@birke.alemu: #ጎጃም #ባህርዳር_ከነማ💙💙🌴🌴💙💙 #አገሬ💚💛♥️አማራዬ💚💛♥️አማራዬ💪💚💛🧡🧡

ማይ ጎጃምነት❤
ማይ ጎጃምነት❤
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 03 October 2026 20:44:49 GMT
47406
3364
208
182

Music

Download

Comments

user6762743307117
የፍቅር ሰው :
ባህዳር የጎንደር እንጂ የጎጃም አይደለም
2026-10-14 18:19:53
16
yesyut.fiker
Yesyut Fiker :
wyyyyyyyyyyy😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-17 15:56:30
0
bsma_m1
መልካም ስጦታው :
ባህር ዳር የጎጃም ከተማ ሳትሆን የአማራ ክልል ዋና ከተማ ነች
2026-10-12 05:44:51
33
seooyeonlama1
tigist :
የምን ጎጃም 😁😁😁😁
2026-10-13 17:43:36
5
user58221810804812
@@እሱ ያውቃል :
my gojam
2026-10-15 23:14:53
1
voyca12abri
የስደት ክፍቱ አንገት ማስደፍቱ 👉🔥 :
የደራዋ ፈርጥ የጎንደሯ ምርጥየ ባህር ዳር
2026-10-14 20:04:47
8
yezab.tgene
𝖘𝖒𝖊𝖗𝖆🤐 :
ባህር ዳር ጎንደር💪💪💪
2026-10-16 08:59:39
7
kingon335
King 🤴 :
ባህርዳር ምርጥየ ሰው ግን ፍልጥ ነው
2026-10-13 18:37:39
1
halmaseid4
ወሎየዋ🍫🕌⚔️ :
ባህረ ዳረ የጎጃም ብቻ ሳይሆን የአማሓራ ዋና ከተማችን ነች😍🥰🥰
2026-10-15 14:57:18
4
mer40009
ሜሪ የአባይ ጣና :
የኔ ሙሉ ጎጃም ባህርዳር
2026-10-06 10:28:05
6
samson88750
💘ሳምሶን🤙samson :
ሲያምርሽ ይቅር
2026-10-14 10:39:10
3
balem029
Bነኝ የጎጃሟ❤❤❤ :
ታድለንግን ጎጃሜእኮነን
2026-10-09 08:46:31
8
user8176961186610
ወርቁ :
በህርዳር፣ጎደርነውእሽ፣ሲያምርህይቅር
2026-10-16 13:52:51
0
44goamhara
Revive ጎንደር 👑 💪 :
ጣና ባህርዳር በጌምድር🥰
2026-10-14 23:44:36
6
backuppa18
samuale@@@ :
የጎጃም ከተማ ሳሆን የማራክልል ዋናከተማ ባህርዳር ነው የሚባል
2026-10-17 05:55:38
1
user3616163212909
Abrish :
ባህርዳር የጎንደር ውብ ከተማ
2026-10-16 03:48:28
1
dy342577
EKU,,ቅመሟ.ብርቱ.ሴት.አይበገሬዋ❤💪 :
ጣናየ.ስት.ትዝታ.አለብኝ.እህህ.ንፍቅ😥[Red heart][Red heart]
2026-10-16 07:29:38
1
emu.gonderiwa
emu gonderiwa :
yeniwa sesetia
2026-10-14 06:00:05
0
enatnesh6
የጊዪኗ🌴{ እርግብ🕊️} :
እውይ🥺💜
2026-10-04 11:37:44
2
atklet0
የወንድሟ ልእልት :
ጎጃሜዋ
2026-10-09 19:43:15
1
alamnash96
ቤቲ ጎንደሬዋ ያባቷ ልጅ💪💪💪❤ :
እኔ የሆነ ሰው ጠየኩ ባሀርዳር የጎንደር ወይስ የጎጃም ብየ ማርያምን መልሱ ግን የጎንደር ነው አለኝ መልስም የሰጠኝ የጎጃም ሰው ነው ትልቅ ሰው ነው ያወራኝ እናማ ጎጃሞች ተቀላቀሉን የጎንደር ሰለሆነ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-15 05:21:29
4
zemene235
Zeme gonderew ❤️💪🇨🇬 :
ባሕርዳር የአማራ እንጅ የጎጃም አይደለችም
2026-10-16 05:36:53
4
rahel.adugnaw
heben :
ባህርዳር ጎንደር
2026-10-15 17:59:07
3
yabsira953
yabsira :
ባህርዳር የበጌምድሯ።
2026-10-15 16:27:30
3
user7655905732872
ሞት እያለ ክፋት,,,, :
ባህርዳር የጎንደር ሀገር ሰለሆነች ታምራለች
2026-10-16 18:53:25
1
To see more videos from user @birke.alemu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About