@3yoni.a5: لحد يعاتبني على قل الظهور ولحد يعاتبني على قل الوصال.. #explor #fyp #شعروقصايد #هادي_بن_زابن

𝐌
𝐌
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 03 October 2026 22:06:57 GMT
26336
2222
8
309

Music

Download

Comments

shrh.5
موسى العتيقي ꔌ⚡️ :
عدل الوصال ل الوصل
2026-10-04 17:27:50
2
alkuwaitia3
Al_KuwaitiyA🤍🇰🇼 :
انشهد 👍
2026-10-05 05:34:03
0
a_2002.8
Aria :
الله الله 👏🏻 " اهم شي ان جات مهمات الأمور ، راساً تردى وقتها ردى أصل "
2026-10-05 09:21:40
0
1q.ayman
ايمن العزاوي :
خسرت اغلب اصدقائي بسبب مزاجي المتقلب
2026-10-05 01:32:08
1
s.a21.y
S🇸🇦 :
فعلا
2026-10-05 01:25:50
0
user5566700619983
Ashwaq🍯 :
2026-10-05 03:02:07
0
_vil21r
_vil21r :
انشهد
2026-10-04 13:34:03
2
f.arcl
. :
👍🏻
2026-10-05 08:45:35
0
To see more videos from user @3yoni.a5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ኢምፓየር" ማለት በአማራ መቃብር ላይ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሞ የሚባል ሀገር መመስረት ነው‼️ "ኢምፓየር" የሚሉትን የኦሮሞ ሊህቃን ራሳቸው ግልጽ አድርገው ነው ያስቀመጡት። ችግሩ ታሪክ ይቅር የማይላቸው፣ ሀገርን እና ህዝብን በግል ጥቅም ለመሸጥ የሚንቀሳቀሱ ግፈኞች መኖራቸው ነው። በህልውና ትግል ላይ ያለን ማህበረሰብ በዚህ መጠን መካድ፣ እንዲህ አይነት ጭካኔ። የካድሬ ጉዞ "ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው" ወደ ጨቆኝ ተጨቆኝ ትርክት? ድምፀ ወያኔዋ ሰገነት ሚዲያ በትብብሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ላይ ተገኝቶ ለጃል ጄሬኛ የጠየቀው ጥያቄ - "ጃል ጂሬኛ ከቢቢነሲ ጋር ባደረገው ቃለ ምልለ‍ስ ‘ኢምፓየሩን ለማፍረስ ስለተስማሙ ከአፋብን ጋር አብረን እንሰራለን’ በሚለው ስቴትመንት በጣም አነጋጋሪ ሆኗል፤ ኢምፓየር ስትል ሀገሩን ወይስ ስፔስፊክሊ መንግስትን የማፍረስ ጉዳይ ነው?" የሚለው - የተረገመ የሴራ ጥያቄ፣ ለመላሹ መውጫ ቀዳዳ ያበጀ የካድሬ ጥያቄ ነው። "ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው" በሚል መሪ ቃሉ የምናውቀው ሀብታሙ አያሌው በዚህ መልክ ከቆመለት መርህ እና ዓላማ ያፈነገጠ ጥያቄ ይጠይቃል የጠላትን የሀሰት ትርክት ያስተጋባል ብሎ ማንም አልጠበቀም ነበር። የ"ኢምፓየር" ጥያቄው፣ በሀብታሙ አያሌው ሆን ተብሎ የተፈጠረ ትርጉም ቅየሳ ነው ፣ የቃላት ጨዋታ ነው ፣የታሪክ ማዛባት እንጂ፣ ኦሮሙማ ሊህቃን ኢምፓየር ሲሉ የአማራን ማህበረሰብ የማጥፊያ ድብቅ ቋንቋቸው መሆኑን ጠፍቶት አይደለም። ጃል ጄሬኛ የጃል መሮ አማካሪ ሀብታሙ አያሌው በጥያቄው