@suziadenano: በቀዳና በቀድር አምናለዉ ቀኗ ስለደረሰ አረፈች እኔ TikTok ላይ ስለታየዉ ስለወጣዉ ስለተጣላዉ አላህ እናቴን አነጠቀኝም የአላህ ነበረች ወደ አላህ ተመለሰች እናቴ ጀግና ቆራጥ በጣም ሀይለኛ ወታደር ነበረች ግን ተሸነፈች ሞት መቼ ምን ሰአት እንደሚመጣ ከአላህ በስተቀር መለአኮችም አያቁም አላህ የፈለገዉን አደረገ እኛ የአላህ ባሪያዎች ነን የአለማቱ ጌታ አዛኝ መሀሪም ታጋሽ ይቅር ባይ ሰጪ ነሺ ፈጣሪም ገዳይም አላህ ብቻ ነዉ ነገሮችን በራሳቹ መንገድ እየተረጎማቹ እያገጣጠማቹ ማዉራት ተገቢ አይደለም ነግ በኔ በሉ ሁሉንም ቤት ሞት እያንኳኳ ይመጣል ምድር ላይ ማንም ከሞት አያመልጥም ባለሀብት ሼክ ፓፓስ ደሀ ሀብታም ባለ ስልጣን እዉቅና ጉልበተኛዉንም አመፀኛዉንም ሞት ሁሉንም ያሸንፋል ሁሉም ሰዉ መራራዉን ሞት ይቀምሰዋል አሟሟታችን እንዲያምርና ጣራችን ስቃያችን እዳይረዝም ሁሌም እንፀልህ እናቴ እኛን ለፍታ አሳድጋ ፈተናዎችን አሸንፋ ሞት ግን አሸነፋት ሞት መራራ ናት ልብን ታቆስላለች ሂወት እቺ ናት ሳናስበዉ ተፈጠርን ሳናስበዉ ሞትን 🤲ያረብ አንተ እንደ ሰዉ አይደለህም መሀሪና አዛኝ ነህ ለናቴም እዘንላት የቀብር ቅጣቷንም አቅልልላት 🤲💔ነፍሷንም በሰላም አሳርፍልኝ እኔም ያንተዉ ነኝ መምጣቴ አይቀርም ለልጆቼ ስትል ከነሀጥያቴ እየማርከኝ አቆየኝ 🥹
Mekdi 🧑🍳😍
Region: ET
Sunday 04 October 2026 06:53:55 GMT
Music
Download
Comments
حولا ابراحيم :
ከሞቷ በላይ ሙስሊም አለመሆኗ ነው የሚጎዳት😢
2026-10-04 10:47:43
561
Efrata Fentaw :
እንኳን ጌታን ያልካዱ ተመሰገን ነብሰ ይማር
2026-10-04 10:20:25
311
Hayu🌸🌸 :
Allah yabertash yareb 🥹
2026-10-04 10:52:47
388
@Afom-zemar :
ለልጆቼ ስትል ከነሀጥያቴ እየማርክ አቆየኝ😢
2026-10-04 09:43:03
136
Yadeshi Demisse :
May her sould rest in peace ayzosh mekdiye ❤️🥺
2026-10-04 08:38:09
680
@,,ሡዳው life :
ወይኔ ቀትተኛውን መንገድ ሣትይዝ ሞትሥ እኛም ወደዚያው ነን አላሕ ያሦብርሽ🥺
2026-10-04 13:51:37
68
emuni🦋 :
Caption 🥺alah seber yesetesh mekdiye
2026-10-04 08:50:44
106
neima melka ⚡️ :
አላህ ሰብር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
2026-10-04 08:27:24
162
ekram cosmo :
ምንም ቃል አያፅናናሽም 😭የእናት ሞት በጣም ከባድነው🥹አላህ ሰብሩን ይስጥሽ
2026-10-04 10:22:59
220
✨KAL✨ :
መቅዲዬ እመቤቴ ማርያም ታፅናሽ
2026-10-04 08:29:17
546
Lina :
May her soul rest in peace
2026-10-04 09:25:55
111
Eden Lulesaged :
መድሀንያለም ያፀናሽ
2026-10-04 08:26:36
73
redietGetaw :
egziabher yatsnash brtatun ystachhu ayzosh mare
2026-10-05 06:13:54
1
🌸seadi🌸 :
allah ysobrsh mekdi🥺
2026-10-04 08:29:14
2
✨حاسينا🪐 :
Allah sebrun yestesh 😭🥹
2026-10-04 18:31:47
1
semehar Leys :
allah sebr yastsh
2026-10-04 14:44:31
1
ennuun :
May her soul rest in peace Mekdiye🥺🤍🕊️
2026-10-04 09:04:22
3
Aziza Mohhamed :
Allah yesobrsh
2026-10-04 09:36:28
1
kirubae :
May her soul rest peacefully 🥺 anchinm fetary yabertash mekdiye🥺
2026-10-04 09:40:27
105
@husnicosmo&Naturals :
Enallillahi weena eleyhi rajiaun!!!!! May allah gives u sebrrr …
2026-10-04 19:21:59
45
miss :
በመጀመሪያ አላህ ያፅናሽ ያበርታሽ🥺 ግን የሰው አይን የሰው አፍ ከባድ ነው ተጠንቀቁ ሰው አንስቶ አይጣላቹ
2026-10-04 08:33:45
119
umu (HAFSA AMAR AHMED) :
አሏህ ሰብር ይስጥሽ መቅዲ😳
2026-10-04 09:29:14
11
ልዕልቷ✝️ :
መድሀኔአለም ነብሳቸው ይማር🥺
2026-10-05 12:57:56
5
eluhomevibe :
Abishiry mare ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ ሰብር ይስጥሽ 🫂
2026-10-04 08:44:26
91
Nezim@islam :
አላህን የገለፅሽበት ቃላቶች😥🥰 አላህ ፅናቱን ይስጥሽ። በታገሽበትም ከፍ ያለን ምንዳን ይስጥሽ። እናትን የሚተካ ባይኖርም ሀዘንሽን የሚያስረሳ ነገር አላህ ይላክልሽ።
2026-10-04 09:23:42
48
To see more videos from user @suziadenano, please go to the Tikwm
homepage.