Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@habeshamusic77: ሰርጉአለም ተገኘ ሸኙኝ Serguale Tegange #ሰርጓለምተገኝ #ethiopian_tik_tok #habeshamusic77 #fyp #habeshatiktok
ሸገር
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 19:12:11 GMT
40712
1613
128
143
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.11MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.11MB
)
Watermark .mp4 (
21.17MB
)
Music .mp3
Comments
𝔇𝖆山ɨ𝖙⏸ ⩎𝓔乃ɨ𝔏▶️☪نبيل🦂 :
ሰርጉዋለም ተገኝ ከጥሩ እና ከትልቅ ቤተሰብ የተገኘ Ambassador ተወልዶ ያደገ ልጅ ነው. ወላጆችቹ በወቅቱ ያላቸው እና የተከበሩ ሰዎች ናቸው 2 ወንዶች ልጆች ያፈሩ ሲሆን አንዱ ሰርጉዋለም ነበር ታላቁ Engineer ሲሆን እሱ ግን ወላጆች ወደ ትምህርቱ እንዲያዘነብል ብሞክሩም ሙዚቃው በልጦበት ወደ ጂቡቲ በመሄድ ለረጅም ዓመት በመቀመጥ ክለብ ውስጥ በጅቡቲ በሰራት ቆይቶ ወደ ሃገሩ በመመለስ 2 አልበሞቺን አበርክቷል. ሁለቱንም አልበም ባወጣ ጊዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ የትኛውም ክለብ ውስጥ አልሰራም ኮንሰርት አላዘጋጀም. በጣም ሰው አክባሪ እና ሰላምተኛ ከቤቱ የማይውጣ መልካም ሰው ነበር. ባደረበት ኩላሊት ህመም ወደ ማይቀረው ዓለም ሄዷል. ካረፈ ከ20 በላይ ሆኖታል.
2026-10-03 21:12:44
115
melkam :
ዳዊት ፅጌ ሳያረጅ የአለም ፍፃሜ ይደርሳል ካላመናችሁ እናሲዝ ። ሰርጉአለም ነብስ ይማር 🥰🥰
2026-10-04 08:29:45
24
ኢትዮጵያዬ :
እሱ ሞቷል አንዴ ከጀርባው ያለው ድራመር ግን ለስራ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም ብዙ ግዜ ሆኖታል የት እንዳለ የሚያውቅ ለቤተሰቦቹ ቢያሳውቅ ጥሩ ነው
2026-10-05 05:33:11
3
samisheger2 :
የአምባሰደር ሰፈር ልጅ ነው።ከጅቡቲ ይዞት በመጣው የኤች አይቪ አዴስ ነው የሞተው።እጅግ የዋህ ደግና ትሁት ልጅ ነበር።በጣም ቅርቤ ነበር።
2026-10-03 20:28:16
22
Yoye1212 :
እንዴ ሞቷል ሰርጓለም?🙈🙈😳😳 በስማም ምንም ነው ማላውቀው
2026-10-03 21:24:02
10
እንዳለአረጋ :
የሞተው 2004 ዓመት ነው እሱ እና አስናቀች ወርቁ በተከታታይ ቀን የሞቱት የተቀበረው ደብረ ሊባኖስ ገዳም ነው በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነበር ሰርጎአለም ተገኝ ነብስ ይማር ያሳዝናል
2026-10-04 05:13:58
10
Balageru :
የአምባሰደር ሰፈር ልጅ ነው ሄኖክ ወንድሙ የቅርብ ጎረቤት ነው።እጅግ የዋህ ደግና ትሁት ልጅ ነበር።በጣም ቅርቤ ነበር።የተቀበረውም ደብረሊባኖስ እንደሆነ አውቃለው ።እቤቱም ፈታ ብለናል ።መልካም አረፍት ተመኘሁለት።ሰርጓለም ተገኝ
2026-10-03 20:41:00
12
Gnpsznbk :
አክሱማዊት ባንድ 1989 የገና በዐል ፕሮግራም።
2026-10-04 11:33:11
3
user2656260385958 :
axmait band 1988 etc the best dawit sige bezlin girume lid gitar ashe dram
2026-10-03 21:06:11
3
user8724416532780 :
ሰርጉአለም ተገኝ አልሞተም አለ
2026-10-09 17:54:33
0
gual keren🌸 :
ኧረ ጆኒ እንዴት ነበረ የምታምረው ወይኔ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ቁጭ ናሆምን
2026-10-04 13:19:22
0
yemikaelnegn :
ሞተ እዴ
2026-10-07 20:06:58
0
❤️❤️ :
ሰርጓለም ሰንጋ ተራ
2026-10-03 19:58:37
3
Habtamu Wasihun :
ስርጓለም ተገኝ መነን ትቤት አካባቢ
2026-10-03 20:59:59
0
Coco :
በሚገርም አጋጣሚ ቦሌ ሚካኤል አክስቴ ቤት ሄጄ የ40/80ቀን መታሠቢያ ካርዱን አየሁ ከዛ ስጠይቃት ከጀርባዋ ያለው ቤት እንደነበር ስትነግረኝ አስታውሳለሁ
2026-10-04 19:25:04
0
ferja :
ጌራወርቅ
2026-10-03 22:32:27
0
mesfen Amha (skeangea) :
ዋዉ ሰርጉዓለም ተገኝ
2026-10-06 18:46:39
1
beberekaw8 :
የዲፕሎማትቱ ልጅ ሰርጓለም ተገኝ የአምባሳደር ቆንጆዬ ልጅ
2026-10-04 11:41:22
3
ashu :
ባአጭሩ ታሞ ያስታምመው እና ባረፈ ግዜም ሃዘን የተቀመጡት ከወንድሙ ቤት ቦሌ ቅ/ሚካኤል አጥሩስ በሚገኘው መኖርያ ቤት ነው እድገቱን ግን አላቅም ሰርጉዓለም ተገኝ የብዙ ሰው ምርጫ ነው ነፍስ ይማር
2026-10-04 13:27:24
3
get habsha :
ብልጭ ብሎ የጠፋ ድንቅ ሙዚቀኛ ነበረ ነፍሱን ይማረው ሰርጓለም ተገኝ
2026-10-04 16:27:53
3
sheaye yarada lej :
መሞቱን ዛሬ ሰማው
2026-10-04 19:24:30
1
አየሁኝ belay (አዩ) :
ጀንትል ዘፋኝ
2026-10-04 12:50:01
1
polar B. :
ያኪያ ምትለው ዘፈኑ በስማም so nostalgic
2026-10-03 21:54:49
3
Jhoni :
when I was in highschool wuw in Gelemso Twon I remember .I had a great time with this song....
2026-10-04 18:22:41
1
Remedan kerim :
ሰርጓለም ምርጥ አርቲስት ነበረ
2026-10-03 20:18:57
4
To see more videos from user @habeshamusic77, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Wanuga Tarugana||🎶🇵🇬 #tiktok #lyrics #viral #trending #rigo
tài cưng cưng @Tainzo #tainzo #tainzodapghe
Chill chill cuối ngày.. Kiếm tiền không kiếm chuyện. Hoan hỉ ạ❤️#nhachaymoingay #laixe #nghetaixe #taixe #xuhuong
この服で踊りたかったの !!
Kid Slapped *oh* sound effect free download #soundeffect #meme #sound #download #free
#dolar #fyppppppppppppppppppppppp #beretta
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy