07:54
3
user291945386756
AL MUBA EGENCY :
berta my bro 🥰🥰🥰
2026-10-03 19:08:39
1
ebro.70
Ebro 📿 :
Berta wendmachin👏👏👏👏👏👏
2026-10-03 18:03:32
1
remlaahmed173
Remla Ahmed :
Yegn jgna😎😎😎
2026-10-03 17:52:41
1
efuti139
@efuti13 :
first💪
2026-10-03 17:44:17
1
user5600530178869
@zahra2 haya :
🥰🥰🥰
2026-10-03 18:17:56
1
sualihe3
Sualhe :
[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-10-03 17:44:29
1
user53856669365614
Arsenal :
🥰🥰🥰
2026-10-04 12:13:12
0
nebil6322
Nebil :
😁😁😁
2026-10-04 12:00:43
0
abasawel0
abasawel0 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 06:52:59
0
ibnualhamdu
IbnuAlhamdu | زودي :
👍👍👍
2026-10-04 06:41:48
0
ethio.news19
Ethio News :
🥰🥰🥰
2026-10-04 04:38:05
0
mll5355
M Ll :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-05 12:40:01
0
barraq50
🇯🇲B,A,R,R,A,Q,✌️ :
🥰🥰🥰
2026-10-03 18:02:40
1
max.mamadi.ahmed
mahamad Ahmad mumad :
🥰🥰🥰
2026-10-03 21:15:03
0
munir.yaqub2
Munir Yaqub :
👌👌👌
2026-10-03 17:59:45
1
malik.johar1
malik johar :
🥰🥰🥰
2026-10-03 20:56:02
0
metadel.enji.metga
kunfa yakun :
🥰🥰🥰
2026-10-03 18:13:33
0
To see more videos from user @islamicdaewas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About