@fikriputra029: Riswanda one waktu dipanggung penghormatan Tejowangi#fypage

fikryputra029
fikryputra029
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 04 October 2026 03:51:07 GMT
634
41
0
5

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fikriputra029, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1. Regular Communication ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ከመምህራንና ከትምህርት ቤቱ አመራር ጋር በተደጋጋሚ መገናኘትና ስለልጆች ሁኔታ መወያየት። 2. Supporting Learning ትምህርትን መደገፍ ልጆች የቤት ሥራቸውን እንዲሠሩ፣ እንዲያነቡና ትምህርታቸውን በትክክል እንዲከታተሉ መርዳት። 3. Monitoring Progress የልጆችን እድገት መከታተል የልጆችን ውጤት፣ ተገኝነት፣ የትምህርት ተሳትፎና ባህሪ በቀጣይነት መከታተል። 4. Encouraging Discipline ሥነ-ምግባርን ማበረታታት ልጆች ክብርን፣ ኃላፊነትን፣ ሰዓት አክባሪነትንና ጥሩ ባህሪን እንዲያዳብሩ ማስተማር። 5. Creating a Learning Environment የትምህርት አካባቢ መፍጠር ልጆች በቤት በሰላም ማጥናትና የቤት ሥራቸውን መሥራት የሚችሉበትን አመቺ ሁኔታ መፍጠር። 6. Attending School Meetings በትምህርት ቤት ስብሰባዎች መሳተፍ የወላጅና መምህር ስብሰባዎችን በመከታተል ስለልጆች ትምህርትና ባህሪ መወያየት። 7. Supporting School Rules የትምህርት ቤት ሕጎችን መደገፍ የትምህርት ቤቱን ሕጎችና ደንቦች ማክበር እና ልጆችም እንዲያከብሩ ማበረታታት። 8. Motivating Children ልጆችን ማበረታታት ልጆች በትምህርታቸው እንዲበረታቱ ማበረታታት፣ ሲሳሳቱም በተገቢ መንገድ መምራት። 9. Providing Basic Needs መሠረታዊ ፍላጎቶችን ማሟላት ለትምህርት የሚያስፈልጉ ደብተር፣ መጽሐፍ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ምግብና በቂ እረፍት እንዲኖራቸው ማረጋገጥ። 10. Working in Partnership ከትምህርት ቤት ጋር አጋር መሆን ወላጆች፣ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራር በመተባበር የልጆችን ትምህርት፣ ሥነ-ምግባርና አጠቃላይ እድገት ማሻሻል። እስቲ እኛ / መምህራንና  የአስተዳደሮች/ ራሳችንን እንጠይቅ ወላጆች ለልጆቻቸው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተነጋገርን። እኛ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራንስ? ከእኛ ምን ይጠበቃል? ምን እናስተካክል? ምንስ እንሻሻል? ✍️ እርስዎ በእኛ ቦታ ቢሆኑ መጀመሪያ ምን ያስተካክሉ ነበር? 👇 አንድ ሐሳብ ብቻ ቢሆንም በኮሜንት ያጋሩን። የእርስዎ ሐሳብ ለሌላ መምህር ወይም አመራር ጠቃሚ ሊሆን ይችላል!

About