@endalk.mekonen8: የፃድቃኔ ማርያም ስጦታ ናት እኮ የማን መስሎ ነው አንተ 🤨 #fiypシviral #viral_video #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

officl የፔሸንቶች  አለቃ ሌጀንድ
officl የፔሸንቶች አለቃ ሌጀንድ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 05:16:44 GMT
133292
17287
541
1207

Music

Download

Comments

ayelech.birbirsa
Sinknesh :
egna min enadirig eyesus yadinal
2026-10-07 16:07:23
0
bayaa2020
bayaa2020 :
በትንሹ ያመሰገነ በትልቁ ይባረካል አንተ ገና በብዙ ትባረካለህ በሚቀጥለው በላንድ ኩሩዘር እንደምትሄድ እርግጠኛ ነኝ 🙏🙏👍👍
2026-10-04 06:19:41
123
user8844976811906
ልሳን አለሙ :
አንተን የሰማችህን እኔንም ትስማኝ
2026-10-04 09:21:59
35
yohanes.mekonen42
xebe :
yamkenam...ytdkn.mreymnawo
2026-10-04 05:33:38
13
user4843322673136
አክሊሌ የእናቱ :
እኛንም ሚቀጥለዉ አመት ተሰቶን ለመመስከር ያብቃን ተስለናል አሜን የአመት ሰዉ ይበለን ከሀዋሳ
2026-10-04 08:54:48
14
antenhe8
Gold :
እኔም ልጠይቅ ከተሰጠኝ
2026-10-04 07:31:52
5
kenedi.1221
kenedi :
አይባልም ህንቆራረጣለን አይባልም ህግር የሌለውም አለ
2026-10-04 12:08:16
5
search3839
ሁሉ በርሱ ሆነ :
ኢሄም ትልቅ ነው። ግን እኔም ሰወስቴ ሱባዬ ይሼ ጠይቂያት ነበር ግን ወፍ የለም ።
2026-10-05 06:38:40
2
amen_habesha07
A𝑚𝑒𝑛 @12 💚💛❤️ :
የሚሰጥም የሚነሳም እግዚአብሔር ብቻ ነው የእዮብን መጸሐፍ አንብብ በመዞር አይዳንም
2026-10-04 13:18:39
1
bereketyebiyo
RM 21 bereket :
እንቆራረጣለን አይባልም ሌላ ቃል ጠቀም
2026-10-04 10:55:16
9
user5414107390533
ኪሩቤኤል ብራኑ :
ጀግና አጨናንቀኽ ተቀበልክ
2026-10-04 08:47:35
1
kasahun.tadesse
እምዬ ኢትዮጲያ :
የኔ አባት አንተን የሰማች እናት እኔንም ትስማኝ የኔ እናት
2026-10-04 17:43:12
1
user4735077607335
ጊዜ እራሱ ጊዜአዊ ነው :
የፃድቃኔዋ እናቴ ትጠብቅህ ደስ ይላል
2026-10-04 09:53:00
0
abeba1596
abeba :
yhunlih.
2026-10-04 12:43:07
0
yaredgebre82
yaya Tapisery 19 ❤️ :
Wendme enkan dena metah yesan mekina ene Tapisery lsralk
2026-10-05 06:24:23
1
user8778121978801
wolde :
አንት ፍፁም ሰው ነህ መታደል ነው በውነት
2026-10-04 11:49:33
0
tinsaye.abate
Tinsaye Abate :
የኔ እናት
2026-10-04 07:23:09
0
davetuji7
jhon dave :
የሁሉም ባላቤት እየሱስ ነው እሰዋ የራሰዋ አላት እንዴ? በቀና ማልሱልኝ
2026-10-04 10:19:07
0
abraham.abate1
Abraham Abate :
ለአንተ የተማለደች እናቴ ለእኔም ተለመኝኝ እኔም አለምን ልዙር❤️
2026-10-04 07:04:22
8
mulugetagelaye
yohana :
bro ametatun negern
2026-10-04 07:28:00
0
betiyu877
ቤt :
የኔ አባት የኔ አመስጋኝ እሰይ እንኳን ሆነልህ እንኳን ሰማችህ እውነት ነው እመቤቴን ይዘህ ገና ምን አይተህ ትርፍርፍ ነው ምትለው🥰🥰
2026-10-04 12:58:03
1
dany.boy473
Dany Boy :
መዳን በየሱስ ብቻ
2026-10-04 05:20:48
1
user73168790861770
almaz wondimu :
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ደስ ሲል ይመችክ እሽ አሁንም ጨምራ ጨምራትስጥክ እሽ ትችላለች እሽ አታስብ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-10-04 07:42:45
1
buze.alemu2
bizuayehu Alemu :
እሷን የያዘ ገና ገነት ይገባል አባቢ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-10-04 07:54:11
2
user1885032295658
lamerote :
ይገርማል እኔ ግሽን ሄጄ አውደ ምህረት ላይ ምስክር ሲሰጡ እመቤቴ መኪና ግዢልኝ ብያት መኪና ገዛችልኝ ሲሉ እንዴ መኪና ቀበጥ ብዬ ነበር እና እኔም ባለተራ ሆኜ እኔም ጠይቂያታለሁ አንተን የስማች እኔንም ትስማኝ ብዙ ነገር ጠይቂያታለሁ።
2026-10-04 11:42:44
4
To see more videos from user @endalk.mekonen8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About