@user1051105228822: wow እሳት እናታችን ባርኩት በጌታ በኢየሱስ ሰም ተባረኩ ❤️❤️❤️ ሕዝቅኤል 2 :1:10 1: እርሱም፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ በእግርህ ቁም እኔም እናገርሃለሁ፡ አለኝ። 2: በተናገረኝም ጊዜ መንፈስ ገባብኝ በእግሬም አቆመኝ፥ የሚናገረኝንም ሰማሁ። 3: እርሱም እንዲህ አለኝ፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ በእኔ ላይ ወደ ዐመፁ ወደ ዓመፀኞች ሰዎች ወደ እስራኤል ልጆች እልክሃለሁ። እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐመፁብኝ። 4: እነርሱ ፊታቸው የተጨማተረ ልባቸውም የደነደነ ልጆች ናቸው። እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፤ አንተም፡— ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡ በላቸው 5: እነርሱም ዓመፀኛ ቤት ናቸውና ቢሰሙ ወይም ባይሰሙ ነቢይ በመካከላቸው እንዳለ ያውቃሉ። 6: አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ኵርንችትና እሾህ ከአንተ ጋር ቢኖሩም፥ አንተም በጊንጦች መካከል ብትቀመጥም፥ አትፍራቸው፥ ቃላቸውንም አትፍራ፤ አንተ ቃላቸውን አትፍራ፥ ከፊታቸውም የተነሣ አትደንግጥ፤ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና። 7: እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና ቢሰሙ ወይም ባይሰሙ ቃሌን ትነግራቸዋለህ። 8: አንተ ግን፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የምነግርህን ስማ፤ እንደዚያ እንደ ዓመፀኛው ቤት ዓመፀኛ አትሁን፤ አፍህን ክፈት የምሰጥህንም ብላ። 9: ባየሁም ጊዜ፥ እነሆ፥ እጅ ወደ እኔ ተዘርግታ ነበር፤ እነሆም፥ የመጽሐፍ ጥቅልል ነበረባት። 10: በፊቴም ዘረጋው፥ በውስጥና በውጭም ተጽፎበት ነበር፤ ልቅሶና ኀዘን ዋይታም ተጽፎበት ነበር።
marta
Region: AE
Saturday 03 October 2026 21:49:26 GMT
Music
Download
Comments
gedion Alemayehu :
Ameen God bless you mother 🥰🥰🥰😘🙏🙏
2026-10-04 05:54:25
1
KIYA love ❤️ ❤️ :
Amennn tebrki mami [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-04 06:01:30
0
Tsahay Hilmarem :
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-04 08:16:11
0
masii❤️ :
Amenii Amenii Amenii Amenii Amenii [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-04 08:11:39
0
Hiwet Howey. Ayele :
ፀጋው ይብዛሎት እማማ🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 06:01:07
2
የዳሙ ፍሬ ናኝ :
የኔ እናት እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ገ ይስጡት ♥️♥️♥️
2026-10-04 04:49:22
8
Tekalign :
amen amen amen amen zemenachu yibarek🙏🙏
2026-10-03 23:02:02
1
atnafu girima :
ammmmmeeeeeeeewnnnnnnnn
2026-10-04 06:47:00
0
Eshetu Anito :
እማማ ፀጋ ይብዘሎት የኔ እናት ደስስል
2026-10-04 05:05:16
3
heaven :
የተወደዱ እናት እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ፀጋ ይብዛሎት
2026-10-04 06:53:57
4
hana :
🥰🥰🥰amen
2026-10-04 06:35:27
1
Marta Marta :
🥰
2026-10-04 06:16:03
1
aybikemishamo :
2026-10-04 05:31:28
1
Eysus yadnal :
amen amen amen amen amen geta tabarkuuuuuuu🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 22:48:42
1
246810246810 :
ameniiii nnnnnnnniiiii iyesusi iyesusi iyesusi 🥰😢
2026-10-04 05:28:49
1
Ruth Teshome :
አሜን አሜን
2026-10-04 08:42:42
0
aybikemishamo :
2026-10-04 05:31:25
0
user9730518515108 :
amen
2026-10-04 06:03:18
1
Bin man 🇬🇧 :
Amen
2026-10-04 03:56:51
1
user12157160539 :
Amen🥰🥰🥰
2026-10-04 08:30:20
0
M ነኝ የመዳሃንዓለም ልጄ :
አሜን አሜን
2026-10-04 07:09:27
1
Hana Ayala :
🥰
2026-10-04 08:37:11
0
madina. 13 :
2026-10-04 08:30:39
0
To see more videos from user @user1051105228822, please go to the Tikwm
homepage.