@fanuel_zewold: Sponsered by @Elufan Events® | እሉፋን ኢቨንትስ ስለ ጃኒ / jany Gebru የማታውቁት ድብቅ ታሪክ ጃኒ ተወልዳ ያደገቺው ወለጋ ሲሆን በልጅነቷ ትያትር እና ትወና መማር እንዲሁም በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ትልቅና የታወቀ ደረጃ ላይ መድረስ ትፈልግ ነበር ይህን ህልሟን ለማሳካት እና ኑሮን ለማሸነፍ በ14 አመቷ ብቻዋን ወደ አዲስ አበባ ያቀናችው። ጃኒ ህልሟን ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ ስትመጣ የመጀመሪያ ስራዋ ዳቦ ቤት ነበር! ከዛም በካፌዎች ውስጥ በመስተንግዶ እየሰራች  ራሷን ትደግፍ ነበር። በዛ ድካም ውስጥ ሆና እንኳን ህልሟን ያረሳችው ጃኒ ቀኑን ሙሉ ስራ እየሰራች፣ ጎን ለጎን ሎሬት የኪነ-ጥበብ ማሰልጠኛ የቲያትር ትምህርቷን ተከታተል ነበር:: በነበራት የረፍት ሰዓት፣ በወቅቱ በወጣቶች ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ የመጣውን ቲክቶክን እንደማንኛውም ሰው ለመዝናናት እና ጊዜ ለማሳለፍ ሲጠቀምበት። እሷ ግን ተመልካች ሆና ከመቅረት፣ ቪዲዮ መስራት እንዳለባት በማሰብ ቲክቶክ ቪዲዮ ለመቅረፅ  የራሷ ስልክ ስለልነበራት፣ የጓደኞቿን ስልክ ተበድራ ቪዲዮዎችን ትቀርፅ ጀመረች። ጃኒ የዕለት ተዕለት አኗኗሯን፣ ከጓደኞቿ ጋር ምታደርገውን አዝናኝ ጨዋታ እና የትወና ችሎታዋን የሚያሳዩ በአጫጭር ቪዲዮዎች የጀመረች ቢሆንም መንገድ ላይ ሰዎችን ሰርፕራይዝ እያደረገች በቅንነት እና በፍቅር ማቀፍ በፍጥነት ታዋቂ እንድትሆንና ህዝብ ዘንድ እንድትደርስ አድርጓታል። ቪዲዮዎቿ ቫይራል ከሆኑ በኋላ፣ ከተከታዮቿ ጋር በቅርበት ለመጫወት ሲባል በቲክቶክ ላይቭ (Live) መግባት የጀመረችው ጃኒ ተከታዮቿ ከሚላኩላት የቲክቶክ Gifts እና ከ jon daniel፣ marti and maru፣ franko ና ከሌችም ከታዋቂ ቲክቶከሮች ጋር ያደረገችው ጨዋታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ገቢ እንዳስገኘላት ትናገራለች። ከዚህም በሓላ ነበር በሙያዋ የተማረችበትን የቲያትርና የትወና ህልሟን የሚያሳኩ የተለያዩ የሙዚቃ ቪዲዮዎች (Music Videos)፣ አጫጭር ድራማዎች እና የትወና መሳተፍ የጀመረችው ፤ታዋቂነቷና ተፅዕኖዋ በመጨመሩ ምክንያት ትልልቅ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ድርጅቶች እንደ ዶ/ር ፌበን የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ ፣ጄይ ብራንድና Digital Merkatos የብራንድ አምባሳደር አድርገው መርጠዋታል። ያንን ሁሉ ውጣ ውረድ በፅናት ያለፈቺው ጃኒ ዛሬ ላይ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ገጽ ባለቤት ለመሆን በቅታለች ፣ ፕሮሞሽኖችን በመስራት እና ከfollowerቿ ጋር በመሆን በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን  ትሰራለች በቅርቡም ጃኒ ፋሽን የተሰኘ የራሷን የፋሽን እና የልብስ ብራንድ ልትጀምር መሆኑን ይፋ አድርጋለች። እናቷ ሃይማኖተኛ እና ገዳም የምትወስዳት ሴት ስለነበረች፣ ከልጅነቷ ጀምሮ በእምነት እና በጸሎት እንድትጠነክር አድርጋ አንዳሳደገቻት ትናገራለች ። ይህ የልጅነት አቅጣጫ ዛሬ ለደረሰችበት የህይወት ጥንካሬ ትልቅ ሚና እንደነበረ ትናገራለች ፤ከምንም ነገር በላይ ግን በህይወቷ ትልቁ ደስታዋና ትልቁ ስኬቷ ለወላጆቿ ቤት መግዛት መቻሏና የነሱን ህይወት መቀየሯ እንደሆነ ገልፃለች ። ለስኬቷ መነሻ ሆኖ የምታየው የእግዚአብሔር ስራ እና የራሴ ጽናት ነው ስትል ትደመጣለች ፣ ሃላፊነት ስሜት ስህተትን አለመድገምና የገጠሟትን ችግር በፅናት ማለፏ እንደዚህ ትልቅ ጀረዳ አድርሶኛል ትላለች ​እናንተስ ከጃኒ የህይወት ጉዞ ምን ተማራችሁ? ኮሜንት ላይ አጋሩኝ ቀን: መስከረም 23-2019 ምንጭ : ወቸው good podcast : Amleset muchie podcast : her social media accounts #janiy #ጃኒ #adonayandjaniy #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #

