@saviolazeki: ተሰብሬ አውቃለሁ ሁኔታዬ አይመስልም አይደል ?? ጀርባዬን ሰጥቼ ቆሜ ተገፍቼ አውቃለሁ አወዳደቄን ያከፋው የገፋኝ ሰው ላይ የነበረኝ እምነት ነው !! እምነቴ ሲናድ ድባቴ መላአካላቴ ውስጥ ተሰራጭቶ ነበር ። ጠዋትም ማታም ስተኛ እና ስነሳ የሚሸኘኝ ድባቴ ነበር ። ቀን ተጠራቅሞ ድባቴ ሞተ !! የጣለኝ አይነት ተግባር ሳይ ድባቴዬ ከሞተበት አፈር ልሶ ይነሳል ። ማን ነበር የሰበረኝ ??? እኛ ማለት ያላወራነው ገመናችን ነን !! ገመናችን ፍርሃታችን ውስጥ ፣ ብዙ የማናብራራው ሃሳብ ውስጥ፣ አልያ ከምናወራው በተቃራኒ የቆመ ሃቅ ውስጥ ጥቅልል ብለን የተደበቅን ይመስለኛል ስለ እምነት የሚተነትነው የተካደ ወይ የካደ ይመስለኛል ፣ ስለሃብት የሚተነትነው ገንዘብ ገዢ እንደሆነ በሆነ መንገድ ጀርባውን የገረፈው እውነት ያለው ይመስለኛል ? ዋጋ ያላስከፈለን ነገር ቢኖረንም በየደቂቃው አናስታውሰውም!! ሃይለኛ ነኝ ፣ ሃይለኛ ነኝ ፣ ሃይለኛ ነኝ የሚለው ሰነፍ ነው ደካማ ነው ብለው እንዳያጠቁት የሚፈራ ይመስለኛል .... :- እኛ ያላወራነው ወይ ብዙ ግዜ የምናወራው ተቃራኒ ነን እላለሁ ...! ሰው አዘውትሮ ከሚተነትነው ጉዳይ ጋር ያስተሳሰረው የህይወት ድር አይጠፋውም ሳይፈልገው ምላሱ አይኑ ጆሮው ቀልቡን ይስብበታል ። ማን ነበር ግን የሰበረኝ ?? የተሰበርንበት ቦታ ፣ ታሪክ ፣ ሁኔታ ፣ አይነት ይለያያል እንጂ ማን አለ ያልተሰበረ?! ©Adhanom Mitiku ✍🏿 . . #fyp #cinematic #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #nostalgic

Zeki Saviola
Zeki Saviola
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 04 October 2026 05:28:47 GMT
30594
3835
28
192

Music

Download

Comments

mikokumba
Miko kumba :
ቀን ተጠራቅሞ ድባቴ ሞተ😳😳😳
2026-10-04 13:39:17
8
21mine16
🎭🎧 :
😍its miracle 🤗
2026-10-04 13:31:48
0
layke.man
M.C.F💰💸 :
ህይወት ቀሎን ሳይሆን እግዚአብሔር እረድቶን ነው #
2026-10-04 21:12:47
3
fkr393
fkr :
👌yimechish brother berchi💪✌️
2026-10-04 08:16:59
2
kira.hub444
† 𝐊𝐢𝐫𝐮. 𝕯𝖔𝖕𝖊🇪🇹💫 :
unlimited ፍቅር ይዞኛል
2026-10-04 19:39:28
2
lenchotube2
Lencho_🎵_📷 :
wow cinematic video
2026-10-04 05:45:01
3
cinemamy1
ᴀʙᴜ ᴄɪɴᴇᴍᴀ 📸🥇 :
absolutely
2026-10-04 06:41:08
1
ultrabonda
Ultrabonda :
ፐ.!👑🔥
2026-10-04 06:07:30
8
tarsha_lyrics
napĩ faløn🀄️ :
😞
2026-10-04 22:25:12
1
abushabos
አቡሻ :
ብቻ እንኑር
2026-10-04 20:16:10
1
dada_miles
𝐃𝐀𝐃𝐀 ✟ :
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
2026-10-04 06:20:07
2
joooooooooooo093
♠️ :
2026-10-04 12:42:51
1
anteneh.fikere
Anteneh ፍቅሬ 🇪🇹 ቹ :
ዋ ው ደስ የሚል ።😳
2026-10-04 19:43:51
0
u.no.me.120
#1 :
መኖር ጥሩ
2026-10-04 22:16:51
0
markn4004
MÅRK 🧔 :
🥀
2026-10-04 11:09:17
1
tarsha_lyrics
napĩ faløn🀄️ :
😓
2026-10-04 22:24:58
1
han12nun
Han 4Kilo♾ :
2026-10-04 07:02:10
1
abrsh_t_
AVI ♌️ :
👣🥀
2026-10-04 05:38:29
1
abuu4baba
abuu4baba :
ድባት ማለት ምን ማለት ነው??
2026-10-05 00:45:10
0
samitesfaye59
sami united :
2026-10-04 19:06:42
0
fanu02
FANU🎭 :
2026-10-04 23:12:50
0
dagi_meme74
Dagi meme :
2026-10-04 18:07:11
0
oliverwill1420
oli :
2026-10-04 11:46:05
1
tommy.2455
tommy 24 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-04 18:03:32
0
tsiwarga1
tsi warga❤ :
❤️❤️❤️
2026-10-04 08:48:37
1
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About