በከፈተለት ቀዳዳ ተጠቅሞ በሰጠው ምላሽ “ኢምፓየሩ መፍረስ አለበት ያልኩት መንግሥቱን ነው” በማለት የቃላት ጨዋታ ሕዝብ አታለዋል። በኦሮሞ ሊህቃን “ኢምፓየር” ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? በኦሮሞ ሊህቃን በተደጋጋሚ እንደተነገረው፣ ለምሳሌ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር እና የቀድሞ ወታደራዊ መሪ ኮሎኔል ገመቹ አያና በግልጽ ቋንቋ እንደተቀመጠው፣ "ኢትዮጵያ በሚኒልክ የተመሰረተች ኢምፓየር ነች" ማለት "ኦሮሞማ ከኢትዮጵያ ጋር ለመኖር ታሪካዊ መሰረት የለንም። ኢትዮጵያ ቅኝ ገዢያችን ናት። ኦሮሞ የኢትዮጵያ ቅኝ ተገዢ ነው። ከቅኝ ግዛት ነፃ መውጣት እንፈልጋለን። ከኢትዮጵያ ጋር መኖር አንፈልግም" ማለት ነው በአጭሩ ይህ ነው።” ሀብታሙ አያሌው "ኢምፓየር ማለታቸው ሀገር ማፍረስ አይደለም፣ የሚኒልክን ስርዓት መንግሥቱን ነው" ብሎ በቃላት ጨዋታ ቢክደው እንኳን፣ "ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው" ብሎ ሲመካ፣ ሲሸልል የኖረ ሰው ስለነበር። ሀብታሙ አያሌው ይህንን ውድቀት መቀበሉ በራሱ ካድሬነቱን፣ ከሃዲነቱን እና ሕዝብ ሲያታልል መኖሩን የሚያሳይ ነው። ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ? የኦሮሞ ሊህቃን በአማራ ጥላቻ ልዩነት የላቸውም‼️ በቪዲዮ ላይ የቀቀረበው ጃል መሮ ንግግሩ "ኢትዮጵያ ሀበሾች የፈጠሩት ስርዓት፣ የሚኒልክ ኢትዮጵያ፣ ኢምፓየር እስካሁን ድረስ አለች ይህን ለማፍረስ የምንታገለው ነው" ከንግግራቸው በላይ ዓላማቸውን በስማቸው ቁልጭ አድርገው አስፍረው የተንቀሳቀሱት ወያኔ (TPLF)፣ ኦነግ (OLA) እና ነፃ አውጪ ተብዬዎች (liberation front) ነፃ ለመውጣት የሚታገሉት ከፋሽስት አብይ አህመድ አገዛዝ አይደለም። የሚታገሉት የአማራን የኖረባቸው አጽመ ርስቶች መሬት በኃይል ነጥቀው፣ መሬቱ ላይ የሚኖረውን የአማራ ህዝብ ጨፍጭፈው ኢትዮጵያን (ኢምፓየርን) አፍርሰው የራሳቸውን ኦሮሞ/ትግሬ ሀገር ለማዋቀር ነው። ለበሱ "ኢምፓየር" ማለት በአማራ መቃብር ላይ ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሙሞ የሚባል ሀገር መመስረት ነው። ህወሓት፣ ኦነግ/ሸኔ እና ጉምዝ ነፃ አውጪ በጀርባ ታሪካቸው በፀረ-አማራነታቸው እና በፀረ-ኢትዮጵያነታቸው ከመታወቃቸው ባሻገር፣ ባለፉት 8 ዓመታት ከዘር አጥፊው ከኦህዴድ/ብልፅግና መንግስት ጋር በተጨማሪ በቀጥታ በአማራ ህዝብ ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ የፈፀሙ ናቸው። ስለዚህ የዚህ አስተሳሰብ አካል የሆነ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ለፍርድ መቅረብ እንጂ፣ የፖለቲካ ጥያቄ ይዞ እንደመጣ ተደርጎ በጠረጴዛ ዙሪያ መወያየት የአማራን ህልውና አሳልፎ መሸጥ ነው። #ስርነቀልለውጥ #ሥርዓትነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide @Ethio Segenet Media @Habtamu Ayalew - official @dawitgiorgis @Amhara Andnet @Assaye Derbie @Tingirtu

About