Fanuel Zewold
Fanuel Zewold
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 18:04:48 GMT
314623
25788
330
981

Music

Download

Comments

ahmad...053
ahmed :
ጃኒ የተወለደችው ወለጋ የእናትና አባቷ አገር ወሎ ነው ምንም ድብቅ የለውም
2026-10-04 14:19:53
99
serkalemaseefa
Serkalem Aseefa🦋🦋 :
ለዚ እኮ ነው ሞቼ ምወዳት የኔ ጠንካራ
2026-10-03 18:49:31
231
yaregxfq6xo
🕸🎯 :
So proud of my baby 🥰
2026-10-03 19:16:32
174
xxxx234213
🎀HAWA🇨🇬🦋 :
የኔ ጀግና ሴት❤️
2026-10-03 19:55:19
76
z2723458
z ብረንድ :
የሴት ጀግናናት🥰🥰🥰
2026-10-03 18:42:01
33
hahauh521
🌚➗💁 :
ለዛምነዉ በኩራት የምንደግፋት ልባም ጀግና ስለሆነች💪 አድ የረሳሀዉ 5 የጎዳና ልጆች እያሳደገችነዉ ከራሱዋ ከቤተሰቦቹዋ አልፋ 💪💪💪
2026-10-03 19:25:33
71
maranatha165
Life is spritual :
good naw
2026-10-19 19:30:17
1
kaadir.gail
kaadir gail :
ግን ለምን እንደምወዳት እራሱ አላቅም ግን እወዳታለው
2026-10-03 19:51:21
21
delinadeli618
Delina Deli :
jani strong girl🥰🥰🥰
2026-10-03 19:26:09
8
aregash.aregash3awr
Aregash :
ይህ ድመብቅ አደለም ቆየን ከተናገረች😳😳ጀግና ነች🥰🥰🥰
2026-10-04 06:12:22
13
betibisrat8
bettybisrat :
ja jegina set nat
2026-10-03 18:54:19
8
fedlia
My🤌🏾🤌🏾🧕🏻 :
ጀግና ናት
2026-10-03 19:49:24
11
kalye074
ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ 👌 :
wow ገለፃ 👌👌
2026-10-04 07:37:40
7
user2402518699627
ኮካ :
ምርዬናት እና ለኛ ለኢትዮጲያዊያን ተምሳሌትሴት ናት ጀግኒት ምርጥዬ ለኔአደኛ
2026-10-03 20:13:31
8
ethiopi18
𝔈𝔱𝔥𝔦𝔬𝔭𝔦𝔞🦋 :
My strong girl 👸🏻
2026-10-03 19:18:34
5
teref.teref5
Me&Me 💊 :
strong girl
2026-10-03 18:59:09
5
yaregxfq6xo
🕸🎯 :
We love you our strong gurll 🦋❤️
2026-10-03 19:16:57
5
user151725918242
feti :
ጀግና ናት
2026-10-03 18:44:47
5
ayelu.bayu5
Ayelu🦋 :
ጀግኒት
2026-10-04 03:38:46
6
.44487806
ልዋም ጋል ትግራይ12 :
❤️🙏
2026-10-03 20:27:54
5
wubalem.bekele8
wuba🦋🦋 :
2026-10-03 19:40:33
6
user352046177218
sofia :
የሴት ጃግናናት🥰🥰
2026-10-03 19:03:23
5
user9906706856118
xilawuni come :
ጀግና ሤት ናት
2026-10-04 10:58:52
5
destaw3282
destaw32 :
ጃኒ ጀግና💪💪💪💪
2026-10-06 09:11:29
1
zerihunsyum107
Zerihun Syum :
ጠንካራ 💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-10-18 07:11:17
1
To see more videos from user @fanuel_zewold, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About