@.man2383: እኔ ምልሽ መናፈቅን ግን ታውቂያለሽ ?  በምን ያሀል መጠን ?  ልክ ጊዜ እንደቆመበት ቀኑ፣ሰአቱ፣ደቂቃው፣ሴኮንዱ እንደ አመት እንደረዘመበት ፀሀይ አልወጣ ሌቱም አልነጋ እንዳለበት። እኔ ጋር ያለው ያንቺ ናፍቆት ባንቺ ብቻ የተወሰ ነው እስትንፋሴ ሁሏ ያንቺን ጠረንሽን ሲፈልግ ፣ አይኖቼ በሄዱበት ሁሉ ያንቺን መልክ ብቻ ሲስሉ፣ አንቺ በለለሽበት ቦታ እንኳን ጥላሽን እንድፈልግ የሚያስገድድ ናፍቆት። መኖርን አስረስቶ አንቺን ብቻ የሚያስመኝ ናፍቆት። የናፈቀሽ ልቤ እፎይ የሚለው፣ በናፍቆትሽ የጨለመው ቀኔም ብርሃን የሚያገኘው አንቺን ያገኘሁኝ እለት ብቻ ነው ። ርቀትሽ የፈጠረብኝን የናፍቆትሽን ርሀብ የማስታግሰው አይኖችሽ ያየሁኝ ጊዜ ነው ። እስከዛው ልናፍቅሽ MAN✍️መስከረም/23/2019 #personalthoughts #fyp #📸 #deepthoughts #ethiopianmusic

MAN
MAN
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 October 2026 19:59:05 GMT
17555
1271
11
152

Music

Download

Comments

melotesfaye02
Melo🌺 :
i known that kind of መናፈቅ🔥
2026-10-03 20:03:00
4
ttem216
ttem🍫🍫 :
አላቅም ምድነው እስቲ አስረዱኝ 🥰🥰
2026-10-18 20:33:36
0
sura.62
የአርሴ ምርኮኛ💯💯💯🤏🤌👈 :
2026-10-14 16:57:42
0
tsee880
tsigu :
2026-10-10 18:35:27
0
yoosii38.man.city
Yoosii 38man city :
🥰🥰🥰
2026-10-15 17:06:05
0
wende.12215
wende🤷‍♂️ :
@edidi🫠
2026-10-06 09:11:24
0
tesfaedilab24
ab24 :
@makibaa_16
2026-10-05 17:37:52
0
m7262.3
ALLOF :
😁😁😁
2026-10-05 05:28:22
0
bamlack68
Bamlack :
😳
2026-10-04 01:25:16
0
egu.mohammad
Egu mohammad :
🌹🌹🌹
2026-10-17 17:30:17
0
To see more videos from user @.man2383, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About